Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 149 |
| 30 ч | 248 |
- Через 24 часа248
- Всего сейчас248

Books
По дню публикации
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 1 020 |
| 4 нояб. 2026 г. | 849 |
| 6 нояб. 2026 г. | 973 |
| 10 нояб. 2026 г. | 1 110 |
| 13 нояб. 2026 г. | 805 |
| 20 нояб. 2026 г. | 509 |
| 27 нояб. 2026 г. | 248 |
Часов после публикации
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 10 ч | 149 |
| 30 ч | 248 |
ቅዳሜ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ዋልያ የውይይትና የሐሳብ መድረክ "የፋይናንስ ሥርዓቱን ለውጪ ተወዳዳሪዎች ክፍት መደረጉ ተስፋዎቹና ሥጋቶቹ" ዋልያ መጻሕፍት የፋይናንስ ሥርዓቱን ለውጪ ተወዳዳሪዎች ክፍት መደረጉ ተስፋዎቹና ሥጋቶቹ በሚል ርዕስ በዘርፉ ያሉ አንጋፋ የፋይናንስ እና የእኮኖሚ ምሁራን ጋብዞ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን በፋይናንስ እና አኮኖሚ ላይ የላቀ ዕውቀትና ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች የሆኑት:- ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሀተስፋ አቶ ክቡር ገና ቦታ 📍 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት 📅 ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. 🕣 ጠዋት 4፡00 ጀምሮ "ያነበበ ይነበባል" ዋልያ መጻሕፍት
Открыть в Telegramዋልያ ሳይንሳዊ የውይይት እና የሐሳብ መድረክ "የኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ እና የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንዱስትሪ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን" በሚል ዐቢይ ርእስ ጥልቅ ውይይት ይካሄዳል። በዚህ የሣይንስ ውይይታችን፣ የኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ በቴሌኮሙኒኬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ስለሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት አፅንኦት ሰጥተን የሚከተሉትን ጥያቄዎች እያነሳን እንነጋገራለን፦ 1. ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና የቴሌሌኮሙኑኬሽን ኢንዱስትሪ ምንድን ነው? ምንስ ዐይነት ግንኙነት አላቸው? 2. የድምፅ የመረጃ (ዳታ) እና የቪዲዮ ምልክቶች በኔትወርኮች አማካኝነት እንዴት ይተላለፋሉ? 3. የሞባይል (ሴሉላር) ስርዐቶች እንዴት ያሉ ናቸው? 4. የፋይበር ኦፕቲክስ ቴክኖሎጂን እና የሳተላይት ቴክኖሎጂ ምንድን ናቸው? ምን ዐይነትስ ግንኙነት አላቸው? በእነዚህ እና ሌሎችንም ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ጥያቄዎች እያሰቡ ይቆዩና በፕሮግማችን ተገኝተው ዐሳቦን በማጋራት የጠራ ሣይንሳዊ አስተሳሰብ ይወስዳሉ። የዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋባዥ አቅራቢ፦ ዶ/ር የዓለም ዘውድ ነጋሽ የትምህርት ዝግጅት፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ በሚገኘው የቴክኖሎጂ እና የግንባታ አካባቢ (CTBE) ተባባሪ ፕሮፌሰር ሲሆኑ የኤሌክትሪካል እና የኮምፒውተር ምህንድስና ትምህርት ቤት (SECE) ዲን የነበሩ ናቸው። አድራሻ፦ 📍 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት 📅 ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. 🕣 ጠዋት 4፡00 ጀምሮ ጠሪ አክባሪ ዋልያ መጻሕፍት

Открыть в Telegramዋልያ ዘመን ዋልያ መጻሕፍት "ዋልያ ዘመን" በተባለ ዝግጅቱ የሀገር ባለውለታ የሆኑ በሥራዎቻቸው ብዙ አበርክቶ ያለቸውን እንግዶች ይዞላችሁ ይቀርባል:: በዚህ ዝግጅት የሚጋበዙ እንግዶቻችን የተለያየ ልምዶቻቸውን የሚያሰቀስሙን ሲሆን ከተሞክሯቸው ትይዩ ደግሞ እውቀት የሚያስጨቡጡን ይኾናል። እርስዎም ቅዳሜ ጠዋትዎን ከኛ ጋር ቢያሳልፉ አብዘተው ከሚያተርፉት ይሆናሉ። የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን:- 👉ዶክተር በድሉ ዋቅጅራ ቦታ፦ 4ኪሎ ኢክላስ ሕንጻ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ቀን እና ሰዓት፦ ቅዳሜ ጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ጀምሮ ዋልያ መጻሕፍት "ያነበበ ይነበባል"

Открыть в Telegram
📚 አዳም ረታ ™@adamuretaКниги3,64 тыс.
ከመጽሐፍት መንደር💠💫@manbabemulusewyaderegalКниги4,94 тыс.
Peka - ፔካ@ethiopetowoderosКниги2,5 тыс.
📚📚ቤተ__መፅሀፍት📖📗🧾📜@ethioleboledКниги2,32 тыс.
ሐሽማል ቤተ-መዘክር@amharicbooksforeadersКниги8,3 тыс.
ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹@guramaylebooksКниги8,36 тыс.
ኤዞፕ መጻሕፍት@azop78Книги8,76 тыс.
ከስነ-ፅሁፍ ዓለም@ethiobooksКниги10,3 тыс.