✅✅✅✅✅ ደስታ የናፈቀው እርካታ የናፈቀው ሀሴት የናፈቀው ሁልጌዜ ውስጡ በደስታ መናጥ የናፈቀው ትፈለጋላችሁ?? ድህነት ላይ ብትሆኑኮን እችግር ውስጥ እንኳን ብትሆኑ👇👇 ፦እንግዳውስ ይሄንን ልብ አርስ የሆነ ምክር ከልብ ሆናችሁ ስሙት👌👌👌 🔺ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሀፊዘሁሏህ👌 🔺https://t.me/Abu_hatim22 🔺https://t.me/Abu_hatim22
Open in Telegramقناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦
التوحيد أولا🌱 📮አላማችን ሀዲስና ቁርአንን በሰለፎች ግንዛቤ መረዳት መማር ማስተማር ነዉ !! በዚህ ቻናል የሚተላለፉትምህርቶች 📚ዳእዋ;; በኡስታዛችንየተሰጡፈተዋወች 📚 የሰሃቦች ታሪክ አስተማሪ ታሪኮች 📚 ጥያቄና መልሶች 📚ደርሶች 👉ሌላም ሌላም ትምህርት ይተላለፍበታል
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 27, 2026 | 285 |
| Nov 28, 2026 | 591 |
| Nov 29, 2026 | 288 |
Most viewed this month
- Views1.61KForwards—Reactions8Comments—
- Views553Forwards—Reactions5Comments—
- Views494Forwards—Reactions4Comments—
- Views470Forwards—Reactions5Comments—
Latest posts
🌹🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ♦️السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 👉አስደሳች ዜና ለአቀስታ ሰለፍዮች እና በአቀስታ ለሚገኙ ሙስሊሞች በሙሉ 👉 ማለትም ዛሬ እሁዲ ነዉና ከሰለፍይ ➤ወንዲሞ ቻችን ጋር ዳዕዋ የምንሰማበት ➤የምንዘያየርበት፣ ➤የምንወያይበት፣ፏ ፍክት ➤የምንልበት ቀን ነዉ። ከኛ የሚጠበቀዉ መገኘት ብቻ ነዉ። መቅረት ይቅርና ማርፈዲ ያስቆጫል የት ካላቺሁኝ በታችኛዉ በሰለፍዮች መድረሳ 📚 ከአሱር ቡሀላ👌 ስለዚህ ማንኛው ሙስሊም ማህበረሰብ መሳተፍ አለበት ኢሻአላህ። وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ✍️በአካል የማትገኙ በቀጥታ ስርጭት ይችን ተጠቀሙ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ሸር ጆይን አዲርጓት https://t.me/emamulwadey https://t.me/emamulwadey
Open in TelegramForwarded from ዳዕዋ ሰለፍያ በልጓማ መሰጂደ ሱና
የልጓማ ሰለፍዮች አብሺሩ ዱአ አድርጉ اللَّهُمَّ إِنَّا نَجْعَلُكَ فِي نُحُورِهِمْ وَنَعُوذُ بِكَ مِنْ شُرُورِهِمْ https://t.me/ldewaselefiya_liguama
Open in Telegram»»»»―ልንገራችሁማ―«««« የኃረጎውን የመኪና አደጋ በህይዎቴ አልረሳውም። የሃርቢው ወንድማቺን "ውድ ሰው"رحمه الله تعالى ከሟቾቹ ውስጥ አንዱ ነበር። ቢሆንም ግን የርሱ የቀብር ስነ―ስርአት በዳዕዋ ሰለፍያ ላይ ትልቅን መልካም አሻራ ያስቀመጠልን ዕለት ነበር። በዚያ የቀብር ስነ ስርዓት ዕለት ዳዕዋ አንሰማም በሚል ቅሬ ዳኛና የሱፍይ ደረሶች ቢንጫጩም በአላህ ፈቃድ ዳዕዋቺንን አካሂደን ነበር። ታዳ በዚያን ዕለት ብዙ የሃርቢና ጋቢሳ ማህበረሰብ ኃቅን ለመረዳት በቅቷል። ይህ በግጥሙ ድብፁን የምትሰሙት ወጣት ኃቅን የተረዳው በዚያ ዕለት ነበር። ከዚያን በፊት ይህ ወጣት ተደባዳቢ ዘፋኝ ጠጪና እረባሽ ነበር። ነገር ግን ሂዳያ በአላህ እጅ ነውና ወደ ሃቅ ገብቶ ሃቅን እያጣጣመ ነው። 👍የአቡ አምሪላህ የታላቁ ታላቅ ነው ስላችሁ ነው። የጋቢሳና የሃርቢ ወጣት ወደ ኃቅ እየተመመ ነው ወረቢ ማካበድ አይደለም። በአላህ ፈቃድ የመስጅድ ቦታም አዘጋጂተዋል ይህ አካሄድ ደግሞ የሰንቦ ወንድሞቻችንም በተመሳሳይ እየሄዱበት ያለ ውብ ሲስተም ነው። አሁንም ወደፊት ሃቅን ለማስረዳት »»»――――――»»»»ــــــــــــــــــ https://t.me/abuamrullah يا شارح الصدور ومطهر القلوب وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة اللهم نقنا من الهم والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،
Open in Telegram👌🌹ዉብየቁረአን ግብዣ🌹 🎤ያሰላም ስሙትማ ልብ ርግት ያረጋል✍️ 🍓ተ 🌹ጋ 🌹 በ🌹 ዙ👍 https://t.me/abuanes53 https://t.me/Abu_hatim22 ➤መልካም ለይል📚
Open in Telegram👌እሁድን በጦሳ ማዶ እናምሽ👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻🔻 ⭕️👉ነገ እሁድን➣ ከምሽቱ 3:00 በታላቁ መድረሳችን Telegram እና በimo ጦሳ ማዶ አጠር ካለች ደእዋ ጋራ አጠር ያለ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም አለን። 🔺ማንኛችሁም ሙስሊም የሆነ አካል የዳዕዋው እና የፈትዋው ታዳሚ ትሆኑ ዘንድ ሰለፍዮች ጋብዘዋችኋል‼️ 🔺👉በተሴረም በተመከረም በተጠመደም በተተበተበም የማይወድቀውን ዳዕዋችንን እና ወንድማማችነታችንን በጋራ እንገንባ ⭕️በተነካን ቁጥር ወደ ኋላ የምንል ሳንሆን የበለጠ ፅናትን ጀግኝነትን ነው የምናገኘው ጥላቶቻችን እርር በሉ ተቃጠሉ 👌የኛ ደእዋ አብቦ አፍርቷል الحمد لله በጣም ደስተኞች ነን ለኛ ደዕዋ _ሰለፍያ ከሳንባችንም ከኩላሊታችንም በላይ ናት ። 🔴ማንም ቀበቶችንን ይዞ አያስቀረንም ወደፊት ነው ጉዞው ወደ ኋላ የለም የአህሉሱና ለማንኛውም ነገር አሏህ አለን አሏህ ይጠብቀናል‼️ 👌የሰለፍዮች መድረሳ ጦሳ ጦሰነት ጦሲታ እድግ ምንድግ በይልን የእውቀታችን ፏፏቴ ጠላቶችሽ ተንበርክከው እንደሚቀኑብሽ 5% ጥርጣሬ የለንም ...... 🔺የ➤Telegram 🔗Links ‼️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Open in Telegram📚شرح كشف الشبهات 📚📚 فضلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان حفظه الله ✍️እንጠቀምባት የአይናቺን ማረፊያ የሆኑት ሸይኽ ፈዉዛን የፃፏት ናት። 🎤المدرس أبو حاتم كمال አቀስታ 📕የምትሰጥበት ሰአት ከመغሪብ እስከ ኢሻ ይሆናል:: 🔗ክፍል (55) ⏲ ርዝመት 00:28 :54 ደቂቃ ብቻ። 📚ደርሱን ለማገኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_hatim22 https://t.me/Abu_hatim22
Open in Telegramጋግሳ ቀብር ላይ የተደረገ ዳዕዋ 🔷بأستاذ أبي صالح الأثري الغنتي حفظه الله تعالى ورعاه 🪑በኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ ሐፊዘሁሏህ 🧷🔗ወደቻናሉ ለመቀላቀል👇🧷🔗 https://t.me/Nesr_and_Kheyr1750 https://t.me/Nesr_and_Kheyr1750
Open in Telegram