Кабинет
AAU GENERAL

AAU GENERAL

This channel created 👉 ለተማሪዎች ፈጣን መረጃ፣ 👉 በሁሉም ዲፓርትመንት የፈተና ወረቀቶች እና የተለያዩ ኮርስ ማቴርያሎች 👉 ነፃ  የ scholarship ዕድሎች፣ 👉 በግቢያችን ዉስጥ የተሰሩ አዝናኝ ሜሞች 😂 👉 በየጊዜዉ የተለያዩ አዝናኝ  ጨዋታዎች እየተጫወቱ ካርድ 🥇🥈🥉የሚሸለሙበት 😱 ሁሉኑም በአንድ ላይ በ @AAU_GENERAL አሁኑኑ join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

Юзернейм
@aau_general
Категория
Образование
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики6 804
Просмотров на пост, 7 дн.606за 7 дней
ERR8,90 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
23 нояб. 2026 г.1 015
24 нояб. 2026 г.604
25 нояб. 2026 г.796
27 нояб. 2026 г.558
28 нояб. 2026 г.154

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,09 тыс.
    Пересылки—
    Реакции3
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры940
    Пересылки—
    Реакции2
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры800
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры791
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#5919Превью ссылки
Просмотры158−74%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#5918Превью ссылки
Просмотры150−75%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#5913Фото
Просмотры590−3%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
12 ч387
31 ч590
  1. Через 24 часа590
  2. Всего сейчас590
#5912Превью ссылки

በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ እሁድ ኅዳር 20 ቀን 2019 ዓ.ም. በጁቬንቱስ ክለብ በሚካሄደው "የጃፓን የባህል ቀን" ላይ ለሚደረገው የማንጋ (Manga) የሥዕል ውድድር የምዝገባ ጥሪ አቅርቧል። በዕለቱ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 5፡00 ሰዓት በሚካሄደው ውድድር ዕድሜያቸው ከ14 ዓመት በላይ የሆኑ ጀማሪና ሙያተኛ ሰዓልያን ይሳተፋሉ። የምዝገባ የመጨረሻ ቀን አርብ ኅዳር 18 ቀን 2019 ዓ.ም. ነው ተብሏል። ተወዳዳሪዎች ከ"የጃፓን ምግብ"፣ ከ"የጃፓን የማርሻል አርት" ወይም ከ "ሜካ እና ሳይንስ ልብወለድ" (ለምሳሌ ሮቦቶች) አንዱን መርጠው በአንድ ገጽ የመሳያ ወረቀት ላይ ይሥላሉ። የራስን ገጸ-ባህሪያት መፍጠር ወይም ነባር ገጸ-ባህሪያትን በፈጠራ ትርጓሜ መጠቀም ይቻላል፤ ነገር ግን ሥዕሎችን በቀጥታ መገልበጥ ወይም ለሁሉም ዕድሜ የማይመጥን ይዘት ማካተት አይፈቀድም። የተቀደደ ወይም የተበላሸ ሥዕል ለዳኝነት የማይቀርቡ ሲሆን ተወዳዳሪዎች ውድድሩ ከመጀመሩ ቢያንስ 15 ደቂቃ ቀድመው መገኘት፣ ስማቸውን ከሥዕሉ ጀርባ መጻፍና ምንም ዓይነት የውጭ እርዳታ ሳይጠቀሙ መሥራት ይኖርባቸዋል። አሸናፊዎች በተሳታፊዎች ድምፅ ተለይተው በዚያው ዕለት በሚካሄደው የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ መገኘት አለባቸው። #FYI: ማንጋ (Manga) ማለት በጃፓን የተወለደና በዓለም አቀፍ ደረጃ በስፋት የሚታወቅ የኮሚክስ (የሥዕል ታሪክ) ዘውግ ነው። ብዙ ታዋቂ የጃፓን አኒሜሽን ተከታታዮችና ፊልሞች (አኒሜ) መነሻቸው የማንጋ ሥዕል ታሪኮች ናቸው። ለመመዝገብ 👉 https://shorturl.at/tJtTg Join & share @AAU_GENERAL

Открыть в Telegram
Просмотры570−6%к среднему
Пересылки—
Реакции2
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч507
27 ч570
  1. Через 24 часа570
  2. Всего сейчас570
#5911Текст

10 ሚሊዮን ዶላር የተበጀተለት "ካማ" (KAMA) ፕሮጀክት እንዴት ይሰራል ? (ቲክቫህ ኢትዮጵያ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ (EIH) በስምንት የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ለተለዩ 21 ችግሮች መፍትሔ የሚያመጡ ሥራ ፈጣሪዎችን የሚያሳትፍና 10 ሚሊዮን ዶላር የተበጀተለት "ካማ" (KAMA) ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። የሆልዲንጉ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ በሰጡት መግለጫ፣ ፕሮግራሙ የተነደፈው የልማት ድርጅቶቹ "ይህ ተግዳሮት አለኝ፤ በስታርታፖች፣ በሥራ ፈጣሪዎችና በወጣቶች እንዲፈታልኝ እፈልጋለሁ" በሚል ባቀረቡት የችግር ማብራሪያ ላይ ተመሥርቶ መሆኑን አስረድተዋል። እነማን መሳተፍ ይችላሉ ? ጥሪው በየትኛው ደረጃ ላሉ ሥራ ፈጣሪዎች ነው ? ዶ/ር ብሩክ ፕሮጀክቱ ስታርታፖችን በመጠን እንደማይከፋፍል ገልጸው፣ "ትንሽ እና ትልቅ ብለን አይደለም ስታርታፖቹን ዲፋይን ያደረግናቸው። ለኛ ማንኛውም አይዲያ ትልቅ ነው" ብለዋል። አክለውም፥ "ማንኛውም ሰው ብሪፉን (የተለዩትን ችግሮች) ሲመለከት የሚጠይቀው 'ይህንን መፍታት እችላለሁ ወይስ አልችልም፤ ከቻልኩስ በምን መንገድ?' የሚለውን ነው። የስታርታፑ ትልቅ መሆን ወይም ትንሽ መሆን አይደለም ዲተርሚን የሚያደርገው። ስለዚህ ለሁሉም እኩል ክፍት ነው" ሲሉ ተናግረዋል። ሂደቱ ምን ይመስላል ? ለመጀመሪያው ዙር ለተለዩት 21 ችግሮች የመፍትሔ ሐሳብ ያላቸው ሥራ ፈጣሪዎች፣ የተሟላ ፕሮቶታይፕ ወይም የተጠናቀቀ መፍትሔ ማቅረብ አይጠበቅባቸውም። ማመልከቻቸውን አሟልተው የተመረጡት በድርጅቶቹ ውስጥ ሦስት ደረጃዎችን የሚያልፉ ሲሆን እነዚህም፥ የ4 ሳምንት የልምድ ልውውጥና ትውውቅ፣ የ12 ሳምንት የጋራ ልማት (Co-development) እና የ3 ወር ወደ ንግድ ሥራ የማሸጋገር (Commercialisation) ሂደት ያካትታል። ዶ/ር ብሩክ እንዳሉት፥ የፕሮጀክቱ ግብ፣ በአንድ ዓመት ውስጥ ሐሳቡን ኢንኪዩቤት አድርጎ፣ አነስተኛ አዋጭ ምርት (MVP) ፈትሾ፣ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ምርት ማውጣት ነው። ኤ.ኤል.ኤክስ (ALX) በፋይናንስ፣ በስትራቴጂና በገበያ ክፍተት ያለባቸውን ስታርታፖች በቅርበት ለመደገፍ የፕሮጀክቱ አጋር ሆኖ ተመርጧል። ለሥራ ፈጣሪዎቹ የሚሰጠው ገንዘብ ብድር ነው ? ዶ/ር ብሩክ ገንዘቡ እርዳታም ሆነ ብድር እንዳልሆነ በመግለጫቸው አስምረውበታል። "ድጋፍ አይደለም፣ እርዳታ አይደለም፣ ብድር አይደለም። እኛ ያዋጣል ብለን ካመንንበት ኢንቨስት የምናደርገው ነው፤ ለዚያም ሪተርን እንጠብቃለን" ብለዋል። "ይህን ያህል ፐርሰንት ኢኩቲ እንፈልጋለን" የሚለው በየሐሳቡ እንደሚወሰን በመጥቀስም፣ ሆልዲንጉ በመፍትሔዎቹ ውስጥ ድርሻ እንደሚኖረው አመልክተዋል። 10 ሚሊዮን ዶላሩ እስከመቼ ነው ? 10 ሚሊዮን ዶላሩ ለዚህ ዓመት ብቻ የተመደበና የEIH መዋጮ ብቻ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ብሩክ፤ ለቀጣይ ዓመት እንደ ሁኔታው እንደሚጨምርና ሌሎች ኢንቨስተሮችም ፍላጎት ማሳየታቸውን ነው የጠቆሙት። ፈንዱ በስታርታፕ አዋጁ ከተቀመጠው የስታርታፕ ፈንድ ጋር እንደማይገናኝ፣ እሱ ራሱን የቻለ ማዕቀፍ መሆኑንና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚተገብርበትን መንገድ እየሠራ እንደሆነ አስረድተዋል። እንዴት ማመልከት ይቻላል ? ከዛሬ ጀምሮ አመልካቾች እስከ ታኅሣሥ 29 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ በፕሮጀክቱ ድረ-ገጽ kama.et በኩል ማመልከት ይቻላል ተብሏል። የምርጫ መስፈርቶቹ፣ ማለትም ምን ዓይነት ሰነዶች፣ ልምድና ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ በማመልከቻው ላይ በግልጽ መቀመጡን በመግለጬቸው ተጠቅሷል። አመልካቾችን የሚመዘኑት ለዚሁ ፕሮጀክት በተቋቋመው የEIH ፓናል ሲሆን፣ የመንግሥት የልማት ድርጅቶችም በሂደቱ ይሳተፋሉ ተብሏል። ሥራ ፈጣሪዎች በዋናነት ምን ያስፈልጋቸዋል ? ለዚህ ጥያቄ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ምላሽ የሰጡት ዶ/ር ብሩክ "ትልቅ ድራይቨር የሚሆነው ችግሩን የመፍታት አቅም ነው። እኔ ይህ ችግር ኤክስ ነው ብዬህ አንተ ዋይ የሚሆን ሶሉሽን ብትሰጠኝ አይሆንልኝም። ኤክስን የምትፈታ ከሆነ ሳልወድ በግድ ካንተ ጋር መሥራት እገደዳለሁ"  ብለዋል። ስለዚህ አመልካቾች ድርጅቶቹ "የተቸገርነው በዚህ ነው" ብለው ባስቀመጡት ችግር ላይ በማተኮር፣ በፈጠራ መንገድ እንዴት እንደሚፈቱት ማሳየት እንደሚጠበቅባቸው ገልጸዋል። 📷 ሙሉ መግለጫው https://youtu.be/SRgheitewoc Join & share @AAU_GENERAL

Открыть в Telegram
Просмотры489−19%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч452
27 ч489
  1. Через 24 часа489
  2. Всего сейчас489
#5909Фото
Просмотры417−31%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
16 ч387
27 ч417
  1. Через 24 часа417
  2. Всего сейчас417
#5907Фото
Просмотры662+9%к среднему
Пересылки—
Реакции6
Комментарии—
#5906Фото

በዚህ ዓመት የሚሰጡ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከ90 በመቶ በላይ በዲጂታል እንደሚሆኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገልፀዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራራያ እንደገለጹት፣ ትምህርት ሚኒስቴር ወደ 50 የሚጠጉ ሞዴል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን በመላ ሀገሪቱ እየገነባ ነው፡፡ ከነዚህ ሞዴል ትምህርት ቤቶች እንዲሁም ሌሎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች በጣም ብዙ ውጤታማ ተማሪዎች እንደሚወጡ ይጠበቃል ብለዋል፡፡   ትምህርት ሚኒስቴር ከካሪክለም ማበልፀግ በተጨማሪ በመጻሕፍት ህትመት፣ የዲጂታል ቤተመጻሕፍት ማስፋፋት እና የመምህራን አቅም ማጎልበት ላይ በፍትሃዊነት እየሠራ ነው ብለዋል፡፡   የዲጂታል ፈተና ስርዓት ባለፉት አምስት ዓመታት እየተተገበረ መሆኑን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በዚህ ዓመት የሚሰጡ ሀገር አቀፍ ፈተናዎች ከ90 በመቶ በላይ በዲጂታል ስርዓት እንደሚሆኑ ጠቁመዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ የማድረግ ሥራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተጀመረ ሲሆን፣ በቀጣይ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ ለራስ ገዝነት መዘጋጀታቸውን አንስተዋል። የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲም በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ እንደሚገኝ ተናግረዋል።   @AAU_GENERAL

Открыть в Telegram
Просмотры622+3%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#5904Фото
Просмотры800+32%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи