
ድሮም ዘንድሮም ™ 🇪🇹
Do you own a classic Bug or Kombi in Ethiopia? Send us your photos, restoration stories, or road trip clips, and let’s feature your story! Send your content @deromzenderombot Group @deromzenderomgroup
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 9, 2026 | 572 |
| Nov 10, 2026 | 625 |
| Nov 14, 2026 | 502 |
| Nov 19, 2026 | 318 |
Most viewed this month
- 01Views625Forwards—Reactions1Comments—
- 02Views572Forwards—Reactions4Comments—
- 03Views502Forwards—Reactions4Comments—
- 04Views318Forwards—Reactions2Comments—
Latest posts
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹 የ1950' ወይንም ከዛ ቀደም የተመረቱ ቢትል እና ኮምቢ ቮልስዋገኖች ለግዢ ይፈለጋሉ 0912899205 ደውሉልን ወይንም @dagemworku ሙሉ የሽያጭ መረጃ ላኩልን
Open in Telegram🔺🔺🔺የሚሸጥ መኪና 🔺🔺🔺 ሞዴል: 1970 ጉልበት: 40 የፈረስ አድራሻ: አዲሱ ገባያ ባለቤት: (ሀብታሙ) ስልክ: 0911352822 @deromzenderom 💠
Open in Telegram🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩🟩 🔹🔺በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት የመኪና ሽያጭ እና ገዢን ልናገናኛችሁ ነው 🔹🔺 ሻጮች እነዚህን ዋና ዋና መረጃዎች @dagemworku ላኩልን ፦ 1) መሰረታዊ መረጃዎች: ምርት ሀገር ፣ ሞዴል፣ የተመረተበት ዓመት፣ ቀለም እና የሰሌዳ ሁኔታ። 2) ቴክኒካዊ ሁኔታ: የማርሽ ዓይነት (አውቶማቲክ/ማንዋል)፣ የሞተር ዓይነት (ቤንዚን/ዲዝል/ኤሌክትሪክ)፣ ሲሲ እና የኪሎሜትር ንባብ (Mileage)። 3) የመኪናው ቁመና: አሁን ያለበት ደረጃ (አዲስ/ያገለገለ)፣ የጎማዎች እና የውስጥ ክፍሎች (ሰንሮፍ፣ የቆዳ መቀመጫ) ሁኔታ በፎቶ። 4) ዋጋ እና ክፍያ: የመሸጫ ዋጋ፣ ተደራዳሪ መሆን አለመሆኑ እና የክፍያ አማራጮች። 5) ሕጋዊ ሰነዶች: የሊብሬ፣ የባለቤትነት ሁኔታ (በራሱ ስም ወይም በውክልና)። 6) ፎቶዎች: የውጪ፣ የውስጥ፣ የሞተር ክፍል እና ካሉ የጭረት ቦታዎች ፎቶዎች። 7) የሻጩ መረጃ: ስም፣ ስልክ ቁጥር እና የሚገኝበት አካባቢ። እነዚህን አሟልታችሁ በ0912899205 ላይ ደውላችሁ በቴሌግራም ወይንም Whatsapp ላይ መረጃዎችን ላኩ ከ100,000 በላይ ተከታዮች ስላሉን ገዢ እና ኪራይ እናገናኛለን። @deromzenderom
Open in Telegram📞"በቃ ፒያሳ ጋር እንገናኝ" ካልንበት ጊዜ እና ከተቀጣጠርንበት ስፍራ የቀረው ትዝታ ታሪካችን ቮልስ ብቻ ነው፣ ታሪክ ይዘን የምንሾፍር የምንቀሰቀስ ሰዎች ነን ለዚህ ነው "ድሮም ዘንድሮም" የሚል ስያሜ የሰጠነው። ታሪክ ከሁነት ውጪ በቋሚ እና ተንቀሳቃሽ ቅርስ ይታወሳል፣ እኛ ቮልስዋገናዊ ነን @deromzenderom 💠
Open in Telegram👌ካናዳዊ ኢንጅነር የቮልስዋገን ኮምቢ መኪና ቦዲ ወደ ሄሊኮፕተር በዚህ መልክ ቀይሯል A Canadian aviation tech turned a rusty 1960s VW camper into a wild piece of industrial art by fusing its front with the rear of a scrapped Airbus H125. After more than a year of cutting and welding, the finished build can't fly, but it looks ready for takeoff. via/chuckteschke @deromzenderom
Open in Telegram⚠️እራሳችሁን እና ሌሎችን የፍጥነት ወሰን ባለማለፍ እና የተሽከርካሪ ጥገና በየጊዜው በማድረግ ጥንቃቄ አድርጉ። በአጋጣሚ አደጋ ቢደርስ ግን ይህ መረጃ ለሚጠቅመው ሰው አካፍሉ @deromzenderom
Open in TelegramConnections
Similar channels
RAF Car Market@raftoel7Transport1.5K
ATM Car’s@atmcarsolutionTransport1.25K
Super Car Market - ሱፐር የመኪና ገበያ@ethiosupercarmarketTransport1.21K
Ethio German Car Market@eyobjjTransport1.2K
Fitsum car market@dagikidusTransport2.57K
REAL CARS.🇪🇹@jossycarmarTransport3.21K
Bisre car market@bisrecarmarketTransport3.67K
ETHIO CAR SELL@ethio_carTransport3.99K