𝗟𝗘𝗔𝗣 𝟮𝟬𝟮𝟲 | 𝗦𝗞𝗜𝗟𝗟𝗦 𝗙𝗢𝗥 𝗧𝗢𝗠𝗢𝗥𝗥𝗢𝗪'𝗦 𝗜𝗡𝗡𝗢𝗩𝗔𝗧𝗢𝗥𝗦 🚀 💡 Have a business idea or an interest in entrepreneurship and technology? LEAP is your opportunity to build practical skills. 📈 A 72-hour blended learning program for Ethiopian youth aged 18–35, covering: ▪️ American Business English ▪️ Global Entrepreneurship and Business Essentials ▪️ Practical technology and responsible AI ▪️ Business skills and applied learning ▪️ Mentorship with U.S. Exchange Alumni 📍 8 hubs: Addis Ababa, Dire Dawa, Jigjiga, Hawassa, Arba Minch, Bahir Dar, Jimma and Mekelle. 👥 400 participants | 50 per hub 📅 Deadline: December 10, 2026 🔗 APPLY NOW: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScCk7B0TqRZjZyWTXzSr6jevczVe6If1YftKyzHzEFVlMCPkw/viewform 🤝 Implemented by the U.S. Exchange Alumni Association of Ethiopia, in partnership with the U.S. Embassy Addis Ababa and Arizona State University's Thunderbird School of Global Management (100 Million Learners). #LEAP #Ethiopia #Entrepreneurship @AAU_GENERAL
Open in Telegram
AAU GENERAL
This channel created 👉 ለተማሪዎች ፈጣን መረጃ፣ 👉 በሁሉም ዲፓርትመንት የፈተና ወረቀቶች እና የተለያዩ ኮርስ ማቴርያሎች 👉 ነፃ የ scholarship ዕድሎች፣ 👉 በግቢያችን ዉስጥ የተሰሩ አዝናኝ ሜሞች 😂 👉 በየጊዜዉ የተለያዩ አዝናኝ ጨዋታዎች እየተጫወቱ ካርድ 🥇🥈🥉የሚሸለሙበት 😱 ሁሉኑም በአንድ ላይ በ @AAU_GENERAL አሁኑኑ join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ
Average views per post by day
By publication day
Show as table
| Date | Avg views per post |
|---|---|
| Nov 23, 2026 | 1,015 |
| Nov 24, 2026 | 604 |
| Nov 25, 2026 | 796 |
| Nov 27, 2026 | 558 |
| Nov 28, 2026 | 154 |
Most viewed this month
- 01Views1.09KForwards—Reactions3Comments—
- 02Views940Forwards—Reactions2Comments—
- 03Views800Forwards—Reactions—Comments—
- 04Views791Forwards—Reactions—Comments—
Latest posts
#OPPsphere 🚀 Fully Funded 6-Week Aspire Leaders Program 2027! Are you aged 18–29 and eager to develop your leadership skills, expand your network, and make a positive impact? Apply for the Aspire Leaders Program, a free, six-week virtual leadership program designed for young changemakers worldwide. ✨ What You'll Gain: 🔹 Leadership and career development training 🔹 Global networking opportunities 🔹 Professional development resources 🔹 Free certificate upon successful completion of Module 2 👥 Who Can Apply? ✔️ Young people aged 18–29 ✔️ Students and recent graduates ✔️ Motivated young leaders 📅 Program Dates: January 21 – March 4, 2027 ⏳ Duration: 6 weeks 💻 Format: Online & self-paced 💰 Fee: Free 📝 Deadline: January 10, 2027 🔗 Apply: https://www.aspireleaders.org/program/aspire-leaders-program/ If this opportunity isn't for you, share it with someone who might benefit! Follow @OPPsphere for more opportunities! 🚀 @AAU_GENERAL
Open in TelegramWhat's the fastest way to get asked "What are you wearing?" A fragrance that hits right on the first spray and stays noticeable without being loud. We're offering AFRAN 9PM and AFNAN SUPREMACY to group members for 5,000–7,000—a straight discount off normal market pricing. Best for: Daily wear, work, dates, or gifting Price: 5,000 – 7,000 (group deal) Want one? Reply or DM @naslitt or call 1.0915356305 2.0900467991 3.0974615706 before this batch runs out. Join & share @AAU_GENERAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 12 h | 387 |
| 31 h | 590 |
- After 24 hours590
- Total to date590
በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ እሁድ ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. በጁቬንቱስ ክለብ በሚካሄደው "የጃፓን የባህል ቀን" ላይ ለሚደረገው የማንጋ (Manga) የሥዕል ውድድር የምዝገባ ጥሪ አቅርቧል። በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት በሚካሄደው ውድድር ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በላይ የሆኑ ጀማሪና ሙያተኛ ሰዓልያን ይሳተፋሉ። የምዝገባ የመጨረሻ ቀን አርብ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ነው ተብሏል። ተወዳዳሪዎች ከ"የጃፓን ምግብ"፣ ከ"የጃፓን የማርሻል አርት" ወይም ከ "ሜካ እና ሳይንስ ልብወለድ" (ለምሳሌ ሮቦቶች) አንዱን መርጠው በአንድ ገጽ የመሳያ ወረቀት ላይ ይሥላሉ። የራስን ገጸ-ባህሪያት መፍጠር ወይም ነባር ገጸ-ባህሪያትን በፈጠራ ትርጓሜ መጠቀም ይቻላል፤ ነገር ግን ሥዕሎችን በቀጥታ መገልበጥ ወይም ለሁሉም ዕድሜ የማይመጥን ይዘት ማካተት አይፈቀድም። የተቀደደ ወይም የተበላሸ ሥዕል ለዳኝነት የማይቀርቡ ሲሆን ተወዳዳሪዎች ውድድሩ ከመጀመሩ ቢያንስ 15 ደቂቃ ቀድመው መገኘት፣ ስማቸውን ከሥዕሉ ጀርባ መጻፍና ምንም ዓይነት የውጭ እርዳታ ሳይጠቀሙ መሥራት ይኖርባቸዋል። አሸናፊዎች በተሳታፊዎች ድምፅ ተለይተው በዚያው ዕለት በሚካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘት አለባቸው። #FYI: ማንጋ (Manga) ማለት በጃፓን የተወለደና በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት የሚታወቅ የኮሚክስ (የሥዕል ታሪክ) ዘውግ ነው። ብዙ ታዋቂ የጃፓን አኒሜሽን ተከታታዮችና ፊልሞች (አኒሜ) መነሻቸው የማንጋ ሥዕል ታሪኮች ናቸው። ለመመዝገብ 👉 https://shorturl.at/tJtTg Join & share @AAU_GENERAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 507 |
| 27 h | 570 |
- After 24 hours570
- Total to date570
10 ሚሊዮን ዶላር የተበጀተለት "ካማ" (KAMA) ፕሮጀክት እንዴት ይሰራል ? (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) በስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ለተለዩ 21 ችግሮች መፍትሔ የሚያመጡ ሥራ ፈጣሪዎችን የሚያሳትፍና 10 ሚሊዮን ዶላር የተበጀተለት "ካማ" (KAMA) ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። የሆልዲንጉ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ በሰጡት መግለጫ፣ ፕሮግራሙ የተነደፈው የልማት ድርጅቶቹ "ይህ ተግዳሮት አለኝ፤ በስታርታፖች፣ በሥራ ፈጣሪዎችና በወጣቶች እንዲፈታልኝ እፈልጋለሁ" በሚል ባቀረቡት የችግር ማብራሪያ ላይ ተመሥርቶ መሆኑን አስረድተዋል። እነማን መሳተፍ ይችላሉ ? ጥሪው በየትኛው ደረጃ ላሉ ሥራ ፈጣሪዎች ነው ? ዶ/ር ብሩክ ፕሮጀክቱ ስታርታፖችን በመጠን እንደማይከፋፍል ገልጸው፣ "ትንሽ እና ትልቅ ብለን አይደለም ስታርታፖቹን ዲፋይን ያደረግናቸው። ለኛ ማንኛውም አይዲያ ትልቅ ነው" ብለዋል። አክለውም፥ "ማንኛውም ሰው ብሪፉን (የተለዩትን ችግሮች) ሲመለከት የሚጠይቀው 'ይህንን መፍታት እችላለሁ ወይስ አልችልም፤ ከቻልኩስ በምን መንገድ?' የሚለውን ነው። የስታርታፑ ትልቅ መሆን ወይም ትንሽ መሆን አይደለም ዲተርሚን የሚያደርገው። ስለዚህ ለሁሉም እኩል ክፍት ነው" ሲሉ ተናግረዋል። ሂደቱ ምን ይመስላል ? ለመጀመሪያው ዙር ለተለዩት 21 ችግሮች የመፍትሔ ሐሳብ ያላቸው ሥራ ፈጣሪዎች፣ የተሟላ ፕሮቶታይፕ ወይም የተጠናቀቀ መፍትሔ ማቅረብ አይጠበቅባቸውም። ማመልከቻቸውን አሟልተው የተመረጡት በድርጅቶቹ ውስጥ ሦስት ደረጃዎችን የሚያልፉ ሲሆን እነዚህም፥ የ4 ሳምንት የልምድ ልውውጥና ትውውቅ፣ የ12 ሳምንት የጋራ ልማት (Co-development) እና የ3 ወር ወደ ንግድ ሥራ የማሸጋገር (Commercialisation) ሂደት ያካትታል። ዶ/ር ብሩክ እንዳሉት፥ የፕሮጀክቱ ግብ፣ በአንድ ዓመት ውስጥ ሐሳቡን ኢንኪዩቤት አድርጎ፣ አነስተኛ አዋጭ ምርት (MVP) ፈትሾ፣ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ምርት ማውጣት ነው። ኤ.ኤል.ኤክስ (ALX) በፋይናንስ፣ በስትራቴጂና በገበያ ክፍተት ያለባቸውን ስታርታፖች በቅርበት ለመደገፍ የፕሮጀክቱ አጋር ሆኖ ተመርጧል። ለሥራ ፈጣሪዎቹ የሚሰጠው ገንዘብ ብድር ነው ? ዶ/ር ብሩክ ገንዘቡ እርዳታም ሆነ ብድር እንዳልሆነ በመግለጫቸው አስምረውበታል። "ድጋፍ አይደለም፣ እርዳታ አይደለም፣ ብድር አይደለም። እኛ ያዋጣል ብለን ካመንንበት ኢንቨስት የምናደርገው ነው፤ ለዚያም ሪተርን እንጠብቃለን" ብለዋል። "ይህን ያህል ፐርሰንት ኢኩቲ እንፈልጋለን" የሚለው በየሐሳቡ እንደሚወሰን በመጥቀስም፣ ሆልዲንጉ በመፍትሔዎቹ ውስጥ ድርሻ እንደሚኖረው አመልክተዋል። 10 ሚሊዮን ዶላሩ እስከመቼ ነው ? 10 ሚሊዮን ዶላሩ ለዚህ ዓመት ብቻ የተመደበና የEIH መዋጮ ብቻ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ብሩክ፤ ለቀጣይ ዓመት እንደ ሁኔታው እንደሚጨምርና ሌሎች ኢንቨስተሮችም ፍላጎት ማሳየታቸውን ነው የጠቆሙት። ፈንዱ በስታርታፕ አዋጁ ከተቀመጠው የስታርታፕ ፈንድ ጋር እንደማይገናኝ፣ እሱ ራሱን የቻለ ማዕቀፍ መሆኑንና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚተገብርበትን መንገድ እየሠራ እንደሆነ አስረድተዋል። እንዴት ማመልከት ይቻላል ? ከዛሬ ጀምሮ አመልካቾች እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በፕሮጀክቱ ድረ-ገጽ kama.et በኩል ማመልከት ይቻላል ተብሏል። የምርጫ መስፈርቶቹ፣ ማለትም ምን ዓይነት ሰነዶች፣ ልምድና ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ በማመልከቻው ላይ በግልጽ መቀመጡን በመግለጬቸው ተጠቅሷል። አመልካቾችን የሚመዘኑት ለዚሁ ፕሮጀክት በተቋቋመው የEIH ፓናል ሲሆን፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችም በሂደቱ ይሳተፋሉ ተብሏል። ሥራ ፈጣሪዎች በዋናነት ምን ያስፈልጋቸዋል ? ለዚህ ጥያቄ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምላሽ የሰጡት ዶ/ር ብሩክ "ትልቅ ድራይቨር የሚሆነው ችግሩን የመፍታት አቅም ነው። እኔ ይህ ችግር ኤክስ ነው ብዬህ አንተ ዋይ የሚሆን ሶሉሽን ብትሰጠኝ አይሆንልኝም። ኤክስን የምትፈታ ከሆነ ሳልወድ በግድ ካንተ ጋር መሥራት እገደዳለሁ" ብለዋል። ስለዚህ አመልካቾች ድርጅቶቹ "የተቸገርነው በዚህ ነው" ብለው ባስቀመጡት ችግር ላይ በማተኮር፣ በፈጠራ መንገድ እንዴት እንደሚፈቱት ማሳየት እንደሚጠበቅባቸው ገልጸዋል። 📷 ሙሉ መግለጫው https://youtu.be/SRgheitewoc Join & share @AAU_GENERAL
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 452 |
| 27 h | 489 |
- After 24 hours489
- Total to date489
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 16 h | 387 |
| 27 h | 417 |
- After 24 hours417
- Total to date417
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የአፍሪካ አመራር የዓመቱ ምርጥ ሰዎች (African Leadership Persons of the Year 2027) ሽልማት ላይ የዓመቱ ምርጥ የአፍሪካ የትምህርት ባለሙያ (African Educationist of the Year) ዕጩ ሆነዋል። ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በሀገሪቱ የመጀመሪያው ራስ-ገዝ (Autonomous) የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንዲሆን በማስቻል እንዲሁም ተቋም በምርምር የበለፀገና በአፍሪካ ተወዳዳሪ ለማድረግ እያከናወኑ ባሉት የለውጥ አመራር ዕጩ ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል። ይህ አህጉራዊ የሽልማት መድረክ የካቲት 19 እና 20/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሔዳል፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) በታጩበት ምድብ አሸናፊ እንዲሆኑ ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ድምፅ ይስጡ፡፡ ድምፅ ለመስጠት / To Vote 👇 https://almpoty-2026.base44.app/ Share to your friends @AAU_GENERAL
Open in Telegramበዚህ ዓመት የሚሰጡ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከ90 በመቶ በላይ በዲጂታል እንደሚሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገልፀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራራያ እንደገለጹት፣ ትምህርት ሚኒስቴር ወደ 50 የሚጠጉ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በመላ ሀገሪቱ እየገነባ ነው፡፡ ከነዚህ ሞዴል ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሌሎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች በጣም ብዙ ውጤታማ ተማሪዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ብለዋል፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር ከካሪክለም ማበልፀግ በተጨማሪ በመጻሕፍት ህትመት፣ የዲጂታል ቤተመጻሕፍት ማስፋፋት እና የመምህራን አቅም ማጎልበት ላይ በፍትሃዊነት እየሠራ ነው ብለዋል፡፡ የዲጂታል ፈተና ስርዓት ባለፉት አምስት ዓመታት እየተተገበረ መሆኑን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በዚህ ዓመት የሚሰጡ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከ90 በመቶ በላይ በዲጂታል ስርዓት እንደሚሆኑ ጠቁመዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ የማድረግ ሥራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ለራስ ገዝነት መዘጋጀታቸውን አንስተዋል። የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲም በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ እንደሚገኝ ተናግረዋል። @AAU_GENERAL
Open in TelegramYehulu saccos is hiring (2016:17 and 18 graduate years) Check detail on attached paper @AAU_GENERAL
Open in TelegramAAU Library E-Resources 1. AAU Library Website: http://www.aau.edu.et/library 2. AAU Digital Library: http://dlib.aau.edu.et Alternative IP addresses: 10.6.20.10 or 10.90.10.226 3. AAU E-Thesis and Dissertation: http://etd.aau.edu.et/ Alternative IP address: 10.90.10.223 4. Ethiopian Journal Online (EJOL): http://ejol.aau.edu.et/ Alternative IP address: 10.90.10.224 @AAU_GENERAL
Open in TelegramConnections
Similar channels
Sof Omar Tech Academy@sofomarEducation6.92K
HuluLearn Entrance@hululearn_entranceEducation6.99K
መምህር አካለወልድ@memiherakaEducation6.53K
JJU ACADEMY@jju_academyEducation7.17K
FreshMinds Academy@freshminds_academyEducation6.36K
Ethio Freshman@ethiofreshman1Education6.34K
MIRAF ACADEMY AYAT BRANCH@mirafayatEducation6.33K
JIT Students Union@jit_suEducation7.71K