መዝሙር 73:25 በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። #notes #bibleverse Join @christiantweets
Open in TelegramPosts of Christian Tweets
ዮሐንስ 14:5-6 ቶማስም፦ "ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?" አለው። ኢየሱስም አለው፦ "እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramሰቆ. ኤርምያስ 3:25 እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። #reminder #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramማቴዎስ 11:28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramመዝሙር 71:5 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ተስፋዬ ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህ። #notes #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramማቴዎስ 6:34 ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። #messages #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramኢሳይያስ 26:3 በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። #tweet #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramሮሜ 12:2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። #reminder #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramመዝሙር 51:12 የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፤ በእሽታ መንፈስም ደግፈህ ያዘኝ። #notes #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramዮሐንስ 15:13 ነፍሱን ስለ ወዳጆቹ ከመስጠት ይልቅ ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር ለማንም የለውም። #tweet #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramማርቆስ 14:24 ደግሞም እንዲህ አላቸው፤ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው፤ #messages #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramነህምያ 8:10 ይህች ቀን ለጌታችን የተቀደሰች ናት፤ የእግዚአብሔር ደስታ ብርታታችሁ ስለሆነ አትዘኑ። #reminder #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramኤርምያስ 29:11 ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም። #messages #bibleverse Join @christiantweets
Open in TelegramIsaiah 1:3 The ox knows its owner, the donkey its master's manger, but Israel does not know; My people do not understand. #tweet #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegram1 ጴጥሮስ 3:18 እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቷልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ፤ እርሱ በሥጋ ሞተ፤ በመንፈስ ግን ሕያው ሆነ፤ #tweet #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegram