Account

Posts of ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹

newest first

#3342Photo

🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🔹🔺በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የመኪና ሽያጭ እና ገዢን ልናገናኛችሁ ነው 🔹🔺 ሻጮች እነዚህን ዋና ዋና መረጃዎች @dagemworku ላኩልን ፦ 1) ​መሰረታዊ መረጃዎች: ምርት ሀገር ፣ ሞዴል፣ የተመረተበት ዓመት፣ ቀለም እና የሰሌዳ ሁኔታ። 2) ​ቴክኒካዊ ሁኔታ: የማርሽ ዓይነት (አውቶማቲክ/ማንዋል)፣ የሞተር ዓይነት (ቤንዚን/ዲዝል/ኤሌክትሪክ)፣ ሲሲ እና የኪሎሜትር ንባብ (Mileage)። 3) ​የመኪናው ቁመና: አሁን ያለበት ደረጃ (አዲስ/ያገለገለ)፣ የጎማዎች እና የውስጥ ክፍሎች (ሰንሮፍ፣ የቆዳ መቀመጫ) ሁኔታ በፎቶ። 4) ​ዋጋ እና ክፍያ: የመሸጫ ዋጋ፣ ተደራዳሪ መሆን አለመሆኑ እና የክፍያ አማራጮች። 5) ​ሕጋዊ ሰነዶች: የሊብሬ፣ የባለቤትነት ሁኔታ (በራሱ ስም ወይም በውክልና)። 6) ​ፎቶዎች: የውጪ፣ የውስጥ፣ የሞተር ክፍል እና ካሉ የጭረት ቦታዎች ፎቶዎች። 7) ​የሻጩ መረጃ: ስም፣ ስልክ ቁጥር እና የሚገኝበት አካባቢ። እነዚህን አሟልታችሁ በ0912899205 ላይ ደውላችሁ በቴሌግራም ወይንም Whatsapp ላይ መረጃዎችን ላኩ ከ100,000 በላይ ተከታዮች ስላሉን ገዢ እና ኪራይ እናገናኛለን። @deromzenderom

Open in Telegram
Views572+13%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#3341Photo
Views724+44%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#3339Video
Views1,100+118%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#3332Photo

🟢 ድሮም ዘንድሮም ማለት ጊዜ አልፎ ዘንድሮ የቀረን ቮልስዋገን መሆኑን ማወቃችን ነው! ቮልስዋገነን መናቅ ጊዜን እና መካኒካል እውቀት ወይም ሚስጥርን አለመረዳት ነው! በትንሹ 60 አመት ያገለገለ ወደፊት 60አመትም ያገለግላል እና .... ____ የጣሊያኑ ነዳጅ ኩባንያ አጂፕ (Agip - Azienda Generale Italiana Petroli) ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የገባው በ1930ዎቹ (በ1928–1929 ዓ.ም. አካባቢ) በጣሊያን ወረራ ወቅት ነበር። ዋና ዋና ታሪካዊ ሂደቶች፡ መጀመሪያ ገበያ መግባት (1930ዎቹ)፦ Agip ከጣሊያን ኃይሎች ጋር በመሆን በኢትዮጵያ ውስጥ የነዳጅ ማደያዎችን መሥራት እና የነዳጅ ፍለጋ ጥናቶችን (በተለይም በኦጋዴን አካባቢ) ማካሄድ ጀመረ። ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ፦ ከፋሺስት ጣሊያን መሸነፍ በኋላም ቢሆን ኩባንያው በኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ዋና የነዳጅ አቅራቢና የነዳጅ ማደያዎች ባለቤት ሆኖ ሥራውን በመደበኛ ንግድ ደረጃ ለበርካታ አሥርታት ቀጥሏል። ከኢትዮጵያ ገበያ መውጣት (በ2000 እ.ኤ.አ / 1993 ዓ.ም)፦ Agip በኢትዮጵያ የነበሩትን የነዳጅ ማደያዎችና የጋዝ ስርጭት ንግዱን ለሼል (Shell) አሺጦ ከገበያው ወጥቷል። ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የነዳጅ ማደያዎች «አጂፕ» በሚለው ስም ባይሰሩም፣ አብዛኞቹ የቀድሞዎቹ ማደያዎች ቦታዎች በሌሎች ኩባንያዎች (እንደ ሼል/ቶታል/ኦይሊቢያ) ተተክተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። @deromzenderom 💠

Open in Telegram
Views1,030+104%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—