Кабинет

Посты канала የገጣሚያን ማኅበር

сначала новые

#7782Текст
Просмотры112−93%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#7781Текст
Просмотры399−76%к среднему
Пересылки—
Реакции11
Комментарии—
#7778Текст
Просмотры584−65%к среднему
Пересылки—
Реакции33
Комментарии—
#7777Текст
Просмотры648−61%к среднему
Пересылки—
Реакции16
Комментарии—
#7770Текст
Просмотры980−41%к среднему
Пересылки—
Реакции9
Комментарии—
#7762Текст
Просмотры1 350−19%к среднему
Пересылки—
Реакции19
Комментарии—
#7758Текст
Просмотры1 700+2%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
#7753Текст
Просмотры1 780+7%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#7750Фото
Просмотры1 830+10%к среднему
Пересылки—
Реакции29
Комментарии—
#7740Текст
Просмотры2 310+39%к среднему
Пересылки—
Реакции27
Комментарии—
#7738Текст
Просмотры2 490+50%к среднему
Пересылки—
Реакции17
Комментарии—
#7732Текст

አቤት ፍቅር 🥰🥰🥰 ታርቀናል በደሙ ነፃነት አገኘን በደላችን ሽሮ ልጆችም አስባለን ስማኝማ አንተ እየሡስ ወዶሀል አንተን ሊያድንህ እሱ ክብሩን ጥሏል ሀጢያት የሌለበት በደል የማያዉቀዉ እሡማ ነበረ ፍፁም የፍቅር ሰዉ እኛን ሊያድነን ሊታደገን ወዶ ክብሩን ጥሎ መጣ ከሰማያት ወርዶ። አይምሠልህ አንተ መዳንህ በቀላል ጌታ እኛን ወዶ በንጨት ተንጠልጥሏል እሡ እኛን ወዶ ያልሆነዉ ምን አለ ነብሱን እስከመስጠት መስቀል ላይ ዋለ። የተናቀ ሆነ እጅግ የተጠላ ደሞም የህመም ሰዉ ስናየዉ ጎስቋላ ደም ግባት የሌለዉ በደዌ የደቀቀ የሱስ ለኛ ሞቶ ሀጢያት ከኛ ረቀ። ያስገርማል ፍቅሩ እኛኑ ያየበት የኛን ህመም ታሞ እሱ ያቃሠተበት አላየሁም እኔ እንዲህ ያለ ፍቅር ለጠላቱ ሞቶ ህይወትን የሚችር። ግርፋት ሲገርፉት በሱ ሲሳለቁ የአይድ ንጉስ ሆይ ብለዉ ሲሳሳቁ ዝም አለ ስለኛ ያ ትልቁ ጌታ ህመማችን ታሞ በችንካር ተመታ። የአይሁድ ንጉስ ሆይ እራስህን አድን ከመስቀሉ ዉረድ እስኪ ከሆንክ መድን እያሉ ሲጮሁ ፍቅሩ ያልገባቸዉ እሱ ግን እንዲያለ አባት ሆይ ማራቸዉ።              ✍✍ተጻፈ በዮናስ ግጥሜን  ለኢየሱስ    💙እወዳችኋለሁ 💙 ማንበባችሁን በ ❤️👍😍😭🔥 SHARE    Contact me  @abu_ND8 @Ye_Getamian_Mahiber @Ye_Getamian_Mahiber

Открыть в Telegram
Просмотры2 580+55%к среднему
Пересылки—
Реакции25
Комментарии—
#7725Текст
Просмотры3 220+94%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—