Posts of 4-3-3 ዜና ስፖርት™
Forwarded from Weyragames
🟠🟠🟠🟠🟠 🟠🟠🟠 ሰኞ የድል ቀን ናት!! weyra.bet ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ🤝🤝 እድል እዚ ቤት አለች weyra.bet 👁👁 ባሉበት ሆነው እንሸልሞ👁👁 👉ፈጣን 🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 👉 ፈጣን 🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 👉 ፈጣን አገልግሎት 📢 weyra.bet ጎራ ይበሉ!! እና ምን እንደሚያገኙ ይመልከቱ ! weyra.bet የሚለየው በተግባር ነው 🌿ወይራ ምን አለ? ኑ አብረን ደስታን እንጨድ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑 👉 በዌብሳይት ለመጫወት 👇 https://weyra.bet/home weyra.bet weyra.bet weyra.bet weyra.bet weyra.bet 📱በቴሌግራም ቦት ለመጫወት: 👇 @weyrabetbot @weyrabetbot @weyrabetbot @weyrabetbot @wayrabetbot @weyrabetbot 👉እኛን ለማግኘት: 👇 @weyrabet 👉📱ቻናላችንን ለመቀላቀል: 👇 📱https://t.me/ethioweyrabets (ቦነስ ሲኖር የምናሳውቀው በቻናላችን ነው) ⚽️🏸🏓🥎🏉🏐🏀⚽️ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ በአንድ ቦታ weyra.bet 🔥በ Aviator, FAST KENO, SAFARI SIMBA, MULTI HOT 5, HOBESHA FORTUNE 5, Hot Keno, Chicken road, ጨምሮ ከ1000 በላይ የጫወታ አማራጭ!! ሁሉንም በአንድ ቦታ⚽️⚽️
Open in Telegram🚨🏴 ዲክላን ራይስ እንግሊዝ ስፔንን ስለማሸነፏ ሲናገር፦ «እነሱን እንደምናሸንፋቸው እናውቅ ነበር» ። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegramባርሴሎና ሃምዛ አብደልካሪምን እስከ ክረምት ድረስ በእርግጠኝነት ያቆያል። በሚቀጥለው ክረምት፣ በውሰት የመስጠት እድሉ የጨዋታ ጊዜ እና ልምድ እንደሚሰጠው ይታሰባል። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegram🚨🚨🚨 Fabrizio Romano ቤንፊካ የአርጀንቲናውን ተጫዋች ጂያንሉካ ብሬስቲያኒን ውል እስከ 2031 ድረስ ያድሳል። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegramዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇺 በኔሽንስ ሊግ 04:45 | ጀርመን ከ ኔዘርላንድ 04:45 | ግሪክ ከ ሰርቢያ 04:45 | ሰሜን መቄዶንያ ከ ስሎቬኒያ 04:45 | ስዊዘርላንድ ከ ስኮትላንድ 02:00 | ኤስቶኒያ ከ ቡልጋሪያ 02:00 | አይስላንድ ከ ሉግዘንበርግ 12:00 | ፋሪዮ አይስላንድ ከ ሞልዶቫ 12:00 | ካዛኪስታን ከ ስሎቫኪያ 🌍 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ 10:00 | ናሚቢያ ከ ካሜሮን 10:00 | ሱዳን ከ ሴኔጋል 10:00 | ዚምባቡዌ ከ ኢኳቶሪያል ጊኒ 12:00 | ሶማሊያ ከ ጋና 01:00 | ሴንትራል አፍሪካ ከ ቤኒን 01:00 | ኤርትራ ከ ጊኒ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegramትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇺 በኔሽንስ ሊግ ቤልጂየም 4-1 ጣልያን ክሮሺያ 2-1 ቼክ ሪፐብሊክ ፈረንሳይ 2-1 ቱርክ ስፔን 2-3 እንግሊዝ ቤላሩስ 0-2 አልባኒያ ፊንላንድ 7-2 ሳንማሪኖ ቆጵሮስ 1-4 ሞንቴኔግሮ ላቲቪያ 0-0 አርመኒያ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegram🔥 ከWOWBET ጋር የበለጠ ስፖርት! 🏆 የኅዳር 16 የUEFA Nations League ተጠባቂ ጨዋታዎችን ይከታተሉ! ⚽️ ጀርመን 🇩🇪 vs ኔዘርላንድ 🇳🇱 ⚽️ ስዊዘርላንድ 🇨🇭 vs ስኮትላንድ 🏴 ⚽️ ግሪክ 🇬🇷 vs ሰርቢያ 🇷🇸 💜 ለምን WOWBET? ⚡️ ሰፊ የስፖርት ውርርድ አማራጮች ⚡️ ታዋቂ የስፖርት ውድድሮች ⚡️ ምቹ የሞባይል መድረክ ⚡️ ቦነሶችና ልዩ ቅናሾች* 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ! 📝 ለመመዝገብ: 👉 እዚህ ይጫኑ 📲 መተግበሪያውን ለማውረድ: 👉 አፑን ያውርዱ 🌐 ድረ-ገጹን ለመጎብኘት: 👉 WOWBET ይጎብኙ 💎 የፕሮሞ ኮድ: Sher07 🔥 WOWBETን ይቀላቀሉ እና የስፖርት ደስታውን ይቀላቀሉ!
Open in Telegram🇫🇷 ጄረሚ ዣኬት ከቱርክ ጋር በተደረገው ጨዋታ የመጀመሪያ አጋማሽ ያሳየው አስደናቂ ብቃት፦ • 40 ጊዜ ኳስ ነክቷል። • 36/36 ትክክለኛ ፓሶች (100%) • በተቃራኒ የሜዳ ክፍል 24/24 ትክክለኛ ፓሶች (100%) • በራሱ ሜዳ 12/12 ትክክለኛ ፓሶች (100%) • 4/4 ትክክለኛ ረጅም ኳሶች (100%) • 2/2 የመሬት ላይ የኳስ ፍልሚያዎችን አሸንፏል (100%) ⭐️ ፍጹም የመጀመሪያ አጋማሽ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegramብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ የውድድር ዓመት እስካሁን በ8 ጨዋታዎች ሽንፈት አስተናግዷል። ❌ ከዴንማርክ 4-1 ❌ ከቼልሲ 2-0 ❌ ከቦርንማውዝ 3-0 ❌ ከኮሞ 4-1 ❌ ከአትሌቲኮ ማድሪድ 2-0 ❌ ከብራይተን 3-2 ❌ ከማንችስተር ሲቲ 1-0 ❌ ከሃል ሲቲ 2-0 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in Telegramብሩኖ ጊማሬሽ ስለ ዴክላን ራይስ የተናገረው፦ “ዴክላን ራይስ እኔ ከመምጣቴ በፊትም የወደድኩት ተጫዋች ነበር። ከእሱ ብዙ እየተማርኩ ነው፤ በተለይም በቴክኒክ በጣም ጥሩ ተጫዋች ስለሆነ። እዚህ ባሉን ተጫዋቾች ብዛት ስንመለከት በአውሮፓ ካሉት ምርጥ የመሀል ሜዳ ቡድኖች አንዱ አለን ብዬ አስባለሁ። ዴክላንም በጣም እየረዳኝ ነው፤ ከመጀመሪያው ጀምሮ በቤቴ እንዳለሁ እንዲሰማኝ አድርጎኛል።” @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 91 |
| 15 h | 704 |
- Total to date704
🇧🇷❤️ ከ4,068 ቀናት በኋላ ሮናልዲኒዮ እንደገና እግሩን በእግር ኳስ ሜዳ ላይ አሳረፈ። @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 90 |
| 15 h | 722 |
- Total to date722
🔥 ከWOWBET ጋር የበለጠ ስፖርት! 🏆 የኅዳር 16 የUEFA Nations League ተጠባቂ ጨዋታዎችን ይከታተሉ! ⚽️ ጀርመን 🇩🇪 vs ኔዘርላንድ 🇳🇱 ⚽️ ስዊዘርላንድ 🇨🇭 vs ስኮትላንድ 🏴 ⚽️ ግሪክ 🇬🇷 vs ሰርቢያ 🇷🇸 💜 ለምን WOWBET? ⚡️ ሰፊ የስፖርት ውርርድ አማራጮች ⚡️ ታዋቂ የስፖርት ውድድሮች ⚡️ ምቹ የሞባይል መድረክ ⚡️ ቦነሶችና ልዩ ቅናሾች* 👇 አሁኑኑ ይመልከቱ! 📝 ለመመዝገብ: 👉 እዚህ ይጫኑ 📲 መተግበሪያውን ለማውረድ: 👉 አፑን ያውርዱ 🌐 ድረ-ገጹን ለመጎብኘት: 👉 WOWBET ይጎብኙ 💎 የፕሮሞ ኮድ: Sher07 🔥 WOWBETን ይቀላቀሉ እና የስፖርት ደስታውን ይቀላቀሉ!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 89 |
| 15 h | 669 |
- Total to date669
Forwarded from another channel
📹📹📹📹📹📹🖥 ያለምንም ኔቶርክ መቆራረጥ የፈለጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ አፕ ለምትፈልጉ ⭐️
Open in TelegramForwarded from another channel
📻 እግር ኳስን በሬዲዮ ተመልከቱ መሰለ መንግስቱ ከመንሱር አብዱልቀኒ እና ከሙሉ የብስራት ስፖርት አባላት ጋር በመሆን 📱በቴሌግራም መጥተዋል በፍጥነት ተቀላቅላቹ ለእግር ኳስ ያላችሁን ዕውቀት እና ፍቅር አሳድጉ !! ኦያያያያያያያያያያያያያያ https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0 https://t.me/addlist/ywaPLkXhze04NGY0
Open in TelegramForwarded from Weyragames
🟠🟠🟠🟠🟠 🟠🟠🟠 እሁድ እንዴት እንዴት ነው? መሄጃ ካጡ ይግቡ ከወይራ ቤተሰብ ጋር ዘና ፈታ🕺🕺💃💃 ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ🤝🤝 እድል እዚ ቤት አለች weyra.bet 👁👁 ባሉበት ሆነው እንሸልሞ👁👁 👉ፈጣን 🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 👉 ፈጣን 🟥🟥🟥🟥🟥🟥🟥 👉 ፈጣን አገልግሎት 📢 weyra.bet ጎራ ይበሉ!! እና ምን እንደሚያገኙ ይመልከቱ ! weyra.bet የሚለየው በተግባር ነው 🌿ወይራ ምን አለ? ኑ አብረን ደስታን እንጨድ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑 👉 በዌብሳይት ለመጫወት 👇 https://weyra.bet/home weyra.bet weyra.bet weyra.bet weyra.bet weyra.bet 📱በቴሌግራም ቦት ለመጫወት: 👇 @weyrabetbot @weyrabetbot @weyrabetbot @weyrabetbot @wayrabetbot @weyrabetbot 👉እኛን ለማግኘት: 👇 @weyrabet 👉📱ቻናላችንን ለመቀላቀል: 👇 📱https://t.me/ethioweyrabets (ቦነስ ሲኖር የምናሳውቀው በቻናላችን ነው) ⚽️🏸🏓🥎🏉🏐🏀⚽️ኳስን ጨምሮ ሁሉም የጫወታ አማራጭ በአንድ ቦታ weyra.bet 🔥በ Aviator, FAST KENO, SAFARI SIMBA, MULTI HOT 5, HOBESHA FORTUNE 5, Hot Keno, Chicken road, ጨምሮ ከ1000 በላይ የጫወታ አማራጭ!! ሁሉንም በአንድ ቦታ⚽️⚽️
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 119 |
| 15 h | 486 |
- After 1 hour119
- Total to date486
ዴክላን ራይስ፦ “አርቴታ በእኛ ውስጥ የፈጠረው ትልቁ ነገር ፍርሃት እንዳይኖረን ማድረጉ ነው። ወደ ቤርናባውና ወደ ባየርን ሜዳ ሄደን ተጫውተናል። የቀድሞው አርሰናል በእነዚህ ሜዳዎች ላይ ይቸገር ይሆናል። አሁን ግን የአርሰናልን ማልያ ስትለብስ እርስ በርስ የሚደጋገፍ፣ በጋራ የሚታገልና ወደ ፊት የሚጫወት ጠንካራ ቡድን እንዳለህ ታውቃለህ።” @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 149 |
| 15 h | 596 |
- After 1 hour149
- Total to date596
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 391 |
| 16 h | 712 |
- After 1 hour391
- After 24 hours712
- Total to date712
ሰበር የዝውውር ዜና! ቼልሲ እና ማንችስተር ዩናይትድ የባርሴሎናውን አማካይ ፌርሚን ሎፔዝ ለማስፈረም 100 ሚሊዮን ዩሮ የሚደርስ ጥያቄ አቅርበዋል! ነገር ግን ተጫዋቹ ሁለቱንም ክለቦች ውድቅ በማድረግ በባርሴሎና መቆየትን መርጧል። 🔵🔴 ✍️ Alfredo Martínez @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 391 |
| 16 h | 730 |
- After 1 hour391
- After 24 hours730
- Total to date730
ማውሪሲዮ ፖቼቲኖ የፉልሃሙን ተከላካይ ካልቪን ባሲን ወደ ማንችስተር ዩናይትድ ማምጣት ይፈልጋል። ፖቼቲኖ የቡድኑን የመከላከያ ክፍል ለማጠናከር በጥር ወር ባሲንን ቅድሚያ ከሚሰጣቸው የዝውውር ኢላማዎች መካከል አካትቶታል። ✍️ Matt Law @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 379 |
| 16 h | 683 |
- After 1 hour379
- After 24 hours683
- Total to date683
🚨🚨⚽️ — አዴሞላ ሉክማን በጉልበቱ ጉዳት ምክንያት የናይጄሪያ ብሄራዊ ቡድን ካምፕን ለቆ ወደ ማድሪድ ይመለሳል። ❌❌ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 377 |
| 16 h | 665 |
- After 1 hour377
- After 24 hours665
- Total to date665
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 362 |
| 16 h | 640 |
- After 24 hours640
- Total to date640
አርቴታ የአርሰናል አሰልጣኝ ሆኖ ከመጣ ወድህ ማንችስተር ዩናይትድ ስድስት አሰልጣኝ ቀያይሯል 🫤 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 353 |
| 17 h | 611 |
- After 24 hours611
- Total to date611
ቪክቶር ዮከሬስ በኔሽንስ ሊግ ታሪክ በተከታታይ 8 ጨዋታዎች ጎል ያስቆጠረ የመጀመሪያው ተጫዋች ሆኗል! 👏 የአርሰናሉ አጥቂ ሁለት የፍጹም ቅጣት ምት ጎሎችን በማስቆጠር ስዊድን ቦስኒያን 3–2 እንድታሸንፍ ረድቷል። ❤️ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 432 |
| 17 h | 660 |
- After 24 hours660
- Total to date660
የ UEFA ምክትል ፕሬዚዳንት ቦኒክ 🗣 "ጓርዲዮላ እግር ኳስን ገድሎታል። የእሱ እግር ኳስ አንተ ለኔ፣ እኔ ለአንተ፣ አንተ ለኔ፣ እኔ ለአንተ [ማለቂያ የሌለው ቅብብል] ነው።" "ወደ ቀኝ እንሄዳለን፣ ወደ ግራ እንመለሳለን፣ እና የጨዋታው ፍጻሜ ሲደርስ 1788 ቅብብሎችን አድርጋችኋል። እኔ ይህንን አልወድም። እኔ የምወደው ቀጥተኛ ጨዋታ የሚጫወት (ወደ ፊት የሚያጠቃ)፣ ግብ ለማስቆጠር የሚጥር ቡድን ነው" @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 521 |
| 19 h | 727 |
- After 6 hours521
- After 24 hours727
- Total to date727