Account

Posts of قناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦

newest first

#4410Audio
Views212−48%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4409Link preview
Views319−21%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
#4404Audio

»»»»―ልንገራችሁማ―«««« የኃረጎውን የመኪና አደጋ በህይዎቴ አልረሳውም። የሃርቢው ወንድማቺን "ውድ ሰው"رحمه الله تعالى ከሟቾቹ ውስጥ አንዱ ነበር። ቢሆንም ግን የርሱ የቀብር ስነ―ስርአት በዳዕዋ ሰለፍያ ላይ ትልቅን መልካም አሻራ ያስቀመጠልን ዕለት ነበር። በዚያ የቀብር ስነ ስርዓት ዕለት ዳዕዋ አንሰማም በሚል ቅሬ ዳኛና የሱፍይ ደረሶች ቢንጫጩም በአላህ ፈቃድ ዳዕዋቺንን አካሂደን ነበር። ታዳ በዚያን ዕለት ብዙ የሃርቢና ጋቢሳ ማህበረሰብ ኃቅን ለመረዳት በቅቷል። ይህ በግጥሙ ድብፁን የምትሰሙት ወጣት ኃቅን የተረዳው በዚያ ዕለት ነበር። ከዚያን በፊት ይህ ወጣት ተደባዳቢ ዘፋኝ ጠጪና እረባሽ ነበር። ነገር ግን ሂዳያ በአላህ እጅ ነውና ወደ ሃቅ ገብቶ ሃቅን እያጣጣመ ነው። 👍የአቡ አምሪላህ የታላቁ ታላቅ ነው ስላችሁ ነው። የጋቢሳና የሃርቢ ወጣት ወደ ኃቅ እየተመመ ነው ወረቢ ማካበድ አይደለም። በአላህ ፈቃድ የመስጅድ ቦታም አዘጋጂተዋል ይህ አካሄድ ደግሞ የሰንቦ ወንድሞቻችንም በተመሳሳይ እየሄዱበት ያለ ውብ ሲስተም ነው። አሁንም ወደፊት ሃቅን ለማስረዳት »»»――――――»»»»ــــــــــــــــــ https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

Open in Telegram
Views470+16%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#4402Photo

👌እሁድን  በጦሳ ማዶ  እናምሽ👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻 ⭕️👉ነገ እሁድን➣ ከምሽቱ 3:00 በታላቁ  መድረሳችን Telegram እና በimo   ጦሳ ማዶ አጠር ካለች  ደእዋ ጋራ አጠር ያለ የጥያቄና  መልስ  ፕሮግራም  አለን። 🔺ማንኛችሁም   ሙስሊም   የሆነ  አካል የዳዕዋው  እና  የፈትዋው  ታዳሚ  ትሆኑ ዘንድ  ሰለፍዮች  ጋብዘዋችኋል‼️ 🔺👉በተሴረም  በተመከረም  በተጠመደም በተተበተበም  የማይወድቀውን  ዳዕዋችንን እና  ወንድማማችነታችንን  በጋራ እንገንባ ⭕️በተነካን   ቁጥር  ወደ  ኋላ  የምንል  ሳንሆን የበለጠ  ፅናትን   ጀግኝነትን   ነው የምናገኘው ጥላቶቻችን   እርር   በሉ   ተቃጠሉ 👌የኛ   ደእዋ   አብቦ  አፍርቷል الحمد لله በጣም  ደስተኞች  ነን ለኛ  ደዕዋ _ሰለፍያ  ከሳንባችንም ከኩላሊታችንም  በላይ  ናት ። 🔴ማንም  ቀበቶችንን  ይዞ  አያስቀረንም ወደፊት ነው ጉዞው   ወደ  ኋላ  የለም የአህሉሱና  ለማንኛውም  ነገር  አሏህ  አለን አሏህ  ይጠብቀናል‼️ 👌የሰለፍዮች መድረሳ ጦሳ ጦሰነት ጦሲታ እድግ ምንድግ በይልን የእውቀታችን ፏፏቴ ጠላቶችሽ ተንበርክከው እንደሚቀኑብሽ 5% ጥርጣሬ የለንም ...... 🔺የ➤Telegram 🔗Links ‼️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

Open in Telegram
Views494+22%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
#4401Audio
Views345−15%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4397Link preview

Forwarded from ابو سلمان

የዱንያ ህይወት መፈተኛ ቦታ ሁለት ገፅታ ሁለት መልክ አለው። ነገር ግን ሁሉም ፈተናዎች ናቸው። ድሎት ይኖራል ከችግር ጋር። መደሰት ይኖራል ከሀዘን ጋር። መገናኘት ይኖራል ከመለያየት ጋር። ጤና (አፍያ) ይኖራል ከበሽታ ጋር። قال تعلى كُلُّ نَفۡسٖ ذَآئِقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَنَبۡلُوكُم بِٱلشَّرِّ وَٱلۡخَيۡرِ فِتۡنَةٗۖ وَإِلَيۡنَا تُرۡجَعُونَ [ الأنبياء : ٣٥ ] ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ أَحَسِبَ ٱلنَّاسُ أَن يُتۡرَكُوٓاْ أَن يَقُولُوٓاْ ءَامَنَّا وَهُمۡ لَا يُفۡتَنُونَ , وَلَقَدۡ فَتَنَّا ٱلَّذِينَ مِن قَبۡلِهِمۡۖ فَلَيَعۡلَمَنَّ ٱللَّهُ ٱلَّذِينَ صَدَقُواْ وَلَيَعۡلَمَنَّ ٱلۡكَٰذِبِينَ [ العنكبوت : ٣-٢ ] ሰዎቹ አምነናል በማለታቸው ብቻ እነሱ ሳይፈተኑ የሚተው መኾናቸውን ጠረጠሩን እነዚያንም ከእነሱ በፊት የነበሩትን በእርግጥ ፈትነናል፡፡ እነዚያንም እውነት የተናገሩትን አላህ በእርግጥ ያውቃል፡፡ ውሸታሞቹንም ያውቃል፡፡ ነገር ግን መታገስና መፅናት የፈተና ስንቆች ናቸው። ድሎት፣ መደሰት፣ መገናኘት፣ ጤና እንዳይሸውዱን። ፈተናዎች መራር በሆኑብንና በሚያስከፉን ነገሮች ላይ ብቻ የተገደቡ አይደሉም። ለእኛ ደስታና ጥሩ በመሰሉን ነገሮች ውስጥ በእርግጥ ፈተናዎች አሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Selman_Aliy

Open in Telegram
Views368−9%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#4396Audio
Views446+10%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#4391Text
Views388−4%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—