Account
Borkena

Borkena

Ethiopian News

Username
@borkena
Category
News and media
Country
EthiopiaEthiopia
Subscribers7,520
Avg views per post, 7d406last 7 days
ERR5.40%last 7 days

Average views per post by day

By publication day

Show as table
DateAvg views per post
Nov 23, 2026639
Nov 24, 2026461
Nov 25, 2026223

Most viewed this month

  1. 01

    በአላማጣ መከላከያና የትግራይ ሰላም ኃይል የጦር ወንጀል መፈፀማቸው ተገለፀ። አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትናንትናው ዕለት ባወጣውና ለቦርከና በላከው መግለጫ ከመስከረም ወር አጋማሽ በኃላ በአላማጣ ከተማ በተካሄዱ ውጊያዎች ምክንያት ሰላማዊ ሰዎች በሚገኙባቸው አካባቢዎች ላይ የደረሱ ጉዳቶች ላይ በገለልተኛ አካል ምርመራ እንዲያደረግ አሳስቧል። ጥቃቶቹ የጦር ወንጀል የመሆን እድል እንዳላቸው ገልጿል። የመከላከያ ሰራዊት እና የትግራይ ሰላም ኃይል ቦታውን ለመቆጣጠር በተኮሷቸው ከባድ መሳሪያዎች ንፁሃን መጎዳታቸውን አመላክቷል። ጥቃቶቹ በተፈጸሙቡቸው ቀናት ማለትም ከመስከረም 16-18/2019 ዓ.ም በከተማዉ የነበረውን ሁኔታ ምርመራ አድርጊያለሁ ያለ ሲሆን የተተኮሱ መድፎች በመኖሪያ መንደሮች ላይ ጉዳት ማድረሳቸውን ገልጿል፡፡ ህወሓት ግጭቱ ከመከሰቱ በፊት ትምህርት ቤቶችን ጨምሮ በሕዝብ በሚኖርባችዉ አካባቢዎች ምሽጎችን በመመሰረቱ ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዲደርስ ማድረጉን ጠቀሷል፡፡ የፌደራሉን እና የትግራይ ሰላም ኃይልን ከተጠያቂነት እንደሚያመልጡ እንደማያደርጋቸው አመልክቷል፡፡ በእነዚህ ቀናት 14 ሰላማዊ ሰዎች ተገድለዋል ያለው ተቋሙ ለዚህም በሳታላይት፣በቃለ መጠይቅ እና ሌሎች መንገዶችን ተጠቅሞ ማረጋገጡን አስታውቋል። ለሦስት ተከታታይ ቀናት በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እና ትግራይ የሰላም ሰራዊት የ80ሺህ ነዋሪዎቿን ሕይወት ችላ በማለት ተደጋጋሚ የመድፍ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲል አስታውቋል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa #amharic_news #borkena_news #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #አላማጣ #አምነስቲ_ኢንተርናሽናል #መከላከያ #ቲፒኤፍ #የንፁሃን_ግድያ #አማርኛ_ዜና #ዜና #ቦርከና_ዜና

    Photo
    Views767
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—
  2. 02
    Views765
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—
  3. 03
    Views694
    Forwards—
    Reactions—
    Comments—
  4. 04
    Views640
    Forwards—
    Reactions4
    Comments—

Latest posts

#7645Link preview
Views313−23%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h132
2 h313
  1. After 1 hour132
  2. Total to date313
#7644Link preview
Views310−24%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h133
2 h310
  1. After 1 hour133
  2. Total to date310
#7643Link preview
Views245−40%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h100
2 h245
  1. After 1 hour100
  2. Total to date245
#7642Link preview
Views232−43%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h91
3 h232
  1. After 1 hour91
  2. Total to date232
#7641Link preview
Views225−45%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h108
3 h225
  1. After 1 hour108
  2. Total to date225
#7640Photo

በወረታ ከተማ ወጣቶች በመንግስት ሀይሎች መታፈሳቸው ተሰማ። በአማራ ክልል ወረታ ከተማ በተፈጸመ የወጣቶች አፈሳ፣ ልጆቻቸው በሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተጭነው ሲወሰዱ ለማስጣል ከተሽከርካሪው ጋር እየተሯሯጡ ያለቀሱት አባትና እናቶች ተንቀሳቃሽ ምስል በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የብዙዎችን ልብ ሰብሯል። በከተማዋ መፈጸሙ የተገለጸውን ይህንን አፈሳ የሚያሳየውና በቲክቶክ መድረክ ላይ በስፋት እየተዘዋወረ የሚገኘው ተንቀሳቃሽ ምስል፣ በርካታ ወጣቶች በአንደኛ ደረጃ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ተጭነው በመስኮት እጃቸውን እያውለበለቡ ሲወሰዱ ያሳያል። አውቶቡሱ መንቀሳቀስ ሲጀምርም ጋቢ የለበሱና በትር የያዙ አንድ አባት ልጃቸውን ለማስጣል ከመኪናው ጋር በኃይል ሲሮጡ፣ እንዲሁም ሕፃን ልጅ በጀርባቸው ያዘሉ እናትን ጨምሮ ሌሎች እናቶች ራሳቸውን ይዘው በምሬት እያለቀሱ አውቶቡሱን ተከትለው ሲሯሯጡ በምስሉ ላይ ይታያል። ምስሉ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ መሰራጨቱን ተከትሎ በርካታ ዜጎች የወላጆቹን ዕምባና መከራ በመመልከት ጥልቅ ሐዘናቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። በአሁኑ ወቅትም በተለያዩ ከተሞች የሚፈጸመው የወጣቶች አፈሳ ዳግም መበራከቱን ወጣቶችና ነዋሪዎች በስፋት እየተናገሩ ሲሆን፣ ድርጊቱ በወጣቶች ሕይወትና በወላጆች ሥነ-ልቦና ላይ ከፍተኛ ጫናና ስጋት እየፈጠረ መሆኑ ተመልክቷል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa  #amharic_news #borkena_news  #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #አረጋ_ከፋለ  #አፈሳ #ወረታ #ጎንደር  #አማርኛ_ዜና  #ዜና  #ቦርከና_ዜና

Open in Telegram
Views366−10%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h222
3 h366
  1. After 1 hour222
  2. Total to date366
#7639Photo

በአቶ ኢዩ ጩፋ የጥላቻ ንግግር ላይ ፍትህ ተጠየቀ። ጠበቃና የሕግ አማካሪ ሰለሞን ገዛኸኝ፣ አቶ ኢዩ ጩፋ በሃይማኖት ስብከት ሽፋን በጎጃምና በጎንደር አካባቢ ሕዝብ ላይ በጅምላ ስም የማጥፋት፣ የማዋረድና የጥላቻ ንግግር ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ትናንት ኅዳር 15 ቀን 2019 ዓ.ም ለፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይፋዊ የወንጀል ጥቆማ አቅርበዋል። በጥቆማው ላይ እንደተመለከተው፣ ተጠሪው በኅዳር ወር 2019 ዓ.ም በደቡብ ኢትዮጵያ በተካሄደ ስብሰባ ላይ የምዕራብ፣ የምሥራቅ፣ የሰሜን ጎጃምንና የአዊ አካባቢ ሕዝብን «መተተኞች» በማለት በጅምላ መፈረጃቸውና ይህም በማኅበራዊ ሚዲያዎች መሰራጨቱ የሕዝቡን የሥራ ትጋትና እሴት የሚያንቋሽሽ፣ እንዲሁም ተወላጆቹን በሌሎች ኢትዮጵያውያን ዘንድ በጥርጣሬ እንዲታዩ የሚያደርግ ነው ተብሏል። በተጨማሪም በሌላ የስብከት መድረክ ላይ የጎንደርንና የጎጃምን ሕዝብ ዒላማ በማድረግ «የጎጃም የሌ፣ የጎንደር የሌ፤ እዚህ ቤት የገባ ሁሉ ይቀጠቀጣል፣ ይረገጣል፤ የትም ይሥራ እናፈርሰዋለን» በማለት የጥላቻና የማስፈራሪያ ንግግር ማድረጋቸው በጥቆማ ደብዳቤው ተጠቅሷል። ድርጊቱ የኢፌዴሪ የወንጀል ሕግን (ስም ማጥፋትና ሕዝብን ማነሳሳት)፣ የጥላቻ ንግግርንና ሐሰተኛ መረጃን ለመከላከል የወጣውን አዋጅ ቁጥር 1185/2012 እንዲሁም የኮምፒውተር ወንጀል አዋጅ ቁጥር 958/2008ን የሚጥስ መሆኑን ጠበቃው ገልጸው፤ የቪዲዮ ማስረጃዎችን በማያያዝ ፖሊስ ተገቢውን ምርመራ አጣርቶ ተጠሪውን ለፍትሕ እንዲያቀርብ ጠይቀዋል። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa  #amharic_news #borkena_news  #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #እዩ_ጩፋ #የጥላቻ_ንግግር #ፕሮቴስታንት #ጎንደር #ጎጃም   #አማርኛ_ዜና  #ዜና  #ቦርከና_ዜና

Open in Telegram
Views583+44%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
2 h310
3 h439
7 h583
  1. After 1 hour310
  2. After 6 hours583
  3. Total to date583
#7638Photo

ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ለሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ጦርነት በውይይት ለመፍታት ሁሉንም አካላት ያካተተ ውይይት ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአረብኛ ቋንቋ ባሰራጩት መልዕክት፤ የሱዳን ቀውስ ሰብዓዊ ጉዳቱ በተባባሰበት በዚህ ወቅት፣ ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት የሱዳናውያን እርስ በርስ ውይይት ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ከሁሉም የሱዳን ወገኖች በእኩል ርቀት በመቆም፤ ጦርነቱን ማስቆምን፣ ሰፊ ተቀባይነት ያለው የብሔራዊ አንድነት መንግሥት ማቋቋምን፣ የመንግሥት ተቋማትን መልሶ ማደራጀትን እንዲሁም የሀገሪቱን አንድነትና ሉዓላዊነት መጠበቅን የሚያካትት ሀገራዊ ስምምነት እንዲደረስ መድረክ ለማመቻቸት ዝግጁ መሆኗን ገልፀዋል። ውጫዊ መፍትሔዎች ዘላቂ ሰላም እንደማያመጡና የሱዳን የወደፊት እጣ ፈንታ በሱዳናውያን ብቻ የሚወሰን ጉዳይ መሆኑን፣ የውይይት ጥሪው ዓላማም የትኛውንም ወገን በሌላው ላይ የማሸነፍ ድል ሳይሆን የሱዳንን ሀገራዊ ጥቅም ማስቀደም መሆኑን አብራርተዋል። የሱዳን መረጋጋት ለኢትዮጵያና ለመላው የአፍሪካ ቀንድ ደህንነት ወሳኝ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፥ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብና ቀጠናዊ አጋሮች ሰብዓዊ ድጋፋቸውን እንዲያጠናክሩና ግጭት እንዳያባብሱ ጥሪ አቅርበዋል። የአቢይን መንግስት በግጭት አባባሽነት የሚከሰው የሱዳን ጦር በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ ዙሪያ የሰጠው ምላሽ የለም። #Ethiopia #ethiopia_today #ethiopian_news #addis_ababa  #amharic_news #borkena_news  #ኢትዮጵያ #አብይ_አህመድ #ሱዳን #አልቡርሃን #ሄመቲ #ካርቱም #የንፁሃን_ግድያ  #አማርኛ_ዜና  #ዜና  #ቦርከና_ዜና

Open in Telegram
Views561+38%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
1 h198
5 h400
7 h561
  1. After 1 hour198
  2. After 6 hours561
  3. Total to date561
#7637Link preview
Views235−42%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h57
7 h235
  1. After 6 hours235
  2. Total to date235
#7636Link preview
Views226−44%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
3 h57
7 h226
  1. After 6 hours226
  2. Total to date226

All posts

Connections