ጥቀርሻ🧠🗣

ጥቀርሻ🧠🗣

ግጥም እና ኢትዮጲያዊነት⚡️ አንድ ቀን ሁሉም ይሳካል😘 ለአስተያየት እና ለማስታወቂያ @stot25

Юзернейм
@stotawpoet2
Категория
Цитаты
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Создан
, 1 год
Подписчики1 177+66 за 5 дней
Просмотров на пост, 7 дн.79−50,9% к пред. 7 дн.
ERR6,74 %за 7 дней

Подписчики, 30 дней

30 окт. – 4 нояб.+66 (+5,9%)

Показать таблицей
ДатаПодписчики
30 окт. 2026 г.1 111
31 окт. 2026 г.1 127
1 нояб. 2026 г.1 134
2 нояб. 2026 г.1 149
3 нояб. 2026 г.1 160
4 нояб. 2026 г.1 177

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
28 окт. 2026 г.123
29 окт. 2026 г.134
30 окт. 2026 г.104
31 окт. 2026 г.41
1 нояб. 2026 г.88
2 нояб. 2026 г.61
3 нояб. 2026 г.55
4 нояб. 2026 г.13

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры713
    Пересылки2
    Реакции3
    Комментарии0
  2. 02
    Просмотры441
    Пересылки7
    Реакции8
    Комментарии11
  3. 03
    Просмотры358
    Пересылки1
    Реакции2
    Комментарии0
  4. 04
    Просмотры302
    Пересылки1
    Реакции—
    Комментарии0
  5. 05
    Просмотры281
    Пересылки2
    Реакции1
    Комментарии10

Новые посты

#5308Текст

🥹መንታ መንገድ🥹 ክፍል ስምንት ‘’….ርብቃ እቴቴ ለኔ ሁለተኛ እናቴ ናት፡፡ ውጭ ሀገርም ወስጄም ቢሆን አሳክማታለሁ እንጂ….ደግሞ ትምህርትሽን ልታቋርጭ አስበሽ ነው? በዚ ሁኔታ ውስጥ ሆነሽ ትምህርትሽን እንደማታስቢ አውቃለሁኝ፡፡ ግን ርብቃ ይሄ ህይወትሽ ነው፡፡’’ አልኳት፡፡ ቀጠለችና ‘’ቢኒ ለኔ ህይወቴ እቴቴ ናት፡፡ እና ደግሞ እስካሁን ድረስ ያስቸገርኩ ይበቃል፡፡’’ ብላ ልትቀጥል ስትል በመሀል ገብቼ አቋረጥኳትና ‘’ርብቃ ግን ከአሁን በዋላ አልፈልግህም እያልሽኝ እኮ ነው ታውቆሻል ግን…..ርብቃ ቆይ ለምንድን ነው እንደ ወንድሞችሽ እኔንም የማታይኝ….. ለእነ ኖህን እንደምታስቢላቸው ለምን ለኔም አታስቢልኝም… ኦ ታድያ እኔ ወንድምሽ አይደለሁም፡፡” ብዬ እንባዬን ጠረኩና ከተቀመጠጥኩበት ተነሳሁኝ፡፡ እሷም ተነሳችና ‘’ቢኒ ማርያምን እንደሱ ለማለት ፈልጌ አይደለም፡፡ እውነት ቢኒ አንተን እንደ ታላቅ ወንድሜ ነው የማይህ….ቢኒ አማራጭ ሳጣ እኮ ነው ይህንን ውሳኔ የወሰንኩት….. አስቀየምኩህ አይደል…በጣም ይቅርታ” አለችኝና በዛ በሚያማምሩ አይኖቿ አይን አይኔን አየችኝ፡፡ በዛ ላይ እንባ አቅርረዋል፡፡ ትንሽ ካየዋት በዋላ እቅፍ አደረኳትና ‘’ ርብቃዬ እኔ እስካለሁኝ ድረሰ እቴቴንም ቢሆን አንችም እነኖህም ምንም አይሆኑም፡፡ እቴቴንም ቢሆን ከእግዚያብሔር ጋራ የትም ሂደን እናሳክማቸዋለን…. እሺ….” አልኳት፡፡ በተሰባበረ ቃላት፡፡ እያለቀሰች ነበርና ቃላት ማውጣት እራሱ አልቻለችም ነበር፡፡ ቀና አደረኳትና እንበዋነን እየጠረኩላት…. ‘’ርብቃዬ አንድ ላይ ሆነን እናልፈዋለን እሺ…..አንድ ቀን ቁጭ ብለን እናወራው ይሆናል…..’’አልኳትና ድጋሜ አቀፍኳት፡፡ ከዛ ትንሽ ወክ አደረግንና ወደ ውስጥ ገባን፡፡ ያለውን process እንዴት ማድረግ እንዳለብን ዶክተሩን ልናናግረው ስንገባ ዶክተሩ አልገባም ተባልን፡፡ ቁጭ ብለን መጠበቅ ጀመርን፡፡ ከዛ ስልኬን እንደ አጋጣሚ ስከፍተው እነ እዬባ ብዙ ጊዜ ደውለው ነበር፡፡ ያው ከተገናኘን አራት ቀን ሆነን፡፡ እቤት ይመጣሉ ግን ስለማያገኙኝ ትንሽ ጨንቋቸው ነበር፡፡ ከዛ ወጣ ብዬ እዬባ ጋር ደወልኩለትና ያለሁበትን ሁኔታ ነገርኩት፡፡ በጣም ነበር የደነገጠው፡፡ አሁኑኑ መጣን ብሎ ስልኩን ዘጋው፡፡ ከዛ ልገባ ስል ዶክተሩን አገኘሁትና ከሱ ጋር እያወራን ወደ ውስጥ ገባን፡፡ ርብቃ ስታየን ተነሳችና ፈገግ ብላ ተቀበለችን፡፡ ዶክተሩን ሰላም ካለችው በዋላ ወደ ዶክተሩ ክፍል ገባን፡፡ ከዛ ያለውን ሁኔታ በደንብ ነገረን እና የሚፃፍም ነገር ነበረ እሱን ፃፈልንና ከቻልን ቶሎ ህክምናውን እንዲፋጠን ነገረን፡፡ ከዛ ደረጃውን እየወረድን እያለ እነ እዬባ ሲገቡ አገኘናቸው፡፡ ለርብቃ አልነገርኳትም ነበር፡፡ ስታያቸው ትንሽ ድንግጥ አለችና እኔን አየችኝና ሰላም አለቻቸው፡፡ ያው አሁንም እንደደነገጡ ነው፡፡ ከዛ ትንሸ አወራንና ሄዱ፡፡ ትንሽ ግን የብሩክ አስተያየት አልተመቸኝም፡፡ እነ እዬባ እና ቴዲ በደንብ ነበር ሲያወሩን የነበረው፡፡ ብሩኬ ግን ግድግዳውን ተደግፎ ርብቃን በጣም ሲያፈጥባት ነበር፡፡ እና ደግሞ እጁ እየተንቀጠቀጠ ነበር፡፡ ብቻ የሆነ ለየት አለብኝ፡፡ ለምን ትኩረቴን እንደሳበኝ እራሱ ለኔም አልገባኝም፡፡ ብቻ እንደው አይምሮዬ ዝም ብሎ ቀባዠሮ ነው፡፡ ከዛ በነጋታው የእቴቴን ጉዞ ማስተካከል ጀመርኩ፡፡ እንደምንም ብዬ ከ ሶስት ቀን በዋላ እንዲሆን አደረኩት፡፡ ከዛ class ሄጄ ለሦስት ወር ፈቃድ አስፈቀድኩኝ፡፡ እንደምንም ብሎ ሐሙስ ደረሰ፡፡ ከሰአት ነበርና በረራችን መጀመሪያ ልጆቹን ተሰናብተን ጉዞ ወደ ለንደን፡፡ ርብቃ ለተወሰነ ወራት ነው ፈቃድ የሞላችው፡፡ ወንድቿን ስትሰናበታቸው ትንሽ ተረብሻ ነበር፡፡ በተለይ ኖላዊ እያለቀሰ ነበር፡፡ ልብሷን ይዞ አለቅም ብሎ ነበር፡፡ በመከራ እነ እዬባ ይዘውት ነው የለቀቃት፡፡ እሷ ደግሞ plane ውስጥ ከገባን በኃላ በጣም ስታለቅስ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን በረራችን ጥሩ ነበር። ማታ አመሻሽ ላይ ለንደን ደረስን። እዛ ላሉ ዶክተሮች ተነግሯቸው ነበርና በጥሩ አቀባበል ነው የተቀበሉን። ከዛ እቴቴን በሀኪም ቤቱ መኪና እኛ ደግሞ በሌላ መኪና ወደ hospital አመራን። በስመአብ hospitalሉ ቤተ መንግስት ነው የሚመስለው። ስፋቱ ፣ ፅዳቱ ፣ ውበቱ በጣም ልዩ ነው። ከዛ እቴቴን ክፍል አስገባናቸው የሚሞሉ ወረቀቶችም ነበሩ እነሱን ሞላንና እራት ልንበላ ወጣን። ያው በሰበቡ ለንደንን ጎበኘን። ርብቃ የሆነ ደስ ያላት ትመስላለት። ከዛ እራት በላንና hospital ሄድን። የምንተኛበትም ቦታ ስለነበር ብዙም አልተቸገርንም። በነጋታው ዋናው ዶክተር እቴቴን አከማት። almost ለ አንድ ሰአት ነው የቆየው። እኔንም እርብቃንም በጣም ጨንቆን ነበር። ከዛ ከወጣ በዋላ አናገረን። ቶሎ ተብሎ ኦፕራሴዎን እንደሚያስፈልጋቸው ነገረን። ያው ያኜውም ዶክተር ስላለን ብዙም አልተደናገጥንም ግን ደግሞ ኦፕራሴዉኑ በጣም አስጊ እንደሆነ ሲነግረን ትንሽ ደነገጥን። ያው ርብቃ ለመፈረም ትንሽ አመንትታ ነበር ግን ያው በስተመጨረሻ ፈረመች። ከዛ በነጋታው ኦፍራስዬኑ መሰራት ጀመረች። ያንን ቀን መቼም አረሳውም። ጠዋት 2:00 ተጀመሮ 10:00 ነው ዶክተሮቹ የወጡት። እርብቃን እራሱ መንከባከብ በጣም ከባድ ነው። ትነሳለች ትቀመጣለች። ብቻ የምታደርገው ነው ያጣችው። የምታወራው ነገር በሙሉ መጥፎ ነው። ከዛ በጣም ሲጨንቀኝ የሆነች ነርስ አናገርኩና የእንቅልፍ ኪኒን ሰጠችኝ። እሱን ዉሁ ውስጥ ጨምሬ ሰጠዋት እኔም ሰላሜን አገኘሁኝ። በጣም ብዙ ሰአት ተኛች። ብቻዬን ከውዲያ ወዲህ ስንቆራጠጥ ቆየሁኝ። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ህክምንው በጥሩ ሁኔታ ተጠናቀቀ። እንዴት እንደተደሰትከኝ። በጣም ነበር ደስ ያለኝ። ወደ 11:00 ርብቃ ነቃች። ያው እራስዋን እንደሳተች ነገርኳት። ከዛ ትንሽ ቆይቼ ነበር የእቴቴን ጥሩ ዉጤት እንደሆነ የነገርኳት። ደስተዋ ወደር አልነበረውም። እያለቀሰች" ቢቢ ኒ አየህ የእኔ እግዚያብሔር ምንም ነገር እንደማይሳነው ነግሬህ አልነበር።" ብላ ጥምጥም ብላ አለቀሰች። ከዛ የምትነቃው ከ ሁለት ቀን በዋላ ነው ተባልን። ስለጓጓን ነው መሰለኝ ቀኑ በጣም እራቀብን። ያው እንደምንም ቀኑ ደረሰ። እቴቴ ነቃች። ትንሽም ቢሆን አወራችን። ርብቃ በጣም ስሜታዊ ሆና ነበር። ብቻ እንደ እግዚያብሔር ፍቃድ እቴቴ ከቀን ወደ ቀን እያገገመች መጣች። ያው ሁለት ወር ያክል መቆየት አለባት ስለተባለ እኛም እዘው ቆየን። ከሒወቴ መቼም የማይረሳ ጊዜ ከርብቃ ጋር አሳለፍን። አሁንማ በጣም ከመላመዴ የተነሳ ከአጠገቤ ለሰከንድ እራሱ እንድትርቅ አልፈልግም። ያው እሷም ልክ እንደ ወንድሞቿ ነው እያየችኝ ያለችው። የኔን ግን አላውቅም። ማለት እህቴን ትምሰል እንጂ ትክክለኛ የስጋ እህቴ አይደለችም። ብቻ ልቤ በትንሹም ቢሆን እየፈራ ነው። እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ሆኖ ሁለት ወር ጨርሰን ወደ ኢትዮጽያ የምንመለስበት ቀን ደረሰ። እቴቴም ከአልጋ ላይ ተንስታ መንቀሳቀስ ችላለች። ከዛ እግዚአብሔር ፈቅዶ በሰላም ወደ ሀገራችን ተመለስን። የድሮ ቤታቸው ብዙም ስለማይመች ከእነ እዬባ ጋር ተነጋግረን አነስ የምትል የምታም ኮንደሚኒየም ከዛንላቸው። ርብቃ ያው ድርቅናዋ የሚነገር አይደለም። ያው እንደምንም ብዬ አሳመንኳት። ብቻ በጣም ነበር የተደሰቱት። ከዛ ወደ አዲሱ ቤታቸው በሰላም ገቡ። እቴቴ እራሱ የመረቀችኝ ምርቃት ተነግሮም ተፅፎም አያልቅም። እንባዋን እራሱ በግድ ነው ያቆመችው። እነ ኖህም በጣም የተደሰቱት...ይቀጥላል🥹

Открыть в Telegram
Просмотры10−88%к среднему
Пересылки0
Реакции3
Комментарии0
#5303Текстизменён
Просмотры38−54%к среднему
Пересылки1
Реакции4
Комментарии0
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
4 ч16
17 ч38
  1. Через 6 часов16
  2. Через 24 часа38
  3. Всего сейчас38
#5299Текстизменён
Просмотры40−51%к среднему
Пересылки0
Реакции7
Комментарии0

Все посты

Связи