Vent - 3560 👩 Ere Guys exit exam eko derese yihew eskahun bedenb altezegajehum zm biye tyake nw eyeserhu yalehut beza lay health temari negn gin still fixed yehone time schedule yelegnim beka endihu beagegnehut agatami hulu tyake ayalew keza beza topic search adergalew gena tnsh endayew gizew eyerote ahun ahunima betam eyasferagn nw min ladrig? anyone endet endalefachihu yalachun experience share btadergugn please🙏🙏🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other Telegram | Bot
Open in TelegramPosts of Christian Vent
Vent - 3559 እንዴት ሽፍት ማለት እችላለሁ?? ማለት ብቻዬን መሆን ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ልቤን ወደ እግዚአብሔር መመለስ እፈልጋለው ትኩረቴን የበታተኑትን ነገሮች ሁሉ ትቼ እግዚአብሔርን ብቻ እያልኩ መኖር እፈልጋለው ━━━━━━━━━━━━━━━ #SpiritualLife #ChristianChallenges Telegram | Bot
Open in Telegram⚠️ This content has been removed by an admin. Vent - 3558 ━━━━━━━━━━━━━━━ #WorkLife #PrayForMe #SpiritualLife #ChristianChallenges Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3557 👨 ዛሬ ያስተማረን ወንጌላዊ ምን አለ አጠገባቹ ያለውን ሰው ያዙትና ሰላም ነው ወይ በሉት ሴት ከሆነች ደግሞ በደንብ ሰላም ነው ወይ በሏት ማን ያውቃል መሰረቱ እዚው ይጣል ይሆናል😭 አረ ተቃውሞ እንደ ቸርች እየደረሰብን ነው ማህበሩ exposition መስጠት አለበት ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3556 👨 ❤i want a Christian friend ke 6 kilo or 4 klo(5kilo) akebabi setm wendm ━━━━━━━━━━━━━━━ #Youth Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3555 👩 Selam endet nachihu, Agona/Adey Abeba akebabi abal mihonibet ena magelegilibet tiru mitilut church suggest argugn esti ━━━━━━━━━━━━━━━ #SpiritualLife Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3554 👨 yoo guys endet nachu 🙌😁 19m here ena i don't have Christian friends ena like church rasu yelengim ena alhedim gin ahun i want Christian friends ena yehone church abal bihon because lela ketema neberku ena eza dehininer ena agelgilot timhirt cherishe neber gin ezi wede addis abeba move kareku bohala church kehedku rasu ametat alefeng. ━━━━━━━━━━━━━━━ #Youth Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3553 👩 Selam endet nachu ee menfesawi hiwetu yetebelash metseley bible matenat yaqome Christian endegena lememeles ke egziabeher ga yalewen hebret hiwot lemasetekakel bifeleg yetegnawen bible kefel matenat endijemer temekrutalachu ena endetes yatena ketu kefel lejemer ━━━━━━━━━━━━━━━ #SpiritualLife Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3552 👨 If God knew before creating Judas that Judas would betray Jesus, and God still chose to create him, how can Judas be fully responsible for an outcome God already knew? Please give me your answers politely. ━━━━━━━━━━━━━━━ #BibleQuestion Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3551 👩 Selam Daily ye egezabehern kal mzmur spiritual hasabuchn share miyaregen abzta or abezyo sele eyesus miyaweragn ye menfes kdus wedaj yehune wendem or ehet felgalew ena fekadegna yehune sew yawwragn ━━━━━━━━━━━━━━━ #SpiritualLife Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3550 👨 Tilik sewu lehon endhone And valuable yehone sewu lehager...letiwuld.. Dilochen lingerachihu 1. Porn yemesaselu koshahsa mesheshegya washochim niqilqil🦾💪🦾💪 any feeling sisemagn earasen beGeta erdata manage madreg, deal madreg ...sazin I deal it properly biblically before God 2. Timhirte ley focus...negeye ley focus zelaki desta leyfocus cheap sources of dopamine kehiwote tirig ..diro chat minamin mil sewu, ... milewun akomuku(alama bis neger)...eyanebebku silke endet yaschegregn endenebere ,endet eጣድ endnebre ahun ahun check maregewu in per >1 hr... ohhh silke agelgaye..useful honee guys 🤗💪💪 3. Word of God daily meditate adergalewu...I learn to love the Word of God Kalu gar kuch biye hrs salwuk yalfal...eytenkawu eyewodedkut..eylewotwgn..eybertagn...joyful eyaregegn 😂😂😂😇 4. Beka erasen keGetaye tetabike agegnahugn...ena focused lib newu yalegn..daily devotion time alegn Geta beykenu yinagregnal🙏🙏...share madergewu turu guadegna baynoregnim beka hule yehone maselasilewu Kal,mel'ikit wuste ale 4. Betam focused and single minded hognalewu..bicha mehonin besewu seykebebu happy and joyful mehonin temarku...ERASEN beGeta wodedkut..😍😍 5. Ena I will be medical doctor soon 😷 ...just it's beginning.. bizu newu rei'ye/visione Tselyulign Geta more bless endiyaregegn more endiyasadigegn ewodachihulewu😊🥰 ━━━━━━━━━━━━━━━ #WorkLife #PrayForMe #Testimony Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3549 👨 ፨ THE POWER OF GRATITUDE | የምስጋና ኃይል 🙏❤️ ውድ ጓደኞቼ፣ ዛሬ ስለተሰጠን አዲስ ቀን ለፈጣሪያችን ከልብ እናመስግን። Sometimes, we become so busy chasing what we don't have that we forget to appreciate what we already have. አንዳንድ ጊዜ የሌለንን ነገር ለማግኘት በመሮጥ ያለንን በረከት መመልከት እንረሳለን። ግን ዛሬ የምንተነፍሰው እስትንፋስ፣ የምናየው ብርሃን፣ የምንወዳቸው ሰዎች መኖር እና እንደገና የመጀመር እድል ሁሉ ትልቅ ስጦታዎች ናቸው። Gratitude doesn't mean that life is perfect. It means recognizing God's goodness even when life is not easy. ምስጋና ማለት ሁሉም ነገር እንደፈለግነው ሆኗል ማለት አይደለም። በችግር ውስጥም ቢሆን የፈጣሪን ቸርነት ማየት ማለት ነው። ውድ ጓደኞቼ፣ ሁልጊዜ ትልቅ ስኬት እስኪመጣ፣ ህልማችን እስኪሳካ ወይም ሁሉም ነገር እስኪስተካከል ድረስ ደስታችንን አናራዝም። ዛሬን እንደ ስጦታ እንቀበል። ትናንት አልፏል፣ ነገ ገና አልደረሰም፣ ያለን ግን ዛሬ ነው። A grateful heart sees blessings where others see ordinary things. ❤️ አንድ ቀን ሳንረዳው የምንኖረው ተራ ቀን ለሌላ ሰው ትልቅ ህልም ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለትንሹም ለትልቁም እናመስግን። እናም ዛሬ ሶስት ነገሮችን እናስብ፦ 🙏 ስለተሰጠን ህይወት እናመስግን። ❤️ በህይወታችን ስላሉ የምንወዳቸው ሰዎች እናመስግን። 🌱 ስለሚመጣው ነገር ተስፋ እናድርግ። May God bless our day, guide our steps, protect our dreams, and fill our hearts with peace. መልካም ቀን ውድ ጓደኞቼ! 🙏 Stay grateful, stay humble, and never stop believing in God's goodness. 🌍✨ ━━━━━━━━━━━━━━━ #SpiritualLife Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3548 👨 ⚠️ Warning Explicit / sexual content Tap "View Post" to read it ━━━━━━━━━━━━━━━ #Bible #Youth #Marriage #SpiritualLife #ChristianChallenges Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3547 👨 Ere ene endew koy men teshalegn? Zare sele bible and sex bemil hasab tmhrt neberen keza pastor mentioned ምሳሌ 5:19 እንደ ተወደደች ዋላ እንደ ተዋበችም ሚዳቋ ጡትዋ ሁልጊዜ ታርካህ በፍቅርዋም ሁልጊዜ ጥገብ። Ena maseb makom alchalkum Men malet new yehe kelay yalew hasabu lela set gar selalemehed yawerana Keza demo be ጡትዋ tarekah? Sry mayhon neger kehone gn Ke church endemetaw yehen nbr saseb yeneberew ━━━━━━━━━━━━━━━ #BibleQuestion Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3546 👩 ከአንድ ወንድም ጋር እያወራን በቅርቡ ስለገጠመው ነገር አጫውቶኝ ነበር ይኸውም! በአንድ ቸርች ውስጥ ከሚያውቃትና ከአምስት ወር በላይ በጓደኝነት ብቻ ከሚቀርባት ሴት ፍቅር እንደያዘው ነገረኝ እናም ብዙውን ጊዜ ወሬያቸው በሙሉ በቴክስት ላይ የተወሰነ በመሆኑ አካላዊ ግንኙነታቸው እምብዛም ነበር። ከአምስት ወራት በላይ ሲያወሩ እርስ በእርስ ያላቸው መተማመንና የሚሰጣጡት እረፍት እጅግ ትልቅ እንደነበረም ጨምሮ ነገረኝ። እንደውም ሁል ጊዜ ዘውትር ያለመታከት እንደሚፀልይላትና ፍቅሩ በስሜት ላይ ያልተጣደ ዘላቂ እንዲሆን የጌታን ፍቃድ በብርቱ ይጠይቅም ጭምር ነበር። ከሁለት ቀን በፊት አምኖበትና ጉዳዩን በጌታ ፊት አቅርቦበት ጉዳዩን ቀለል አድርጎ ጫና ሳይሰማትና በነፃነት ተሞልታ እንዲሁም የትኛውንም ውሳኔ ብትወስን ፍፁም እንደሚያከብርላት ነግሯት ከእርሷ ጋር ግንኙነት መመስረት እንደሚፈልግ ነገራት። እርሷም ለአንድ ደቂቃ ያህል ትንሽ ፈገግ እንደማለትና እንደማፈርም እያለች እንፀልይበት(የእግዚአብሄር ፍቃድ እንዳለበት እንወቅ) እናም ትንሽ ላስብበትም ብላ እንደመለሰችለት ነገረኝ። እናም እርሱ የጠየቀኝ ነገር "አስባበትና ፀልያበት ምላሿን ለመስማት ምን ያህል የጊዜ ቀነ ገደብ መጠበቅ ይኖርብኝ ይሆን?" የሚልና " አሁን ምላሿን እስክሰማ ድረስ ከእርሷ ጋር ያለኝን ወሬ በምን አይነት ስሜት መቀጠል አለብኝ?" ምን ትመክሩታላችሁ(ትመልሱለታላችሁ) ለዚህ ወንድም! ━━━━━━━━━━━━━━━ #Relationship Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3545 👨 Guys, endet nachu quick question especially for the ladies here in this vent. Everyone says wend ena set cannot be best friends.en gn Suppose you have a guy best friend and you're 100% sure he has zero romantic feelings for you. Beka yhen chance O nw bilachu wisedut ena Would you still keep him as your bestie, or do you still stand by "men and women can't be best friends"? Reason I'm asking is this dynamic is usually lenante yadelal malet kewendu yeteshale bezi relationship mititekemut enante nachu . lemasle Campus eyalen, I had a girl best friend who expected all my attention and care, beka bzu ngr endaderglat mitfelg lechgrochua hulu kegonua endhon mitetbk gen summer break lay sinhon we gibim hona malasfelgat kemeselat chrash atawkegnm beka malet lesua mnm neberku endewm yehone time yegna gibi rebsha tefetro wendoch akebabi hulet lijoch motew federal gebto mnamn letnsh ameletku ena timhrtm tekuarto lewer mnamn wchi mader jemre nbr bezi gize enkuan yet neh bila alteyekechignm yhen yahl nbr . She only called when she felt lonely or down lemaslae to take her to a café, buy her food, or bring chocolate to her dorm mnamn . At first I thought it was normal, then I realized I was being used and stopped. Keza eske graduation we never spoke again, even at fellow and church programs. now yeteleyaye bota yerasachinn life eyenorn nw anyhow Be real: is the issue really about "catching feelings," or do you just know the dynamic itself isn't fair? Because kemtagegnut with out responsibikity mitfelgutn care ena attention silemtagegnubet ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other #Youth #Relationship Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3544 👩 እኔ ቤተክርስቲያን ውስጥ አገልጋይ ነኝ እና እሮብ እሮብ ቤተክርስቲያን እሄዳለውና እንማራለን እና አናቴ የቸርቹ ሽማግሌዎች ውስጥ አለችና እሮብ የትምህርት ቀን ነው ሌላ ቀን ይሁን አለች ሌላ ቀን ከሆነ ደግሞ ህብረቱ ወደ መበተን ነው የሚሄደው ያለበዚያ ደሞ እኔ ከዛ ህብረት መውጣት አለብኝ ግን ከህብረቱ ስወጣ በጣም እጎዳለው ከህብረቱ ካልወጣው ደሞ ህብረቱ ይጓዳል እናቴን በምንም ማሳመን አልቻልኩም ምን ላድርግ plus ምክር ስጡኝ እንደ እህታችሁ🥺🥺🥺🙏🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3543 👩 ለወጣት ወንድሞቼ እና እህቶቼ የተላከ የህይወት ስንቅ! ካነበብኩት ከተማርኩት ከምኞቴ ....ለእናንተ ወጣትነት የህይወት ወርቃማው ምዕራፍ ነው። ጉልበት፣ ጊዜ እና ትኩስ አእምሮ ያለን ዛሬ ነው። እንደ አንድ ወጣት፣ አንባቢ እና ክርስቲያን በህይወት ጉዟችን ላይ አብረን ልንይዛቸው የሚገቡ 5 ቁልፍ ነጥቦችን ላካፍላችሁ ወደድኩ፦ 1. ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ለዘላለማዊ ነገር እናውለው መጽሐፍ ቅዱስ "የጭንቀት ቀን ሳይመጣ በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" (መክብብ 12:1) ይላል። ወጣትነታችንን ጊዜያዊ በሆኑ ስሜቶች እና ትኩረትን በሚሰርቁ አላስፈላጊ ነገሮች (ለምሳሌ የማህበራዊ ሚዲያ ሱስ) አናባክን። 💡 ከመጽሐፍት ዕንቁ ሀሳብ፦ ጄምስ ክሊር Atomic Habits በተሰኘው መጽሐፉ "የዛሬ ውጤታችን የትናንት ልማዶቻችን ድምር ነው" ይላል። ትናንሽ የሚመስሉ የዕለት ተዕለት ልማዶቻችን (ጸሎት፣ ንባብ፣ ስራ) የነገ ማንነታችንን ይቀርጻሉ። 2. አእምሯችንን በንባብ እናንጽ (መጽሐፍ ቅዱስ + መጽሐፍት) ሮሜ 12:2 "በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ" ይላል። ልባችን የሚታደሰው ደግሞ በምንመግበው እውቀት ነው። በየቀኑ የእግዚአብሔርን ቃል ከማንበብ ጎን ለጎን ጥሩ መንፈሳዊ፣ የስነ-ልቦና እና የታሪክ መጽሐፍትን እናንብብ። 💡 ከመጽሐፍት ዕንቁ ሀሳብ፦ ቻርሊ ጆንስ "ከአምስት ዓመት በኋላ አሁን ካለንበት የምንለየው በሁለት ነገሮች ብቻ ነው፤ በምናነባቸው መጽሐፍት እና በምንገናኛቸው ሰዎች!" ይላል። 3. ወደ እግዚአብሔር መቅረብን የህይወታችን ዋና መሠረት እናድርግ "ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል" (ያዕቆብ 4:8)። በወጣትነት የሚመጡ ፈተናዎችን የምናሸንፈውና እውነተኛ እርካታ የምናገኘው በራሳችን ጥንካሬ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ባለን የጠበቀ ህብረት ነው። በጸሎት፣ በአምልኮ እና በቃሉ ውስጥ ሆነን ከእርሱ ጋር የግል ጊዜ እናሳልፍ። 💡 ከመጽሐፍት ዕንቁ ሀሳብ፦ ሲ.ኤስ. ሉዊስ Mere Christianity በተሰኘው መጽሐፉ "እግዚአብሔር የሰውን ልብ የፈጠረው በራሱ ብቻ እንዲረካ አድርጎ ነው፤ ልክ መኪና በነዳጅ ብቻ እንዲሰራ ተደርጎ እንደተፈጠረው!" ይላል። 4. ራዕይ እና ግልጽ ዓላማ ይኑረን "ራዕይ በሌለበት ሕዝብ መረን ይሆናል" (ምሳሌ 29:18)። ህይወትን በአጋጣሚ አንኑር። እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን ልዩ መክሊት እና ዓላማ በጸሎት እና በንባብ ፈልገን እናግኝ። 💡 ከመጽሐፍት ዕንቁ ሀሳብ፦ ሪክ ዋረን The Purpose Driven Life በተሰኘው መጽሐፉ "ህይወት የሚጀምረው ስለ ራሳችን ማሰብ ስናቆምና ፈጣሪ ለምን እንደፈጠረን መኖር ስንጀምር ነው" ይላል። 5. የምንውልበትን ሰው እንምረጥ (ጤናማ ጓደኝነት) "ከጠቢባን ጋር የሚሄድ ጠቢብ ይሆናል" (ምሳሌ 13:20)። ወደ እግዚአብሔር፣ ወደ መጽሐፍት እና ወደ ዓላማችን የሚያቀርቡንን ጓደኞች እንምረጥ። በፍቅርና በትዳር ጉዳይ ላይም በስሜት ሳይሆን በጸሎትና በመረዳት እንራመድ። 💡 ከመጽሐፍት ዕንቁ ሀሳብ፦ የታወቀው አባባል "የምንውልባቸው 5 የቅርብ ጓደኞቻችን አማካይ ውጤት እኛ ነን" እንደሚለው፣ አካባቢያችን ወደ ላይ የሚስበን መሆኑን እናረጋግጥ። እና "ማንም ታናሽነትህን አይናቀው፤ ነገር ግን በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን።" (1ኛ ጢሞቴዎስ 4:12)። በወጣትነታችን እግዚአብሔርን እያከበርን፣ አእምሯችንን እያነጽን ለትውልድ የምንተርፍ እንሁን! 🙏🔥 "Let’s honor God in our youth, feed our minds with truth, and build lives that echo in eternity. Today's readers are tomorrow's leaders—let’s stay rooted, keep growing, and shine bright!" ✨📖 ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other #Youth Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3542 👨 አማኝ ካልሆነ/ች ሰው ጋር የሚመሰረት የፍቅር ግኑኝነት ፊፃመው ውድቀት'ና ፀፄት ነው! አንድ በሥራ ምክንያት የተዋወኩት ሰው ነበር አንድ ላይ ነው የሚንሰራው,ልጁ ኦርቶዶክሰ ነው። ይጠጣል፣ ይቅማል፣ከፅድቅ ውጭ ምንም አይቀርለትም, እና ያጫውተኛል ጴንጤ ከሆኑ እህቶች ጋር ብዙ የፍቅር ህይወት እንዳሳለፈ ይነግረኛል እንዴ ጄብድ,"ይገርማሃል አንዷ የኳር Leader ነበረች እንዴ ባል ና ምሰት ነበርን ይለኛል" ቱ! ለላኟ ደሞ እያሌ ይዘረዚራል🤭 ህይወተቼውን እንዴት አድርጎ እንዳመሰቃቀለ እንዴ ቀልድ ይነግረኛል,ዛሬ ደሞ ቅርብ ጊዜ ከተዋወቃት ሴት ጋር ተጣልቶ, እሷንም ይዞ ሜቶ ሠፈር እየረበሸ ነው ተብዬ ሲሄድ እሷም አትሄድም ዛሬ ሞታለው ማናችሁንም አያገባችሁም" እያለ ቀወጠው ልጠይቀው ሞከርኩ አልሰማ አለኝ,ልጅቷን አሰቃያት ቤት እንዳትሄድም ከለከላት ምን ላርግ🙄 እሺ አንተ ልጅቷን ሼኛት ቢለው እሷ ፈርታ ከሱ ጋር አልሄድም አለች"በቃ ልጅቷን ልቀቃት ትህድ ብዬ ከእኔ ጋር ሌላ ጥል ውሰጥ🥹የልጅቷን ሰልክ ከእጇ ተቀብሎ ከመረት ጋር! .....ልጅቷን እንዴምንም እንድታመልጥ አድርገ አሁን ቤት ገባው...ምን ልላችሁ ነው እባካችሁ በጌታ ካልሆነ ሰው ጋር አትጣመሩ 🙏 ━━━━━━━━━━━━━━━ #Relationship Telegram | Bot
Open in TelegramVent - 3541 👩 Endemn ameshachu guys Eee ye fellow fam sem awtu teble esti emtakut le fam emihon arif sm kene trgumu.... Sle egziyabher 🫱🖐🖐 atlefugn eyelemkwachu new eko teu gnn ━━━━━━━━━━━━━━━ #Other Telegram | Bot
Open in Telegram