ሰላም ቤተሰብ ዛሬ ደሴ ላይ ለምትገኙ ስራ አለኝ እና ደሴ ከተማ ያላችሁ @zizaapp2 በዚህ dm አርጉኝ ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ስራው በአካል ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ነው ደመወዝ በስምምነት Requirements ✅Basic video edit ✅Ai use basic ✅English basic ✅communication ችግር የለለበት/ባት ✅ አድስ ነገር ለመማር ዝግጁ የሆነ/ች ✅ ተማሪ ያልሆነ ያልሆነች አደራ hy hi አልወድም ቀጥታ ወደ ገደለው ደሴ ነኝ ከዛ ፆታ ከዛ ልዩ ሰፈር ላኩልኝ
Открыть в Telegram
ziza app
Well come to my channel in this channel you will get many useful content like 💚 Airdrops Alert 💚 Make money online 💚 Best earing website 💚 Forex Trading Buy ads : https://adsly.me/@zizaapp1 Buy ads: https://telega.io/c/zizaapp1
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 1 630 |
| 20 нояб. 2026 г. | 851 |
| 25 нояб. 2026 г. | 303 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры1,63 тыс.Пересылки—Реакции6Комментарии—
- 02Просмотры851Пересылки—Реакции33Комментарии—
- 03Просмотры303Пересылки—Реакции2Комментарии—
Новые посты
ጋይስ አንድ ስራ አለ ይሄ ስራ ai ማሰልጠን ነው ማለትም ፅሁፍ ይሰጣችኋል እያነበባችሁ ድምፅ መላክ እና ድምፁን ከፍታችሁ ፅሁፍ ማስተካከል ነው ከዛ usdc ይክፈላችኋል ሞክሩት https://ai.silencio.store?ref=5MCY8F ዝርዝር መረጃ ከፈለጋችሁ react አርጉ
Открыть в TelegramBREAKING: በአለም ላይ largest crypto exchange የሆነው Binance hack ተደርጓል ከ$5.6 billion በላይ ... ⚡️ " Hack ተደርገው የተሰረቁት Crypto ዝርዘር 👇👇 • $1.45 billion $BTC • $875 million $ETH • $234 million $TRX • $50 million $XAUT • $1.57 billion $USDT • $823 million $USDC • $75 million $WBETH • $88.5 million $RLUSD + $447.5 million additional cryptocurrencies 😳😳 ⚡️በcrypto history ትልቁ የዘረፋ መጠን አሁን binance ላይ የተፈጠረው ነው ...
Открыть в Telegramhttps://play.google.com/store/apps/details?id=com.app.zizaapp 📣Ziza app app is also released so we will build together .... soon 💪 Download now and rate 5 Star ⭐.. thanks 🤝
Открыть в Telegram🎁 👀 https://youtu.be/JAhU60I84dc ይህንን ቪድዬ በመጠቀም YouTube or tiktok ላይ ቪድዬ አዘገሰጁ ግዜው አሁን ነው አትዳከሙ
Открыть в TelegramchatGPTን የሆነ ነገር መጠየቅ ፈልጋችሁ ነገር ግን ትክክለኛ prompt ማስገባት ከከበዳችሁ በዚ መሰረት ብታስተካክሉት ራሱ አስተካክሎ ትክክለኛ መልስ ይሰጣችኋል። chatGPT ክፈቱና 2 ሰረዙን ነክታችሁ የProfile ምልክታችሁን ነክታችሁ ግቡ። ከዛ personalization የሚለውን ምረጡ። መጨረሻ ላይ ታች improved version የሚል ቦታ ታገኛላችሁ ይህንን ወይም ሌላ የተመቻችሁን ትዕዛዝ አስገቡ። Before answering any question I ask, please correct my grammar and improve my prompt to make it clearer, more natural, and well-structured... የ✔️ ምልክት ነክታችሁ ከወጣችሁ በኋላ ማንኛውም ጥያቄ በምትጠይቁበት ጊዜ መጀመርያ promptን ካስተካከለ በኋላ መልስ ይሰጣችኋል።
Открыть в Telegramሰላም ቤተሰብ ዛሬ ደሴ ላይ ለምትገኙ ስራ አለኝ እና ደሴ ከተማ ያላችሁ @zizaapp2 በዚህ dm አርጉኝ ✔️ስራው : ለ tiktok እና fb video መስራት ነው ✔️ስራው በአካል ነው የሚሰራው ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ነው ✅✅ የምንፈልገው ሴትም ወንድም ✅✅ ⚠️Requirements ⚠️ ⏩Basic video edit ⏩Ai use basic ⏩English basic ⏩communication ችግር የለለባት ⏩አድስ ነገር ለመማር ዝግጁ የሆነች ✅ ተማሪ አንፈልግም አደራ hy hi አልወድም ቀጥታ ወደ ገደለው ደሴ ነኝ ከዛ ልዩ ሰፈር ላኩልኝ ✅
Открыть в Telegramምደባ ይፋ ሆነ። በ2018 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የመግቢያ ውጤት ላስመዘገቡ እና በ2019 ዓ.ም በትግራይ ክልል በሚገኙ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ለተመደቡ ተማሪዎች ምደባ ይፋ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋቃ። በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት ይችላሉ። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement ቅሬታ ለማቅረብ፡ https://student.ethernet.edu.et/complaints ተጠቀሙ ተብሏል። በሌላ በኩል፤ በዝውውር በጊዜያዊነት ከትግራይ ክልል ውጪ ወደሚገኙ ሌሎች የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በሚከተለው ማስፈንጠሪያ (Link) በመግባት መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። 👉 https://student.ethernet.edu.et/view-placement እንዲሁም በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች በጊዜያዊነት የተመደቡበትን ዩኒቨርሲቲ በ https://student.ethernet.edu.et/university-transfer/ ማስፈንጠሪያ በመግባት የራሳችሀውን ፋይዳ (የመለያ ቁጥር) በመጠቀም መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። #MoE መስከረም 15 ቀን 2019 ዓ/ም ©️tikvahethiopia
Открыть в Telegram✈️ አዲስ የሰማይ ላይ ቴክኖሎጂ! የአሜሪካ የፌዴራል አቪዬሽን አስተዳደር (FAA) ሰራሽ አስተዋይ (AI) በመጠቀም የአየር ላይ ትራፊክን የሚቆጣጠር "ስማርት" የተሰኘ አዲስ ሲስተም በዋሽንግተን ዲ.ሲ አካባቢ ሊጀምር መሆኑ ተሰማ። ዘመናዊው ቴክኖሎጂ በዋናነት የአየር ንብረት እንቅስቃሴዎችን እና የበረራ ቅልጥፍናን ለማሻሻል ታስቦ የተዘጋጀ ነው። ይህ ስርዓት በቅርቡ ስራ ይጀምራል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ የዘርፉ ባለሙያዎች የቴክኖሎጂውን መምጣት በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ። SHARE 🚀 @zizaapp1 @zizaapp1
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Addis Africa Trade & Culture Expo@addisafricanexpoБизнес и стартапы5,7 тыс.
Fedhasaa (Assis.Prof)@qubeenqubaБизнес и стартапы6,57 тыс.
Ethiopost@ethiopianpostalБизнес и стартапы8,03 тыс.- Yohannes Tender@yohannes_tenderБизнес и стартапы3,32 тыс.
𝐔𝐍𝐈𝐐𝐔𝐄 𝐓𝐄𝐂𝐇ᵉᵗ💸@unique_techsБизнес и стартапы2,41 тыс.
Shega@shegahqБизнес и стартапы12,4 тыс.
Loline@loline_magБизнес и стартапы1,95 тыс.
Nati Teferi@natiteferiБизнес и стартапы16,4 тыс.