Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 92 |
| 11 ч | 105 |
- Через 6 часов92
- Всего сейчас105
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 92 |
| 11 ч | 105 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 178 |
| 28 ч | 282 |
#Assosa_University በ2019 ዓ/ም አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚድያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 12-13/2019 ዓ/ም መሆኑን አውቃችሁ እንድትዘጋጁ ጥሪ ተላልፏል። #ASU @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в TelegramЧасов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 15 ч | 186 |
| 29 ч | 223 |
#Jimma_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Werabe_University በወራቤ ዩኒቨርስቲ አዲስ ለተመደባችሁ የሬሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ 📅 የመግቢያ ቀናት ህዳር 28 እና 29/2019 ተጨማሪ መረጃ በምስሉ ላይ ተያይዟል። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Bonga_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ታህሳስ 01 እና 02/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ትምህርት ታህሳስ 05/2019 ዓ.ም ይጀመራል ተብሏል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃዎች፣ ● የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Debre_Markos_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 29 እና 30/2019 ዓ.ም የሚከናወን መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ ከ A-K የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ L-Z የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ● ስማችሁ ከ A-J የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ደብረ ማርቆስ ከተማ ● ስማችሁ ከ K-Z የሚጀምር የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ፣ ቡሬ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Mattu_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቱ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● ስማችሁ በፊደል A-B የሚጀምር የተፈጥሮ ሳይንስ እና የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ምዝገባ በበደሌ ካምፓስ ● የሌሎች ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሔደው በመቱ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያሉ የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Bahir_Dar_University በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሰላም ግቢ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዘንዘልማ ግቢ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ፣ ● ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Wachemo_University በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ ● ስማችሁ ከ A-M የሚጀምር ተማሪዎች በዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ● ስማችሁ ከ N-Z የሚጀምር ተማሪዎች በዱራሜ ግቢ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርቲፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ስድስት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Arsi_University በ2019 ዓ.ም አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 24 እና 25/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● አራት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Borana_University በ2019 ዓ.ም ቦረና ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ ያቤሎ ከተማ በሚገኘው የዋናው ግቢ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ➜ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ➜ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Samara_University በ2019 ዓ.ም ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ አዲስ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 17 እና 18/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● ስምንት 3×4 መጠን የሆነ ፎቶግራፍ፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ፣ ● የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ● አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Dambi_Dollo_University በ2019 ዓ.ም ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 28 እና 29/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➜ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ➜ ዲጂታል መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Wollo_University በ2019 ዓ.ም ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ወደ ተቋሙ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➜ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት፣ ➜ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➜ መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ➜ ዲጂታል መታወቂያ፣ ➜ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Announcement | #MTU ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ በሪሚድያል ፕሮግራም አዲስ ለተመደቡለት ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። 📅 የመግቢያ ቀናት:- ህዳር 21 እና 22 /2019 ● ሙሉ መረጃው በምስሉ ላይ ተያይዟል። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Jigjiga_University ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም (2026/2027) የትምህርት ዘመን አዲስ ለተመደባችሁ የሪሚዲያል ተማሪዎች የሚከተለውን የጊዜ ሰሌዳ አሳውቋል። ወደ ዩኒቨርሲቲው መግባት፦ ህዳር 14–15/2019 ዓ.ም የተማሪዎች ኦረንቴሽንና ስልጠና፦ ህዳር 16–18/2019 ዓ.ም ቅጣት ምዝገባና የትምህርት መጀመሪያ፦ ህዳር 21/2019 ዓ.ም ሁሉም አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በተጠቀሱት ቀናት በዩኒቨርሲቲው መገኘት ይጠበቅባቸዋል። #JJU @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#Wolkite_University በ2019 ዓ.ም ለሪሚዲያል ፕሮግራም ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ቀናት ህዳር 21 እና 22/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፎች፣ ● ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ (National ID)፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ልብስ። @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram|| የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች መርሐግብር 📅 የተፈታኞች ምዝገባ ከጥር 03-20/2019 ዓ.ም @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#የጥሪ_ማስታወቂያ #ዲላ_ዩንቨርሲቲ በ2019ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን ለተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲያችን ከዚህ ቀደም የሪሜድያል ተማሪዎች የመግብያ ቀንን ላልተወሰነ ጊዜ ማራዘሙ ይታወቃል። ውድ ተማሪዎቻችን፣ ዩኒቨርሲቲያችን አስፈላጊውን ሁሉ ቅድመ ዝግጅት በማጠናቀቅ ህዳር 17 እና 18/2019ዓ.ም ጥሪ ያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፣ በተጠቀሱት ቀናት በአካል በመገኘት እንድትመዘገቡ ስንል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። #ማሳሰብያ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። #DU @dream_remedial @dream_remedial
Открыть в Telegram#AU | #Call_for_Remedial አምቦ ዩኒቨርሲቲ በ2019 አዲስ ወደ ዩኒቨርስቲው ለተመደቡ ሪሚድያል ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። ● ሙሉ መረጃው በምስሉ ላይ ተያይዘዋል። @Dream_Remedial @Dream_Remedial
Открыть в Telegram