🥹መንታ መንገድ🥹 ክፍል ስምንት ‘’….ርብቃ እቴቴ ለኔ ሁለተኛ እናቴ ናት፡፡ ውጭ ሀገርም ወስጄም ቢሆን አሳክማታለሁ እንጂ….ደግሞ ትምህርትሽን ልታቋርጭ አስበሽ ነው? በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ ትምህርትሽን እንደማታስቢ አውቃለሁኝ፡፡ ግን ርብቃ ይሄ ህይወትሽ ነው፡፡’’ አልኳት፡፡ ቀጠለችና ‘’ቢኒ ለኔ ህይወቴ እቴቴ ናት፡፡ እና ደግሞ እስካሁን ድረስ ያስቸገርኩ ይበቃል፡፡’’ ብላ ልትቀጥል ስትል በመሀል ገብቼ አቋረጥኳትና ‘’ርብቃ ግን ከአሁን በዋላ አልፈልግህም እያልሽኝ እኮ ነው ታውቆሻል ግን…..ርብቃ ቆይ ለምንድን ነው እንደ ወንድሞችሽ እኔንም የማታይኝ….. ለእነ ኖህን እንደምታስቢላቸው ለምን ለኔም አታስቢልኝም… ኦ ታድያ እኔ ወንድምሽ አይደለሁም፡፡” ብዬ እንባዬን ጠረኩና ከተቀመጠጥኩበት ተነሳሁኝ፡፡ እሷም ተነሳችና ‘’ቢኒ ማርያምን እንደሱ ለማለት ፈልጌ አይደለም፡፡ እውነት ቢኒ አንተን እንደ ታላቅ ወንድሜ ነው የማይህ….ቢኒ አማራጭ ሳጣ እኮ ነው ይህንን ውሳኔ የወሰንኩት….. አስቀየምኩህ አይደል…በጣም ይቅርታ” አለችኝና በዛ በሚያማምሩ አይኖቿ አይን አይኔን አየችኝ፡፡ በዛ ላይ እንባ አቅርረዋል፡፡ ትንሽ ካየዋት በዋላ እቅፍ አደረኳትና ‘’ ርብቃዬ እኔ እስካለሁኝ ድረሰ እቴቴንም ቢሆን አንችም እነኖህም ምንም አይሆኑም፡፡ እቴቴንም ቢሆን ከእግዚያብሔር ጋራ የትም ሂደን እናሳክማቸዋለን…. እሺ….” አልኳት፡፡ በተሰባበረ ቃላት፡፡ እያለቀሰች ነበርና ቃላት ማውጣት እራሱ አልቻለችም ነበር፡፡ ቀና አደረኳትና እንበዋነን እየጠረኩላት…. ‘’ርብቃዬ አንድ ላይ ሆነን እናልፈዋለን እሺ…..አንድ ቀን ቁጭ ብለን እናወራው ይሆናል…..’’አልኳትና ድጋሜ አቀፍኳት፡፡ ከዛ ትንሽ ወክ አደረግንና ወደ ውስጥ ገባን፡፡ ያለውን process እንዴት ማድረግ እንዳለብን ዶክተሩን ልናናግረው ስንገባ ዶክተሩ አልገባም ተባልን፡፡ ቁጭ ብለን መጠበቅ ጀመርን፡፡ ከዛ ስልኬን እንደ አጋጣሚ ስከፍተው እነ እዬባ ብዙ ጊዜ ደውለው ነበር፡፡ ያው ከተገናኘን አራት ቀን ሆነን፡፡ እቤት ይመጣሉ ግን ስለማያገኙኝ ትንሽ ጨንቋቸው ነበር፡፡ ከዛ ወጣ ብዬ እዬባ ጋር ደወልኩለትና ያለሁበትን ሁኔታ ነገርኩት፡፡ በጣም ነበር የደነገጠው፡፡ አሁኑኑ መጣን ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ ከዛ ልገባ ስል ዶክተሩን አገኘሁትና ከሱ ጋር እያወራን ወደ ውስጥ ገባን፡፡ ርብቃ ስታየን ተነሳችና ፈገግ ብላ ተቀበለችን፡፡ ዶክተሩን ሰላም ካለችው በዋላ ወደ ዶክተሩ ክፍል ገባን፡፡ ከዛ ያለውን ሁኔታ በደንብ ነገረን እና የሚፃፍም ነገር ነበረ እሱን ፃፈልንና ከቻልን ቶሎ ህክምናውን እንዲፋጠን ነገረን፡፡ ከዛ ደረጃውን እየወረድን እያለ እነ እዬባ ሲገቡ አገኘናቸው፡፡ ለርብቃ አልነገርኳትም ነበር፡፡ ስታያቸው ትንሽ ድንግጥ አለችና እኔን አየችኝና ሰላም አለቻቸው፡፡ ያው አሁንም እንደደነገጡ ነው፡፡ ከዛ ትንሸ አወራንና ሄዱ፡፡ ትንሽ ግን የብሩክ አስተያየት አልተመቸኝም፡፡ እነ እዬባ እና ቴዲ በደንብ ነበር ሲያወሩን የነበረው፡፡ ብሩኬ ግን ግድግዳውን ተደግፎ ርብቃን በጣም ሲያፈጥባት ነበር፡፡ እና ደግሞ እጁ እየተንቀጠቀጠ ነበር፡፡ ብቻ የሆነ ለየት አለብኝ፡፡ ለምን ትኩረቴን እንደሳበኝ እራሱ ለኔም አልገባኝም፡፡ ብቻ እንደው አይምሮዬ ዝም ብሎ ቀባዠሮ ነው፡፡ ከዛ በነጋታው የእቴቴን ጉዞ ማስተካከል ጀመርኩ፡፡ እንደምንም ብዬ ከ ሶስት ቀን በዋላ እንዲሆን አደረኩት፡፡ ከዛ class ሄጄ ለሦስት ወር ፈቃድ አስፈቀድኩኝ፡፡ እንደምንም ብሎ ሐሙስ ደረሰ፡፡ ከሰአት ነበርና በረራችን መጀመሪያ ልጆቹን ተሰናብተን ጉዞ ወደ ለንደን፡፡ ርብቃ ለተወሰነ ወራት ነው ፈቃድ የሞላችው፡፡ ወንድቿን ስትሰናበታቸው ትንሽ ተረብሻ ነበር፡፡ በተለይ ኖላዊ እያለቀሰ ነበር፡፡ ልብሷን ይዞ አለቅም ብሎ ነበር፡፡ በመከራ እነ እዬባ ይዘውት ነው የለቀቃት፡፡ እሷ ደግሞ plane ውስጥ ከገባን በኃላ በጣም ስታለቅስ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በረራችን ጥሩ ነበር። ማታ አመሻሽ ላይ ለንደን ደረስን። እዛ ላሉ ዶክተሮች ተነግሯቸው ነበርና በጥሩ አቀባበል ነው የተቀበሉን። ከዛ እቴቴን በሀኪም ቤቱ መኪና እኛ ደግሞ በሌላ መኪና ወደ hospital አመራን። በስመአብ hospitalሉ ቤተ መንግስት ነው የሚመስለው። ስፋቱ ፣ ፅዳቱ ፣ ውበቱ በጣም ልዩ ነው። ከዛ እቴቴን ክፍል አስገባናቸው የሚሞሉ ወረቀቶችም ነበሩ እነሱን ሞላንና እራት ልንበላ ወጣን። ያው በሰበቡ ለንደንን ጎበኘን። ርብቃ የሆነ ደስ ያላት ትመስላለት። ከዛ እራት በላንና hospital ሄድን። የምንተኛበትም ቦታ ስለነበር ብዙም አልተቸገርንም። በነጋታው ዋናው ዶክተር እቴቴን አከማት። almost ለ አንድ ሰአት ነው የቆየው። እኔንም እርብቃንም በጣም ጨንቆን ነበር። ከዛ ከወጣ በዋላ አናገረን። ቶሎ ተብሎ ኦፕራሴዎን እንደሚያስፈልጋቸው ነገረን። ያው ያኜውም ዶክተር ስላለን ብዙም አልተደናገጥንም ግን ደግሞ ኦፕራሴዉኑ በጣም አስጊ እንደሆነ ሲነግረን ትንሽ ደነገጥን። ያው ርብቃ ለመፈረም ትንሽ አመንትታ ነበር ግን ያው በስተመጨረሻ ፈረመች። ከዛ በነጋታው ኦፍራስዬኑ መሰራት ጀመረች። ያንን ቀን መቼም አረሳውም። ጠዋት 2:00 ተጀመሮ 10:00 ነው ዶክተሮቹ የወጡት። እርብቃን እራሱ መንከባከብ በጣም ከባድ ነው። ትነሳለች ትቀመጣለች። ብቻ የምታደርገው ነው ያጣችው። የምታወራው ነገር በሙሉ መጥፎ ነው። ከዛ በጣም ሲጨንቀኝ የሆነች ነርስ አናገርኩና የእንቅልፍ ኪኒን ሰጠችኝ። እሱን ዉሁ ውስጥ ጨምሬ ሰጠዋት እኔም ሰላሜን አገኘሁኝ። በጣም ብዙ ሰአት ተኛች። ብቻዬን ከውዲያ ወዲህ ስንቆራጠጥ ቆየሁኝ። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ህክምንው በጥሩ ሁኔታ ተጠናቀቀ። እንዴት እንደተደሰትከኝ። በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ወደ 11:00 ርብቃ ነቃች። ያው እራስዋን እንደሳተች ነገርኳት። ከዛ ትንሽ ቆይቼ ነበር የእቴቴን ጥሩ ዉጤት እንደሆነ የነገርኳት። ደስተዋ ወደር አልነበረውም። እያለቀሰች" ቢቢ ኒ አየህ የእኔ እግዚያብሔር ምንም ነገር እንደማይሳነው ነግሬህ አልነበር።" ብላ ጥምጥም ብላ አለቀሰች። ከዛ የምትነቃው ከ ሁለት ቀን በዋላ ነው ተባልን። ስለጓጓን ነው መሰለኝ ቀኑ በጣም እራቀብን። ያው እንደምንም ቀኑ ደረሰ። እቴቴ ነቃች። ትንሽም ቢሆን አወራችን። ርብቃ በጣም ስሜታዊ ሆና ነበር። ብቻ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ እቴቴ ከቀን ወደ ቀን እያገገመች መጣች። ያው ሁለት ወር ያክል መቆየት አለባት ስለተባለ እኛም እዘው ቆየን። ከሒወቴ መቼም የማይረሳ ጊዜ ከርብቃ ጋር አሳለፍን። አሁንማ በጣም ከመላመዴ የተነሳ ከአጠገቤ ለሰከንድ እራሱ እንድትርቅ አልፈልግም። ያው እሷም ልክ እንደ ወንድሞቿ ነው እያየችኝ ያለችው። የኔን ግን አላውቅም። ማለት እህቴን ትምሰል እንጂ ትክክለኛ የስጋ እህቴ አይደለችም። ብቻ ልቤ በትንሹም ቢሆን እየፈራ ነው። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ሁለት ወር ጨርሰን ወደ ኢትዮጽያ የምንመለስበት ቀን ደረሰ። እቴቴም ከአልጋ ላይ ተንስታ መንቀሳቀስ ችላለች። ከዛ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ወደ ሀገራችን ተመለስን። የድሮ ቤታቸው ብዙም ስለማይመች ከእነ እዬባ ጋር ተነጋግረን አነስ የምትል የምታም ኮንደሚኒየም ከዛንላቸው። ርብቃ ያው ድርቅናዋ የሚነገር አይደለም። ያው እንደምንም ብዬ አሳመንኳት። ብቻ በጣም ነበር የተደሰቱት። ከዛ ወደ አዲሱ ቤታቸው በሰላም ገቡ። እቴቴ እራሱ የመረቀችኝ ምርቃት ተነግሮም ተፅፎም አያልቅም። እንባዋን እራሱ በግድ ነው ያቆመችው። እነ ኖህም በጣም የተደሰቱት...ይቀጥላል🥹
Открыть в TelegramПосты канала ጥቀርሻ🧠🗣
Переслано из 𝐁𝐥𝐮𝐞-𝐃 𝐌𝐚𝐫𝐤𝐞𝐭
📣 ለሽያጭ የቀረቡ ቻናሎች 📣 8.5k Subscribers 👥 6.3k Subscribers 👥 3.6k Subscribers 👥 3.1k Subscribers 👥 ALL MONETIZED 💵 Dm @Infinity_0A 🛫
Открыть в Telegramወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в Telegram"ልጅ ሆነህ ስትናደድ ታኮርፋለህ! ወጣት ሆነህ ስትናደድ ትጣላለህ!! ጎልማሳ ሆነህ ስትናደድ ትቆጣለህ!!! አርጅተህ ስትናደድ ግን ለፈጣሪህ ነገሩን ትተዋለህ!!!! ። ፈጣሪህን አቅመ ቢስ ስትሆን ብቻ ሳይሆን በጉብዝናህ ወራትም አክበረው አቅርበው እሱም ዘላለማዊ ጥበብ ሰላም እና ደስታን ያጎናፅፍሃል!!። " ✍ኪሩቤል
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 16 |
| 17 ч | 38 |
- Через 6 часов16
- Через 24 часа38
- Всего сейчас38
ወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в Telegramወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в Telegramወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в Telegramነግሬሽ ነበረ ከወንድ አትተኚ ጭንሽን ገላልጠሽ ከዳኝ በቃ ብለሽ ቶሎ እንዳታለቅሽ ነግሬሽ ነበረ ስሜትሽን ቆጥቢ እግርሽን ግጠሚ በከፈትሽው ቁጥር የሴትነት ፀጋ ስለምትቀሚ ደህና እደሩ ነገ ላንኖር እንችላለን ሁሌ ፍቅር ✍ገጣሚ ስጦታው
Открыть в Telegramሌሊቱ ተሽሮ አንሶላዬ ለቆ የገሀድ ልብስ ለበስኩ አለምን ላሸንፍ ቀስት ባይኖረኝም ፀሎት እያደረስኩ ልክ እንደወትሮዬ በነጠላ ጫማ መንገድ መሀል ገባሁ እንደከርሞ አፍቃሪ በሰማሁት ዘፈን አስሬ እያነባሁ ልክ በመንገዴ ባገኘሁት ፓል ፊት እየተላተምኩኝ ስራ አገኘሁ በሚል ግንባሬን አሸሁኝ አወይ የሰው ነገር መቼም ተስፋ አያልቅም በየሄድኩት መንገድ ስንት ችክ ስለቅም ከጤናዬ አልሆንኩኝ ወይም ከስራዬ ባርባ አመት ልመና አንገት አቀርቅሬ ትኩረታችሁን ለዩ!! ✍Sᴛᴏᴛᴀᴡ ᴋᴛ
Открыть в Telegramወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в Telegramወንድሜ ደብሮሃል❓👀 አንቺስ እህቴ ደብሮሻል ❓👀 ለሁላቹም ሚስማማ አሪፍ ቻናል ይዤላቹ ቀርቤያለው 🙂 ተቀላቀሉን☺️ Join and share 👇 https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk https://t.me/+p49VUOV4vmQ2Nzlk
Открыть в TelegramПереслано из ዘ ተ ሐ ር ያ ን 🧘🏻♂️
«ሁልጊዜ ጠዋት ስነሳ ለራሴ እንዲህ እላለሁ ‘አሁንም በህይወት አለሁ፣ ተአምር ነው። እናም መግፋቴን እቀጥላለሁ።እናንተም ከጠዋቱ ጋር ተነሱ ፣ ከፀሐይ መውጫ ጋር ፈገግ በሉ።» Kahlil Gibran
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 29 |
| 12 ч | 33 |
| 30 ч | 59 |
- Через 24 часа59
- Всего сейчас59
እወድሽ ነበረ እንደ ሎሚ ሽታ እወድሽ ነበረ ቆንጆ የሆንሽ ለታ ውበትሽ ሲረግፍ ፍቅሬ እረገፈ ስጋሽ ተወደደ ነፍስሽ ግን አረፈ!! ደህና እደሩ ✍ስጦታው
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 39 |
| 13 ч | 43 |
| 30 ч | 77 |
- Через 24 часа77
- Всего сейчас77
መልስ የሌለው ጥያቄ ❓ አለምን ከመዋኘቴ እርቄ ከመሄዴ የተነሳ 🌍 ህሊናዬ ውስጥ ጥያቄ አለ መልሱ አብሮ ማይነሳ 🤔 ቆፍሬ ልቀብረው ብዬ ከጓሮዬ መሬት ፈለኩኝ 🏃♂️ እኔ በጠየኩት ጥያቄ ህሊናዬን እየገፋሁኝ ⚡ መልስ ልፈልግለት ሩቅ ባህር ተሻገርኩ 🌊 መልሱን አላገኘሁም እንዳውም ጥያቄ ጨመርኩ 📝 መልስ የሌለው ጥያቄ(ከኮመንት) 💬 ✍ስጦታው
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 42 |
| 13 ч | 47 |
| 31 ч | 76 |
- Через 6 часов42
- Через 24 часа76
- Всего сейчас76
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 46 |
| 14 ч | 49 |
| 31 ч | 72 |
- Через 6 часов46
- Через 24 часа72
- Всего сейчас72
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 47 |
| 14 ч | 50 |
| 31 ч | 70 |
- Через 6 часов47
- Через 24 часа70
- Всего сейчас70
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 49 |
| 14 ч | 51 |
| 32 ч | 74 |
- Через 6 часов49
- Через 24 часа74
- Всего сейчас74
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 50 |
| 14 ч | 53 |
| 32 ч | 77 |
- Через 6 часов50
- Через 24 часа77
- Всего сейчас77
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 51 |
| 14 ч | 53 |
| 32 ч | 76 |
- Через 6 часов51
- Через 24 часа76
- Всего сейчас76
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 30 |
| 8 ч | 116 |
| 26 ч | 136 |
- Через 1 час30
- Через 24 часа136
- Всего сейчас136
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 28 |
| 11 ч | 59 |
| 28 ч | 61 |
- Через 24 часа61
- Всего сейчас61
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 28 |
| 11 ч | 59 |
| 28 ч | 61 |
- Через 24 часа61
- Всего сейчас61
Переслано из другого канала
ቀድመው join ላሉት 10 ሰዎች ብቻ የ 100 ብር ካርድ ሸልማለው ‼️‼️ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/eh_htYvX8htlZGE0 https://t.me/addlist/eh_htYvX8htlZGE0 ከተቀላቀላቹ ቡሃላ በውስጥ መስመር ይንገሩን ፍጠኑ ‼️‼️
Открыть в Telegram