Account

Posts of Dire Soccer

newest first

#12439Photo
Views237−13%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12438Photo
Views226−17%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12437Photo
Views185−32%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12436Link preview

ፈተናውን በእንግሊዝኛ አንፈተንም! አሰልጣኞች ጥያቄ አነሱ! የCAF A ላይሰንስ ለመውሰድ ከተዘጋጁ 35 ሰልጣኞች 2ቱ ጥያቄ አነሱ! «ፈተናውን በእንግሊዝኛ አንፈተንም!» በፋስት ትራክ የB ዲፕሎማቸውን ወስደው በአሁኑ ወቅት በሀገራችን እግር ኳስ ላይ በማሰልጠን ላይ ለሚገኙ የቀድሞ አንጋፋ ተጫዋቾችና የአሁን አሰልጣኞች የCAF A ላይሰንስ ስልጠና የመውሰድ አዲስ ዕድል መፈጠሩ ይታወሳል። ለዚህ ስልጠና የመግቢያ ፈተናው ህዳር 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እንደሚሰጥ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማሳወቁ ይታወሳል። ይሁን እንጂ የፋስት ትራክ የB ዲፕሎማ ወስደው ለCAF A ላይሰንስ ስልጠና ለመግባት የተዘጋጁ አንዳንድ አሰልጣኞች ፈተናው በእንግሊዝኛ መሰጠቱን በመቃወም ጥያቄ እያነሱ ይገኛሉ። አሰልጣኞቹ እንደሚሉት፣ «በእንግሊዝኛ አንፈተንም። በዚህ ቋንቋ ከተፈተንን ውጤት ማምጣት ይከብደናል። እኛ የምናሰለጥነው ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ነው፤ ተጫዋቾቻችንም የሚናገሩትና የሚያነቡት አማርኛ ነው» የሚል ነው። ነገር ግን የCAF A ላይሰንስ ስልጠና በCAF ከሚጠቀምባቸው የመግባቢያ ቋንቋዎች አንዱ በሆነው እንግሊዝኛ የሚሰጥ ሲሆን፣ ይህንን ላይሰንስ የያዘ አሰልጣኝ በመላው አፍሪካ የማሰልጠን ዕድል ይኖረዋል። ከዚህም ባለፈ፣ ይህንን ላይሰንስ የያዘ አሰልጣኝ ወደፊት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድንም ሆነ የሌሎች ሀገራትን ብሔራዊ ቡድኖች የማሰልጠን ዕድል ሊያገኝ ይችላል። ጥያቄው ግን ይህ ነው፦ በአፍሪካ ደረጃ የማሰልጠን ዕድል የሚከፍትላቸውን ላይሰንስ ለመያዝ የሚፈልጉ አሰልጣኞች፣ ከኢትዮጵያ ውጭ ባሉ ቡድኖች ወይም ብሔራዊ ቡድኖች የማሰልጠን ዕድል ሲያገኙ በምን ቋንቋ ይግባባሉ? እንዴት ነው ብሔራዊ ቡድንስ ለማሰልጠን ጥያቄዎችን የሚያስቀርቡት? ይህ ጉዳይ ከፈተና ቋንቋ በላይ የአሰልጣኞችን ዓለም አቀፍ ብቃትና የሙያ ዝግጁነት የሚያነሳ ጥያቄ ነው። [ ምንጭ :- ብሩክ ተስፋዬ ] @DireSoccer

Open in Telegram
Views208−24%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
#12433Photo
Views216−21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12432Photo
Views215−21%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12430Photo
Views211−23%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12428Photo
Views213−22%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12426Photo
Views309+13%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12425Photo

ስፔን ከ2030 የዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት ራሷን ልታገል እንደምትችል ተገለፀ ጥቅምት 28፣ 2019 (አራዳ ኤፍ ኤም) የ2030 የዓለም ዋንጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በስድስት ሀገራት ላይ እንደሚደረግ ይታወቃል። ውድድሩ የመክፈቻ ሶስት ጨዋታዎችን በአርጀንቲና ፣ ዩራጋይ እና ፓራጓይ ካደረገ በኋላ ቀሪ ጨዋታዎች በሞሮኮ ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል ይደረጋሉ። የውድድሩ ፍፃሜ የሚደረግበት አዘጋጅ ሀገር ወይም ስታድየም ግን እስካሁን ድረስ ይፋ አልተደረገም። ፊፋ የፍፃሜውን ጨዋታ ለሞሮኮ ይሰጣል ተብሎ መወራቱን ተከትሎም ከሶስት ሳምንት በኋላ በሚደረገው የስፔን ምርጫ ተወዳዳሪ የሆኑት አልቤርቶ ኑኔዝ ፌይሆ አቋማቸውን አሳውቀዋል። የ"ፒውፕል ፓርቲ" ተወካይ የሆኑት ግለሰቡ ፊፋ የፍፃሜውን ጨዋታ አዘጋጅነት ለስፔን ካልሰጠ ስፔን ራሷን ከዓለም ዋንጫ አዘጋጅነት ታገላለች ብለዋል። በስፔን በኩል በርናቦ እና ካምፕ ኑ የፍፃሜውን ጨዋታ ለማስተናገድ የቀረቡ ሲሆን በሞሮኮ በኩል ደግሞ 115 ሺህ ተመልካች ይይዛል የተባለው እና በግንባታ ላይ ያለው ሀሰን ሁለተኛ ስታድየም ቀርበዋል። @DireSoccer

Open in Telegram
Views413+51%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#12424Photo
Views384+41%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#12422Photo
Views456+67%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—