መዝሙር 73:25 በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። #notes #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegram
Christian Tweets
Join us for your daily dose of wisdom, grace, and inspiration rooted in God's Word. Admin | @CitizenOfHeaven
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 1, 2026 | 1,870 |
| Nov 4, 2026 | 1,790 |
| Nov 7, 2026 | 1,700 |
| Nov 10, 2026 | 1,510 |
| Nov 14, 2026 | 1,110 |
| Nov 15, 2026 | 1,040 |
| Nov 27, 2026 | 357 |
Most viewed this month
- 01Views1.87KForwards—Reactions63Comments—
- 02Views1.79KForwards—Reactions76Comments—
- 03Views1.7KForwards—Reactions64Comments—
- 04Views1.51KForwards—Reactions53Comments—
Latest posts
ዮሐንስ 14:5-6 ቶማስም፦ "ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን?" አለው። ኢየሱስም አለው፦ "እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።" #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramሰቆ. ኤርምያስ 3:25 እግዚአብሔር በተስፋ ለሚጠብቁት ለምትሻውም ነፍስ መልካም ነው። #reminder #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramማቴዎስ 11:28 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramመዝሙር 71:5 ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ተስፋዬ ከልጅነቴም ጀምሮ መታመኛዬ ነህ። #notes #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramማቴዎስ 6:34 ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል። #messages #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramኢሳይያስ 26:3 በአንተ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። #tweet #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegramሮሜ 12:2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። #reminder #bibleverse Join @christiantweets
Open in Telegram