AI ChatbetaAccount

Posts of Ethiopian SpaceXAI Community

newest first

#366Photo
Views200−92%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#357Photo
Views1,100−57%vs avg
Forwards—
Reactions14
Comments—
#352Photo
Views9,580+277%vs avg
Forwards—
Reactions26
Comments—
#348Photo
Views1,610−37%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#347Photo

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) ጋር በትብብር የሚያካሂደው የኢትዮ-ስታርታፕ ሁለተኛ ዙር የስታርታፕ መስራቾች ውድድር ምዝገባ ጀምሯል! በተለያዩ ዘርፎች የሚሰሩ ስታርታፖች የፈጠራ ሐሳቦቻቸውን፣ መፍትሔዎቻቸውንና የማደግ አቅማቸውን የሚያቀርቡበትን ይህን ዕድል ይጠቀሙ! የውድድሩ አሸናፊዎች የሚያገኙት የፈጠራ ሐሳባቸውን ወደ ቀጣይ የዕድገት ደረጃ ለማሸጋገር የፋይናንስ ድጋፍ፤ ሃገራዊ ስታርታፕ ስያሜ ለማግኘት የሚያግዝ የዝግጁነት ድጋፍ፣ በአለም አቀፍ መድረኮች ቀርበው ስራዎቻቸውን የማስተዋወቅ ዕድሎች ይመቻቻሉ፣ ከሚመለከታቸው ተቋማትና የድጋፍ አካላት ጋር የትብብርና የድጋፍ ዕድሎች ይመቻቻሉ፡፡ የምዝገባ ጊዜ ከጥቅምት 6 እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም. አሁኑኑ ይመዝገቡ! https://ethiostartup.ebc.org.et/ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) እና በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በትብብር የተዘጋጀ። ethiostartup.ebc.org.et Ethio Startup Challenge Ethio Startup Challenge — register, evaluate and discover Ethiopia's next generation of startups.

Open in Telegram
Views1,920−25%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—