Account

Posts of 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

newest first

#4659Link preview

Forwarded from Abu Imran Muhammed Mekonn

💧 ኢልያስ አህመድ እንዲህ ይላል፦ «ሰዎች ብዙ እንኳን አይደሉም፤ በነገራችን ላይ ያው ጥቂት ሰዎች ይህ ነገር አልጣማቸውም። ለዚህ ያመጡት ምንም ዓይነት በእውቀት ላይ የተመሠረተ ምላሽ የለም...» ✅ መልስ ፦ በንግግሩ የሐቅ መለኪያ ብዛት መሆኑን ሊነግረን ይቃጣዋል። ይህ ነጥብ ግልፅ ስለሆነ ልለፈው። ከዛ ጥቂት ሰዎች አልጣማቸውም ይላል ማለትም የነሱና ኢኽዋንዮችን ዝምድና መሆኑ ነው። ምነው ኢልያስ? እንደት ባጢል ይጥማል? አዎ ለሀቅ ባለቤቶች ባጢል አይሰማቸውም። አይፈልጉትምም። ግን ለሱ የምር ጥሞት ይሆን? ከበሰበሰው የኢኽዋን አንጃ መደበር እንደት ይጥማል? በምን ሚዛን? ትናንት እኮ ለአንተም አይጥምህም ነበር። ዛሬ ላይ አጣጣምከውንጂ? ✅ ሌላው ከጉጠት ያገጠጠው ንግግር «ለዚህ ያመጡት ምንም ዓይነት በእውቀት ላይ የተመሠረተ ምላሽ የለም» ይሄ ከባዱ ውሸትና ቅጥፈት ነው። ማነው ይህንን የሚቀበለው? ስለማስረጃ ሲወራ ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም? ስንትና ስንት ማስረጃዎች አሉ ግን የሚቀበል የለም። => "ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር በዲን ጉዳይ ላይ መተባበርን፣ ከእነርሱ ጋር በባጢል ላይ መሰባሰብንና የተሳሳተ እምነታቸውን መደገፍን የሚያስጠነቅቁ በርካታ የቁርኣን አንቀጾች አሉ።" እስኪ ጥቂት አንቀፆችን እንጥቀስ፦ سورة الأنعام: 68 وَإِذَا رَأَيْتَ الَّذِينَ يَخُوضُونَ فِي آيَاتِنَا فَأَعْرِضْ عَنْهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ وَإِمَّا يُنْسِيَنَّكَ الشَّيْطَانُ فَلَا تَقْعُدْ بَعْدَ الذِّكْرَىٰ مَعَ الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ በአንቀጾቻችን ውስጥ የሚገቡትን (በባጢል የሚከራከሩትን) ባየህ ጊዜ ወደ ሌላ ንግግር እስኪገቡ ድረስ ከእነርሱ ዞር በል። ከተረሳህም በኋላ ካስታወስክ ከበደለኞቹ ሕዝቦች ጋር አትቀመጥ። سورة هود: 113 وَلَا تَرْكَنُوا إِلَى الَّذِينَ ظَلَمُوا فَتَمَسَّكُمُ النَّارُ وَمَا لَكُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ مِنْ أَوْلِيَاءَ ثُمَّ لَا تُنْصَرُونَ ወደእነዚያ የበደሉት አትዘንበሉ፤ እሳትም ትነካችኋለች። سورة المائدة: 2 وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ በመልካምነትና በጥንቁቅነት ላይ ተተባበሩ፤ በኃጢአትና በጥቃት ላይ ግን አትተባበሩ። سورة النساء: 140 وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُمْ إِذًا مِثْلُهُمْ በአላህ አንቀጾች ሲካድባቸውና ሲያላግጡባቸው ስትሰሙ ወደ ሌላ ንግግር እስኪገቡ ድረስ ከእነርሱ ጋር አትቀመጡ። እናንተም ያን ጊዜ እንደነርሱ ትሆናላችሁ። سورة الأنعام: 116 وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ اللَّهِ ۚ إِنْ يَتَّبِعُونَ إِلَّا الظَّنَّ وَإِنْ هُمْ إِلَّا يَخْرُصُونَ በምድር ላይ ካሉት አብዛኞቹን ብትታዘዝ ከአላህ መንገድ ያሳስቱሃል። سورة النساء: 115 وَمَنْ يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا ቅኑ መንገድ ከተገለጠለት በኋላ ከመልእክተኛው የሚጣላና ከሙእሚኖች መንገድ ሌላን የሚከተል ሰው ወደ መረጠው እንመራዋለን። سورة آل عمران: 103 وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ሁላችሁም በአላህ ገመድ በጋራ ያዙ፤ አትከፋፈሉም። ሐቅን ለሚፈልግ በቂ ማስረጃዎች ናቸው ወይስ ቁርኣን ውስጥ «ከቢድዓ ባለቤት ጋር አትቀመጡ» በሚል ቃል በቀጥታ የመጣ አንቀጽ የሚፈለገው? በጥቅሉ በባጢል ላይ አለመተባበርን፣ ከሐቅ የሚያርቁ ሰዎችን አለመከተልንና ከአላህ አንቀጾች ጋር የሚያላግጡ ሰዎችን አለመቀመጥን የሚያስተምሩ በቂ ማስረጃ ናቸው። ➩ እንዲህ ይላል፦ የሆኑ ስብስቦችን የስህተት አካሄድ ለመከላከል ብለን በቁርአንና በሐዲሥ የጸደቁ ትክክለኛ እውነታዎችን ከሩቅ መሸሽ አያስፈልግም። ✅ መልስ፦ በእውነት ከሩቅ እየሸሻችሁ ያላችሁት እናንተ ናችሁ! አላህ አውቆ አጥፊ ከሚባሉት ከመካተት ይጠብቀን! በሩቁ እየሸሻችሁ ያላችሁት እናንተው ከመሆናችሁ ጋር ሌሎችን ለመክሰስ በመሞከር ሌላ ጥፋት ትገባላችሁ። አስቸጋሪ ነገር ... አይነገር ሆነባችሁ ⁉️ ወይስ የቢድዓ ባለቤት የሚለው ከፋይላችሁ ጠፋ! ሁሉም ሀቅ ላይ ነው። ሁላችንም ሙስሊሞች ነን ወደሚለው የኢኽዋን መንሃጅ ልብሳችሁ ሆነ? ውይ ይቅርታ ለካ ኢኽዋን ሆናችኋል! እ ያ ዳ መ ጣ ች ሁ 👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/12436

Open in Telegram
Views504−66%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4658Audio

Forwarded from 🎤 ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊየህ) ✍

🟢የጤና መድን (ኢንሹራንስ) እንዴት ነው? ⏸ከዑለማዎቹ ፈታዋ⤵️ ✏️ሁሉም ኢንሹራንሶች ንግድ ናቸው። ✏️መረዳጃ ወይም መተባበሪያ  ነው የሚሉ ከሆነ አቅም ያላቸው በጎ አድራጊዎች ያወጣሉ ያዋጣም ያላዋጣም ይታከምበታል። ✏️በኢንሹራንስ ትንሽ ገንዘብ ሰጥቶ የብዙ ገንዘብ ወጪ መታከም በደል ነው። ✏️ብዙ ገንዘብ ለብዙ ጊዜ እየከፈሉ እና የከፈሉትን ያክል ያልታከሙ አካላት ገንዘባቸው ያለ አግባብ ይበላሉ። ✏️በምድር ላይ ትልቁ ቁማር ነው ! ✏️ቁማር ደግሞ ከወላድም የከፋ ወንጀል ነው። {يَسْـَٔلُونَكَ عَنِ ٱلْخَمْرِ وَٱلْمَيْسِرِ ۖ قُلْ فِيهِمَآ إِثْمٌۭ كَبِيرٌۭ وَمَنَٰفِعُ لِلنَّاسِ وَإِثْمُهُمَآ أَكْبَرُ مِن نَّفْعِهِمَا ۗ...} البقرة :219 {ስለ ኸምር እና ቁማር ይጠይቁሃል፡፡ በሁለቱም ውስጥ ታላቅ ኃጢኣትና ለሰዎች ጥቅሞችም አሉባቸው፡፡ ግን ኃጢኣታቸው ከጥቅማቸው በጣም የከፋ ነው...} {يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِنَّمَا ٱلْخَمْرُ وَٱلْمَيْسِرُ وَٱلْأَنصَابُ وَٱلْأَزْلَٰمُ رِجْسٌۭ مِّنْ عَمَلِ ٱلشَّيْطَٰنِ فَٱجْتَنِبُوهُ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ} المائدة :90 እናንተ ያመናችሁ ሆይ! የሚያሰክር መጠጥ ቁማርም ጣዖታትም አዝላምም ከሰይጣን ሥራ የኾኑ እርኩስ ብቻ ናቸው፡፡ (እርኩስን) ራቁትም ልትድኑ ዘንድ፡፡ ✏️በራሱ ገዘንብ ይታከም። በአላህም ይመካ። ✏️ከተገደደ ወንጀሉ በአስገዳጁ ላይ ነው። በፍላጎቱ ግን መግባት አይቻልም። ✏️ሌሎችም ጠቃሚ ነጥቦች ተዳሰዋልና አዋቂዎች አውቃች አሳውቁ። شر قمار وشر ميسر على وجه الأرض❗️ https://t.me/FATTAWAS

Open in Telegram
Views850−43%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4657Photo
Views700−53%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4656Link preview
Views638−57%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4655Text
Views869−42%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4654Audio
Views1,020−32%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4653Text

🟢አንድነታቸው የውሸት ስለሆነ አትፍሯቸው ተሸናፊ ናቸውና። "تَحْسَبُهُمْ جَمِيعًا وَقُلُوبُهُمْ شَتَّىٰ" ሙመይዓዎችና ኢኽዋኖች  የሚጫወቱት የፈገግታ እና የመተቃቀፍ  ድራማ የካሜራ ነው። ፌክ ፈገግታ ፌክ መተቃቀፍ!! ሁለቱም ጀርባቸው ለቡድናቸውና ለተቋማቸው  ጥቅም "መስለሃ" በሚል ነው። ለዲኑ በፍፁም አይደለም። ዲኑንማ እየናዱት ነው!! አላህ የሙናፊቆችና የአይሆዶችን የውሸት አንድነት ሲገልፅ፡ {لَا يُقَٰتِلُونَكُمْ جَمِيعًا إِلَّا فِى قُرًۭى مُّحَصَّنَةٍ أَوْ مِن وَرَآءِ جُدُرٍۭ ۚ بَأْسُهُم بَيْنَهُمْ شَدِيدٌۭ ۚ تَحْسَبُهُمْ جَمِيعًۭا وَقُلُوبُهُمْ شَتَّىٰ ۚ ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ قَوْمٌۭ لَّا يَعْقِلُونَ} በተመሸጉ ከተሞች ውስጥ ወይም ከአጥሮች ጀርባ ኾነው እንጅ፤ የተሰበሰቡ ኾነው አይዋጉዋችሁም፡፡ መጠላላታቸው በመካከላቸው ብርቱ ነው፡፡ ልቦቻቸው የተበታተኑ ሲኾኑ የተሰበሰቡ ናቸው ብለህ ትጠረጥራቸዋለህ፡፡ ይህ እነርሱ የማይገነዘቡ  ሕዝቦች በመኾናቸው ነው፡፡ قال قتادة : أهل الباطل مختلفة أهواؤهم مختلفة شهادتهم مختلفة أعمالهم وهم مجتمعون في عداوة أهل الحق . تفسير البغوي ቀታዳህ እንደተናገሩት የባጢል (የሀሰት) ባልተቤቶች  በዝንባሌዎቻቸው የተለያዩ ናቸው። በምስክርነታቸው የተለያዩ ናቸው። በተግባሮቻቸው የተለያዩ ናቸው። ሆኖም የሀቅ ባልተቤቶችን ጠላት ለመሆን (ለመታገል) ሲሉ ይሰበሰባሉ። https://t.me/Abuhemewiya

Open in Telegram
Views2,420+62%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4652Text

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

✅ መስካሪ ከባለቤቱ መሰከረ ! ነሲሓዎች ባዘጋጁት መድረክ የክብር እንግዳ ብለው የጠሩት አሕመዲን ጀበል ኢብኑ መስዑዶች የዛሬ 20 አመት ከነበሩበት ኮምፕሊትሊ ልዩነት አለ ብዙ የአቋም ለውጦች ተደርገዋል ። ብሎ (ከሰለፍይነትወደ ኢኽዋንይነት መቀየራቸውን) ኢኽዋኖች እንዳይጠራጠሯቸው የምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል ። ንግግሩን በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : – https://drive.google.com/file/d/1Jr_hFdhlosgqLYu4r8SQnOq4buGgOSLJ/view?usp=drivesdk ይህ ቀንና ለሊት ለመስላሐ ነው ተቀይረው አይደለም እያሉ ዑዝ ፍለጋ ለሚኳትኑ የነሲሓዎች ሙሪዶች አንገት የሚያስደፋ ቢሆንም ለነአዩብ ደርባቸው ግን ትልቅ ስኬት ነው ። ኢኽዋኖች ዘንድ ተአማኒነት እንዲኖራቸው በትላልቅ የኢኽዋን መሪዮች እንዲህ አይነት ምስክርነት ማግኘት ለነሲሓ መሪዮች ትልቅ ስኬት ነውና ። አላህ ሐቅን አውቀን የምንከተለውና ባጢልን አውቀን የምንርቀው ያድርገን ። https://t.me/bahruteka

Open in Telegram
Views365−76%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4651Text

Forwarded from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

🚫 የነሲሓ ሙሪዶች የማያልቅ መከራ ! በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርነው ነሲሐዎች ኢኽዋንይነታቸው በአደባባይ ካወጁ ሰንብተዋል ። የነሲሓ መሪዮች በሰለፍያ ስም ሲነግዱ የነበረው ወጣቱን ለኢኽዋኖች ለማስረከብ አማራጭ የሌለው አካሄድ ነው ብለው ያሰቡ ቢሆን እንጂ የእነርሱ ኢኽዋንይነት ዶክተራቸው እንዳለው ከ10 አመት ወዲህ የመጣ አይመስልም ። ሰለፍዩን ማህበረሰብ ለማለዘብ የተጠቀሙበት መንገድ ለተረዳ ሰው ይህ በጣም ግልፅ ነው ። ሞያ በልብ ነው ብለው በሰለፍያ ስም ሰለፍዩ ወጣቱ ከኢኽዋን ጋር አንገት ላንገት በሚተናነቅበትና አብዛኛው ዳዒና ኡስታዝ እንዲሁም ዑለሞችም ጭምር ስለሰይድ ቁጥብና ሐሰኑል በና በየመድረኩ ያስጠነቅቁ በነበረ ጊዜ ከሀገሪቱ የተለያየ ክፍል በደውራና ኮንፈረንስ ስም እየሰበሰቡ ሰፊነቱ ነጃን ኮርስ እየሰጡ የጥርስ ወርቅ በፍቅህ ኪታብ በየትኛው ባብ ነው የተጠቀሰው ብለው አቅጣጫ ሲያስቀይሩ ነገሩ ግልፅ ነበር ። የነሲሓ መሪዮች ከመጀመሪያ ጀምሮ ኢኽዋንይ ነበሩ የሚለው ግምት በጣም የሚከብደው በጃሊያ አዳራሽ በሱፍዮችና በኢኽዋን መካከል ስለተደረገው አንድነት ያደረጉት ረድ ሲታወስ ነው !። ያ ረድ ወደፊት ወጣቱ አምኖባቸው ይዘውት ወደ ፈለጉት ለመንዳት እንዲያመቻቸው አስበውበት ነበር ማለት በጣም የራቀ የሚራደርገው ዶ/ራቸው ስለነኢብኑ ሙነወር ሲናገር ተውዋቸው ወጣቶች ናቸው ይመለሳሉ ኢብኑ መስዑዶች ከ10 አመት በፊት እንደዚህ አልነበሩም ተለሳልሰዋል ማለቱ ነው ። ምክንያቱም የዶ/ራቸው ንግግር የሚያመለክተው መጀመሪያ ላይ በትክክለኛ ሰለፍይነት ላይ እንደነበሩና በኢኽዋኖች በኩል በተሰራ ስራ ኢብኑ መስዑዶች ከአቋማቸው እንደተመለሱና እነ ኢብኑ ሙነወርም ላይ እየተሰራ እንደሆነና ውጤቱን በመጠበቅ ላይ መሆናቸውን ያሳያል ። በዙም ሳይቆይ ያሉት ሆኖ እነሳዳቶቹ ዶ/ራቸውና የአሕባሹ መሪ መጅሊሱን ሲቆናጠጡ እድሜ ጠገብ ለኡማ አሳቢ ብሎ የትንቢቱ መፈፀም አበሰሯቸው ። ከዚህ በመነሳት የደረስኩበት ድምዳሜ ነሲሓዎቹ በኢኽዋን በተዘጋቸላቸው ወጥመድ ውስጥ ከገቡ በኋላ ስኳር ሲያቀምሷቸው ብቻችንን መውጣቱ አመርቂ ውጤት አያመጣም ወጣቱን በሂደት እያለዘብን የእንቅልፍ መርፌ ወግተን ካስተኛነው በኋላ በኢኽዋን ባቡር እናሳፍረዋለን ብለው ላያቸውን በሰለፍያ ቀሚስ ሸፍነው ውስጡን ከኢኽዋን የሚሰጣቸውን ተልእኮ ያስፈፅሙ የነበር መሆኑን ነው ። ተልእኳቸውን ሲጀምሩ ከላይ እንዳልኩት ከሀገሪቱ የተለያየ ክፍል በዳዕዋና ማስተማር ላይ የነበረውን የሰለፍይ አርበኛ ሰፊነቱ ነጃ የሚለውን የኢኽዋን ቫዝሊን እየቀቡ በማለዘብ ቀብር ውስጥ ስለወርቅ ጥርስ የሚጠየቅ ይመስል የወርቅ ጥርስ በየትኛው የፍቅህ ባብ ነው የሚገኘው በሚል የጥያቄ ማደንዘዣ በመስጠት ጃሂል ነኝ ብሎ በኢኽዋን ላይ ረድ እንዳያደርግ አንገቱን እንዲደፋ በማድረግ ነበር ። ይህ አካሄድ ውጤታማ እያደረጋቸው መሆኑን ሲያዩ 30 ምክሮች ለወሰን አላፊዮች በሚል ለሰለፍዮች 30 የእንቅልፍ ክኒኖችን በመስጠት አስተኝተው አላህ ካዘነለት ውጪ ለኢኽዋን አስረከቡት ። ከዚህ በኋላ ሙሉ በሙሉ ከኢኽዋን ጋር መደመራቸውን በተለያየ ጊዜ በመረጃ ባሰየነው መልኩ በአደባባይ አውጀዋል ። እነርሱ መጅሊሱ በአዋጅ እንዲፀድቅላችሁ ተደምራችሁ ኑ የሚል ሰበብ ሲያገኙ በአደባባይ መደመራቸውን ሲያውጁ ሙሪዶቻቸው ዑዝር ፍለጋ ይኳትኑ ጀመር ። ለአንዱ ዑዝር አገኘን ሲሉ በሌላ ሜዳ ላይ ፋውል እየሰሩ ሙሪዶቻቸውን ማስጨነቁን ቀጠሉ ! ነገሩ ካፈርኩ አይመልሰኝ ነውና የሙሪዶቹ ጭንቅና መከራ መስማትና ማየት ጊዜ ማባከን ነው በሚል መልኩ እወጃቸውን አጠናክረው ቀጠሉ ። ይህ ሁሉ ሲሆን አብዛኛውን ድርሻ የሚወሰደው ሸይኻቸው ኢልያስ አሕመድ ከኢኽዋን መሪዮች ጋር አብሮ ሪቫን በመቁረጥ ፣ የክብር እንግዳ ሆነው ሲመጡ አቀባበል በማድረግና የተለያዩ ጉዞዎችን አብሮ በማድረግ ነበር ። ይህ ሲባል እነ አዩብ ደርባቸውና ኢልያስ አወል የመዝናኛ ፕሮግራሙን ተመልካች ነበሩ ማለት አይደለም ። እነርሱም እኔንም ጀመረኝ በሚል አይነት ሞራል ከኢኽዋን መሪዮች ጋር በተለያየ መድረክ መደመራቸውን በማያሻማ መልኩ በሚያሳይ ሁኔታ ያውጁ ነበር ። ይህ ሁሉ ሲሆን ሙሪዶቻቸው ብፁኣኖቹ መሪዮቻቸው የሚሰሩት ነገር ሁሉ ለመስለሀና እነርሱ ከኛ በላይ ያውቃሉ በሚል የቅዠት ድርቶ ውስጥ ሆኖ እየተፈራገጡ ማቃዠት ነበር ስራቸው ። የሶሞኑ ግን ለሙሪዶቻቸው ስርኣት ያዙ ማን ተከላከሉ አላችሁ እኛ ኢኽዋንዮች ነን የፈለገ አምኖ ይከተል ያልፈለገ መንገዱ ጨርቅ ያርግለት በሚል የተዘጋጀ መግረፊያ አርጩሜ ይመስላል ። ይኸውም የነሲሓ ዋና ዋና መሪዮች ከአማራ ፣ ከኦሮሞ ፣ ከትግሬ ፣ ከስልጤና ጉራጌ እንዲሁም ሌሎችም የተውጣጡ ተወካዮቻቸው ጋር የኢኽዋን መሪዮችን የክብር እንግዳ አድርገው ጠርተው አልገባው ላለው ሙሪድ እርምህን አውጣ ብለው መደመራቸውን በአደባባይ ሲያውጁ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ ተመልከቱ : – https://drive.google.com/file/d/1udsCrb4rEfsCSvO7Qve_ei0EmLdhbJLS/view?usp=drivesdk ከዚህ በኋላ ነሲሓዎች ኢኽዋንዮች አይደሉም ብሎ የሚቃዥ ካጋጠመህ ኡቡበከር አሕመድና አሕመዲን ጀበል ኢኽዋንዮች ናቸው ወይስ አይደሉም ብለህ ጠይቀው ! አይደሉም ካለህ ዐቅሉ ጤነኛ አይደለም ወይም አውቆ የጠመመ መሆኑን እወቅ ! እነርሱ ኢኽዋንዮች ናቸው እነኢልያስና አዩብ ደርባቸው ግን አይደሉም ብሎ መቃዠት ከጀመረ የተቃጠለ ኢኽዋንይ መሆኑን አውቀህ ራቀው ከሱ ጋር ጊዜህን አታቃጥል ። https://t.me/bahruteka

Open in Telegram
Views355−76%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4650Photo
Views1,430−4%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4649Photo
Views1,900+27%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4648Text
Views1,940+30%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4647Text
Views1,410−6%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4644Audio

Forwarded from የኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ አል-ኪርማኒይ ዱሩሶች ሚለቀቅበት ቻናል قَنَاةُ دُرُوسِ وَمُحَاضَرَاتِ الْأُسْتَاذِ أَبِي حَسَّانٍ مُحَمَّدٍ الْكِرْمَانِيِّ

♦️አዲስ ሙሓደራ “ለሰሞነኛ ብዥታ” ርእስ "የሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን ሚዛን በሀቅ ሲመዘን" ሰሞኑን በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ላይ ላነሳቸ ሽባ ሀሳቦቹ የተሰጠ መልስ ነው 🎙በተማሪያቸው - አቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሀሰን (ሀፊዘሁሏህ) join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen

Open in Telegram
Views1,640+10%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4643Photo
Views1,610+8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4642Photo
Views1,620+9%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4641Photo
Views4,340+191%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4640Audio
Views1,610+8%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4639Link preview

🟢ዱንያ እና የዲን ፊትና አላህ የበላዩ እንደተናገረው: {وَأَلَّوِ ٱسْتَقَٰمُوا۟ عَلَى ٱلطَّرِيقَةِ لَأَسْقَيْنَٰهُم مَّآءً غَدَقًۭا} {እነሆም በመንገዲቱ (በሀቅ) ላይ ቀጥ ባሉ ኖሮ ብዙ ዝናምን ባጠጣናቸው ነበር ፡፡} {لِّنَفْتِنَهُمْ فِيهِ ۚ وَمَن يُعْرِضْ عَن ذِكْرِ رَبِّهِۦ يَسْلُكْهُ عَذَابًۭا صَعَدًۭا} {በእርሱ ልንሞክራቸው (ባጠጣናቸው ነበር)፡፡ ከጌታውም ማስታወሻ የሚያፈገፍግ ሰው ከባድን ቅጣት ያስገባዋል፡፡} عن أمير المؤمنين عمر بن الخطاب رضي الله عنه-: "أينما كان الماء كان المال، وأينما كان المال كانت الفتنة"؛ وضُرب الماء الغدق الكثير لذلك مثلًا؛ لأن الخير والرزق كله بالمطر يكون، فأقيم مقامه.(القرطبي: 21/295) والطبري. https://t.me/Abuhemewiya

Open in Telegram
Views2,470+65%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—