የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደራዊ ፍጥጫ በባድሜ ተባብሷል ፤ የሶማሊያ አዲስ ክስ፡፡ ዝርዝሩን ቻናላችን ላይ ያገኛሉ፡፡ ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ፡፡ https://youtu.be/pArhmgCVouw #Ethiopia #EthiopianNews #Eritrea #Badme #Somalia
Open in TelegramPosts of Borkena
The Art of Compensating Domestic Illegitimacy by Seeking External Patronage. Read more. https://borkena.com/the-art-of-compensating-domestic-illegitimacy-by-seeking-external-patronage/ #Ethiopia #EthiopianPolitics #ProsperityParty #AbiyAhmed
Open in TelegramAbiy Ahmed: The Accidental Prime Minister — From the Promise of Change to Ethiopia’s Political Turmoil. Read more. https://borkena.com/abiy-ahmed-the-accidental-prime-minister-from-the-promise-of-change-to-ethiopias-political-turmoil/ #Ethiopia #Ethiopianpolitics #AbiyAhmed
Open in TelegramGreater Somalia Is a Failed Political Dream Respect the Will of the People : Farah Maalim Mohamed (MP) Political Contradictions. Read more. https://borkena.com/greater-somalia-is-a-failed-political-dream-respect-the-will-of-the-people/ #Somalia #GreaterSomalia #FarahMaalim
Open in TelegramEU commits €20 million to green and digital trade across Ethiopia, Djibouti and Somalia. Read more. https://borkena.com/eu-commits-e20-million-to-green-and-digital-trade-across-ethiopia-djibouti-and-somalia/ #Ethiopia #EthiopianNews #Djibouti #Somalia #EU #Aid #digitaltrade
Open in Telegramበወረታ ከተማ ወጣቶች በመንግስት ሀይሎች መታፈሳቸው ተሰማ። በአማራ ክልል ወረታ ከተማ በተፈጸመ የወጣቶች አፈሳ፣ ልጆቻቸው በሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተጭነው ሲወሰዱ ለማስጣል ከተሽከርካሪው ጋር እየተሯሯጡ ያለቀሱት አባትና እናቶች ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የብዙዎችን ልብ ሰብሯል። በከተማዋ መፈጸሙ የተገለጸውን ይህንን አፈሳ የሚያሳየውና በቲክቶክ መድረክ ላይ በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኘው ተንቀሳቃሽ ምስል፣ በርካታ ወጣቶች በአንደኛ ደረጃ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተጭነው በመስኮት እጃቸውን እያውለበለቡ ሲወሰዱ ያሳያል። አውቶቡሱ መንቀሳቀስ ሲጀምርም ጋቢ የለበሱና በትር የያዙ አንድ አባት ልጃቸውን ለማስጣል ከመኪናው ጋር በኃይል ሲሮጡ፣ እንዲሁም ሕፃን ልጅ በጀርባቸው ያዘሉ እናትን ጨምሮ ሌሎች እናቶች ራሳቸውን ይዘው በምሬት እያለቀሱ አውቶቡሱን ተከትለው ሲሯሯጡ በምስሉ ላይ ይታያል። ምስሉ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ መሰራጨቱን ተከትሎ በርካታ ዜጎች የወላጆቹን ዕምባና መከራ በመመልከት ጥልቅ ሐዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅትም በተለያዩ ከተሞች የሚፈጸመው የወጣቶች አፈሳ ዳግም መበራከቱን ወጣቶችና ነዋሪዎች በስፋት እየተናገሩ ሲሆን፣ ድርጊቱ በወጣቶች ሕይወትና በወላጆች ሥነ-ልቦና ላይ ከፍተኛ ጫናና ስጋት እየፈጠረ መሆኑ ተመልክቷል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #አረጋ_ከፋለ #አፈሳ #ወረታ #ጎንደር #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in Telegramበአቶ ኢዩ ጩፋ የጥላቻ ንግግር ላይ ፍትህ ተጠየቀ። ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ የሚያደርግ ነው ተብሏል። በተጨማሪም በሌላ የስብከት መድረክ ላይ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ዒላማ በማድረግ «የጎጃም የሌ፣ የጎንደር የሌ፤ እዚህ ቤት የገባ ሁሉ ይቀጠቀጣል፣ ይረገጣል፤ የትም ይሥራ እናፈርሰዋለን» በማለት የጥላቻና የማስፈራሪያ ንግግር ማድረጋቸው በጥቆማ ደብዳቤው ተጠቅሷል። ድርጊቱ የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግን (ስም ማጥፋትና ሕዝብን ማነሳሳት)፣ የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 እንዲሁም የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር 958/2008ን የሚጥስ መሆኑን ጠበቃው ገልጸው፤ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በማያያዝ ፖሊስ ተገቢውን ምርመራ አጣርቶ ተጠሪውን ለፍትሕ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #እዩ_ጩፋ #የጥላቻ_ንግግር #ፕሮቴስታንት #ጎንደር #ጎጃም #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 310 |
| 3 h | 439 |
- After 1 hour310
- Total to date439
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም አካላት ያካተተ ውይይት ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአረብኛ ቋንቋ ባሰራጩት መልዕክት፤ የሱዳን ቀውስ ሰብዓዊ ጉዳቱ በተባባሰበት በዚህ ወቅት፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሱዳናውያን እርስ በርስ ውይይት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከሁሉም የሱዳን ወገኖች በእኩል ርቀት በመቆም፤ ጦርነቱን ማስቆምን፣ ሰፊ ተቀባይነት ያለው የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ማቋቋምን፣ የመንግሥት ተቋማትን መልሶ ማደራጀትን እንዲሁም የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት መጠበቅን የሚያካትት ሀገራዊ ስምምነት እንዲደረስ መድረክ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኗን ገልፀዋል። ውጫዊ መፍትሔዎች ዘላቂ ሰላም እንደማያመጡና የሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታ በሱዳናውያን ብቻ የሚወሰን ጉዳይ መሆኑን፣ የውይይት ጥሪው ዓላማም የትኛውንም ወገን በሌላው ላይ የማሸነፍ ድል ሳይሆን የሱዳንን ሀገራዊ ጥቅም ማስቀደም መሆኑን አብራርተዋል። የሱዳን መረጋጋት ለኢትዮጵያና ለመላው የአፍሪካ ቀንድ ደህንነት ወሳኝ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፥ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ቀጠናዊ አጋሮች ሰብዓዊ ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩና ግጭት እንዳያባብሱ ጥሪ አቅርበዋል። የአቢይን መንግስት በግጭት አባባሽነት የሚከሰው የሱዳን ጦር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ዙሪያ የሰጠው ምላሽ የለም። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ሱዳን #አልቡርሃን #ሄመቲ #ካርቱም #የንፁሃን_ግድያ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 198 |
| 5 h | 400 |
| 7 h | 561 |
- After 1 hour198
- After 6 hours561
- Total to date561
Analysts Urge Unified African Union Lead on Ethiopia–Eritrea Tensions, Cite Lessons from Past Accords. Read more. https://borkena.com/analysts-urge-unified-african-union-lead-on-ethiopia-eritrea-tensions-cite-lessons-from-past-accords/ #Ethiopia #EthiopianNews #Eritrea #Ethiopia
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 57 |
| 7 h | 235 |
- After 6 hours235
- Total to date235
Fifth International Conference on Public Health in Africa Opens in Addis Ababa With Focus on Health Sovereignty. Read more. https://borkena.com/cphia-2026-ethiopia-fifth-international-conference-on-public-health-in-africa-opens-in-addis-ababa-with-focus-on-health-sovereignty/ #Ethiopia #EthiopianNews #CPHIA2026
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 57 |
| 7 h | 226 |
- After 6 hours226
- Total to date226
Despite Internal Conflict, Abiy Ahmed Calls on Sudanese Parties to Join Dialogue Table. Read more. https://borkena.com/despite-internal-conflict-abiy-ahmed-calls-on-sudanese-parties-to-join-dialogue-table/ #Ethiopia #EthiopianNews #News #Sudan
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 48 |
| 7 h | 191 |
- After 6 hours191
- Total to date191
Amnesty International Urges War Crimes Probe into Artillery Attacks on Alamata. Read more. https://borkena.com/ethiopia-amnesty-international-urges-war-crimes-probe-into-artillery-attacks-on-alamata/ #Ethiopia #EthiopianNews #AmnestyInternational #WarCrimes
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 51 |
| 7 h | 188 |
- After 6 hours188
- Total to date188
The Persistence of ‘Otherness’: Teaching, Belonging and Professional Authority in Swedish Higher Education. Read more. https://borkena.com/teaching-belonging-and-professional-authority-in-swedish-higher-education/ #Identity #Otherness #Sweden
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 52 |
| 7 h | 183 |
- After 6 hours183
- Total to date183
Giving Power Back to Society: Messay Kebede’s Challenge and the Ethiopian Iddir. Read more. https://borkena.com/giving-power-back-to-society-messay-kebedes-challenge-and-the-ethiopian-iddir/ #Ethiopia #EthiopianIddir
Open in Telegramየኢትዮጵያ ወታደር፡ የአገር ጠባቂ ወይስ የፓርቲ ጠባቂ? https://shorturl.at/g6iDM #Ethiopia #politics #DefenseForce #ProsperityParty
Open in Telegramእባክዎትን ቦርከና ዮቲዮብ ቻናልን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ ፤ ዜናዎቻችንን የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ በእጂጉ ያግዛል፡፡ ሊንኩ ከታች አለ፡፡ https://www.youtube.com/@borkenamedia #Ethiopia #EthiopianNews #BorkenaYoutubeChannel #
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 398 |
| 25 h | 615 |
- After 24 hours615
- Total to date615
መከላከያና TPF በአላማጣ የፈፀሙት ወንጀል ፤ 6000 የሱዳን ጦር ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ተጠጋ ፡፡ ቻናሉን ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ፡፡ https://youtu.be/G67xwdybewg #Ethiopia #EthiopianNews #Sudan #Alamata #Eritrea #NewsUpdate #ቦርከናዜና
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 10 h | 402 |
| 25 h | 610 |
- After 24 hours610
- Total to date610
በአላማጣ መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይል የጦር ወንጀል መፈፀማቸው ተገለፀ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትናንትናው ዕለት ባወጣውና ለቦርከና በላከው መግለጫ ከመስከረም ወር አጋማሽ በኃላ በአላማጣ ከተማ በተካሄዱ ውጊያዎች ምክንያት ሰላማዊ ሰዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ላይ በገለልተኛ አካል ምርመራ እንዲያደረግ አሳስቧል። ጥቃቶቹ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳላቸው ገልጿል። የመከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ቦታውን ለመቆጣጠር በተኮሷቸው ከባድ መሳሪያዎች ንፁሃን መጎዳታቸውን አመላክቷል። ጥቃቶቹ በተፈጸሙቡቸው ቀናት ማለትም ከመስከረም 16-18/2019 ዓ.ም በከተማዉ የነበረውን ሁኔታ ምርመራ አድርጊያለሁ ያለ ሲሆን የተተኮሱ መድፎች በመኖሪያ መንደሮች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ገልጿል፡፡ ህወሓት ግጭቱ ከመከሰቱ በፊት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በሕዝብ በሚኖርባችዉ አካባቢዎች ምሽጎችን በመመሰረቱ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጉን ጠቀሷል፡፡ የፌደራሉን እና የትግራይ ሰላም ኃይልን ከተጠያቂነት እንደሚያመልጡ እንደማያደርጋቸው አመልክቷል፡፡ በእነዚህ ቀናት 14 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ያለው ተቋሙ ለዚህም በሳታላይት፣በቃለ መጠይቅ እና ሌሎች መንገዶችን ተጠቅሞ ማረጋገጡን አስታውቋል። ለሦስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ትግራይ የሰላም ሰራዊት የ80ሺህ ነዋሪዎቿን ሕይወት ችላ በማለት ተደጋጋሚ የመድፍ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲል አስታውቋል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #አላማጣ #አምነስቲ_ኢንተርናሽናል #መከላከያ #ቲፒኤፍ #የንፁሃን_ግድያ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 13 h | 658 |
| 24 h | 767 |
- After 24 hours767
- Total to date767
ሱዳን 6,000 ጦሯን ወደ ኢትዮጵያ ድንበር ልትልክ ነው ተባለ። 6,000 ወታደሮችን በኢትዮጵያ ድንበር አቅራቢያ ሊያሰማራ መሆኑን የሱዳን ጦር አስታውቋል፡፡ የሱዳን ልዩ ሀይል በቅርቡ 6 ሺህ ወታደሮችን በኢትዮጵያ ድንበር ላይ ለማሰማራት ውሳኔ ላይ ተደርሷል ብሏል፡፡ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰውም በአካባቢው ስጋት በመታየቱ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የሱዳን ጦር ሀይል ዋና አዛዥ ሌተና ጄኔራል አልብሩሀን ዛሬ በሰጡት መግለጫ ፈጥኖ ደራሽ ሀይሉ በሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታ ውስጥ ቦታ የለውም ብለዋል፡፡ ወሳኝ ወታደራዊ ድል እስኪገኝ ወይንም ሚሊሻዎቹ እስኪሸነፉ ድረስ ውጊያው ይቀጥላል ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ሱዳን በትናንትናው እለት ኢትዮጵያ የድሮን ጥቃት አድርሳብኛለች ስትል መወንጀሏ አይዘነጋም። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ሱዳን #አልብርሃን #ሄሜቲ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in TelegramFinchaa Sugar Factory Workers Stage Peaceful Protest Over Attacks as Production Resumes. Read more. https://borkena.com/finchaa-sugar-factory-workers-stage-peaceful-protest-over-attacks-as-production-resumes/ #Ethiopia #Ethiopiannews #FinchaaSugarFactory
Open in TelegramOver 1,600 Displaced People Face Severe Hardship in Hayq After Jari Shelter Drone Strike, Reports. Read more. https://borkena.com/over-1600-displaced-people-face-severe-hardship-in-hayq-after-jari-shelter-drone-strike-reports/ #Ethiopia #Ethiopiannews #IDPs #HumanRights
Open in TelegramMany Displaced Along Ethiopia–Eritrea Border as War Fears Grow and Aid Access Remains Restricted, Reports Say. Read more. https://borkena.com/many-displaced-along-ethiopia-eritrea-border-as-war-fears-grow-and-aid-access-remains-restricted-reports-say/ #Ethiopia #Ethiopiannews #Eritrea #EritreanNews #border
Open in TelegramThe Silent Carnage: Drone Strikes on Aid Convoys and IDPs Camps in Ethiopia Demand International Accountability. Read more. https://borkena.com/the-silent-carnage-drone-strikes-on-aid-convoys-and-idp-camps-in-ethiopia-demand-international-accountability/ #Ethiopia #IDPs #humanrights
Open in TelegramDrone Strikes Hit Homes and UN Compound in Khartoum as Sudan Alleges Launches from Ethiopia, Reports Say. Read more. https://borkena.com/drone-strikes-hit-homes-and-un-compound-in-khartoum-as-sudan-alleges-launches-from-ethiopia-reports-say/ #Ethiopia #EthiopianNews #Sudan #DroneStrike
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 18 h | 456 |
| 24 h | 479 |
- After 24 hours479
- Total to date479
Amnesty International Says Lethal artillery strikes on civilian neighbourhoods in Tigray’s Alamata city must be investigated as war crimes. Read more. https://borkena.com/ethiopia-lethal-artillery-strikes-on-civilian-neighbourhoods-in-tigrays-alamata-city-must-be-investigated-as-war-crimes/#Ethiopia #News #EthiopianNews #PressRelease #Amnesty @messiassefa
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 18 h | 489 |
| 24 h | 519 |
- After 24 hours519
- Total to date519
አቢይ የ2019 የመጀመሪያ ማብራሪያቸውን ሀሙስ ይሰጣሉ። ምክር ቤቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሚገኙበት መደበኛ ጉባኤውን በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል ተብሏል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚገኙበት በመጪው ሐሙስ ያካሂዳል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ እንደሚሰጡ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ምክር ቤቱ ህዳር 17 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባኤው ላይ የመንግሥትን አቋም ካዳመጠ በኋላ የድጋፍ ሞሽን እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ በዕለቱ በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ አገራት አምባሳደሮች፣ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተጠሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ታዋቂ ሰዎች፣ የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው ሌሎች እንግዶች በክብር እንግድነት ይታደማሉ ተብሏል። አብይ ማብራሪያ የሚሰጡት ሀገሪቱ የእርስበርስ ጦርነት ውስጥ በምትገኝበት እና የሰላምና ፀጥታ ሁኔታው በተባባሰበት ወቅት ነው። ዜጎች በኑሮ ውድነት እና ሌሎች ማህበራዊ ምስቅልቅል እየተንገላቱ የሚገኙ ሲሆን፣ በቅርቡ የተመሰረተው አዲሱ የመደመር መንግስት አሉ የተባሉ ችግሮችን የመቅረፍ አቅም እንዳለው ገዥው ፓርቲ አስታውቋል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ፓርላማ #የመደመር_መንግስት #ፖለቲካ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 19 h | 554 |
| 25 h | 575 |
- After 24 hours575
- Total to date575
Prosperity Party Dual-State Architecture : Domination and Expansion (Part II). Read more. https://borkena.com/ethiopia-prosperity-party-dual-state-architecture-domination-and-expansion-part-ii/ #Ethiopia #ProsperityParty #Domination #Expansion #oromumma
Open in TelegramMajoritarian Ethnic Domination and Expansion -The two-pronged ways of exercising power by the Oromo Prosperity Party. Read more. https://borkena.com/ethiopia-majoritarian-ethnic-domination-and-expansion-the-two-pronged-ways-of-exercising-power-by-the-oromo-prosperity-party/ #Ethiopia #ProsperityParty
Open in Telegram