Кабинет
YOUTH ON FIRE🔥

YOUTH ON FIRE🔥

እግዚአብሔር ዛሬም እየተናገረ ነው! 🛑 what'sapp አገልግሎት 🔥 +251942075757 +251942075757 📌አገልግሎታችንን ለመደገፍ 1000426607305

Юзернейм
@youthforfire1
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики15 176
Просмотров на пост, 7 дн.171−73,3% к пред. 7 дн.
ERR1,12 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
30 окт. 2026 г.1 080
1 нояб. 2026 г.1 160
3 нояб. 2026 г.968
4 нояб. 2026 г.954
12 нояб. 2026 г.730
15 нояб. 2026 г.753
16 нояб. 2026 г.697
17 нояб. 2026 г.546
19 нояб. 2026 г.558
23 нояб. 2026 г.364
26 нояб. 2026 г.109
27 нояб. 2026 г.39

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,16 тыс.
    Пересылки—
    Реакции6
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры1,08 тыс.
    Пересылки—
    Реакции10
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры984
    Пересылки—
    Реакции8
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры954
    Пересылки—
    Реакции12
    Комментарии—

Новые посты

#5514Текст
Просмотры109−84%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#5509Текст
Просмотры364−47%к среднему
Пересылки—
Реакции5
Комментарии—
#5504Текст
Просмотры558−19%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#5492Текст
Просмотры697+1%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#5483Текст

Переслано из YOUTH ON FIRE🔥

🛑 ተራው የማን ይሆን🤔🤔🤔 #ምስክርነት 22 / #Testimony 22 ትላንት #በተናገርከው_ደቂቃ እናቴ #መራመድ ጀመረች..... ውሀውን ስትጠጣ vomit አደረገች 😱 ሰላም seer እንዴት ነህ ምስክርነት ነበረኝ ትላንት ማታ ከስራ ወደ ቤቴ እንደገባሁ አንድ መልዕክት ተላከልኝ ትንቢታዊ ፈውስ ከseer saymen ጋር ይላል እስቲ ልይ ብዬ ነበር ገባሁ በዚሁሉ እናቴ ለ 5 አመት ያክል ተንቀሳቅሳ አታውቅም የግፊት, ብዙ በሽታ ነበረባት ሁላችንም ያለፉትን 5 አመታት በእንባ ነው ያሳለፍነው ያልገባንበት #የፀበል ቦታ የለም ምክንያቱም ከኔ በቀር አማኝ ስላልነበር እናቴ እንደዚ ስትታመም አንድ ነገር እላለሁ ወደ ጌታ ቤት የምትመጣበት መንገድ ይሆናል ብዬ አስብ ነበር እና የትላንትናው አገልግሎት ላይ አንተ አሁን በመንፈሳዊ አለም ሰዎች በዚህ ሰአት 4:20 ከውስጣቸው የተለያየ በሽታ ሲወጣ አያለሁ🖐🔥🔥🔥🔥 ይህንን በተናገርክ ሰአት ውሀ ይዤ አብሬክ ፀለይኩ ለእናቴ በውስጥሽ ያለ የትኛውም በሽታ በጌታ በኢየሱስ ስም ዛሬ ይወጣል ይሄን ውሀ ጠጪ አልኳት ሀሌሉያ ወዲያው vomit madreg ጀመረች 😱 #ደም የሚመስል አረፋ ለደቂቃዎች አስታወከች ውስጧ ሰላም እንደሆነ ነገረችኝ seer ይሄ ብቻ እንዳይመስልህ መራመድ አትችልም ነበር ema ለምን አሁን መራመድ አትሞክሪም አልኳት ዝምብዬ ነበር yalkuat እሷ ተነስታ #መንቀሳቀስ_ጀመረች 😭😭😭😭 የትላንትናዋ ቀን የኔ ነበረች እናቴ ከ 5 አመት የስቃይ ህይወት ነፃ ወጣች ኢየሱስ ያድናል😭 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይሄን መንገድ አግኝቼ ዝም አልልም አልኩና የለቀከውን #የንስሀ_ፀሎት አብራ እንድትፀልይ አደረኩ #ጌታን_ተቀበለች😭😭😭😭🙌🙌 ጌታ አላሳፈረኝም seer ተባረክልኝ እወድሃለሁ ❤️❤️❤️ ተራው የእናንተ ነው ‼️‼️ Join and share 👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

Открыть в Telegram
Просмотры878+27%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#5482Текст

Переслано из YOUTH ON FIRE🔥

#ምስክርነት 70 / #Testimony 70 ለ 2 ዓመት በሆዴ ውስጥ ሲገላበጥ የነበረው #እባብ ወጣ 😭😱😱😱 ሰላም የእግዚአብሔር ሰው ስሜ ሰላም ይባላል የምኖረው #South africa 🇿🇦 ነው ትላንት በነበረው የ አለም አቀፍ #እንግዶች / #International visitors የፀሎት ፕሮግራም ተሳትፌ ነበር። ትላንት ለፀሎት ተራዬ ደርሶ ስደውልልህ ከሰላምታ በፊት ዛሬ ትገላገያለሽ ብለህ ተናገርክ 😱 እኔም አሜን በማለት ተቀበልኩኝ ቀጥሎም በሰውነቴ ውስጥ የሚንቀሳቀስ እባብ እንዳለ ተናገርከኝ ወዲያው በኢየሱስ ስም ብለህ ስታዝ ወደላይ ሊለኝ እንደሆነ ታወቀኝ የእግዚአብሔር ሰው በፍጥነት ሽንት ቤት ስገባ #ጥቁር_ቀጭን የሚንቀሰስ #እባብ ከሰውነቴ #ወጣ😱 በህይወቴ እንዲዚ የሚገማ/ መጥፎ ሽታ ያለው ነገር ሸቶኝ አያውቅም የሚገርመው ነቢይ photo ማንሳት እንዳልችል አምልጦኝ ሽንትቤት ውስጥ ገባ 😭 አሁን ከፀሎቱ በኋላ እንደፈለኩ እየበላሁ ነው፣ የሆነ ቡቱቶ ነገር ከላዬ ላይ ተነስቷል አሁን #ደስተኛ ነኝ #ኢየሱስ_ፈውሶኛል ነፃ ነኝ🎉🙏 📌 የእግዚአብሔር ሰው ከምጠብቀው በላይ በሆነ ትህትና እና ቅንነት ስላገለገልከኝ አመሰግናለሁ ለእኔ ተራ ለተባልኩት ሴት ባንተ በኩል #ኢየሱስ_ደረሰልኝ😭🙏 📌 የነብይ ሳይመን አምላክ አሁንም እያስደነቀን ነው😍 እየላካችሁልን ስላለው ምስክርነት ጌታን አብዝተን እናከብረዋለን🔥 ለመመስከር  ከታች ባለው Acc ላኩልን 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Testimony_For_christ ሼር♻️ሼር♻️ሼር 👇👇👇👇👇👇👇 @youthforfire1 @youthforfire1 @youthforfire1

Открыть в Telegram
Просмотры582−16%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
#5479Текст
Просмотры954+38%к среднему
Пересылки—
Реакции12
Комментарии—

Все посты

Связи