በሲቲ ካፕ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ዋጋ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል! ቅዳሜ በሚጀመረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ የተወሰኑ የአዲስ አበባ ስታዲየም ቦታዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ ተደርጓል። - ዳፍ 70 ብር - ሚስማር 70 ብር - ካታንጋ 150 ብር ሌሎቹ ቦታዎች ደግሞ በነበሩበት የሚቀጥሉ ሲሆን ትኬት መቁረጥ ሲጀመሩ ተጨማሪ መረጃዎችን የምናደርሳችሁ ይሆናል። @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramПосты канала Saint George Fans || የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች
Переслано из Fire Games
🔥 በ FIRE GAMES ቀንዎን ያሳምሩ ! 🎁 12% CASH BACK 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🔥❤️🔥 FIRE GAMES የደስታዎ መዳረሻ! 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в Telegramውድ የፈረሰኞቹ ቤተሰቦች፤ አስደሳች ዜና! ✌️ ዋናው ቻናላችን በቴሌግራም Search (ፍለጋ) ላይ ለብዙ ደጋፊዎች በቀላሉ ባለመገኘቱ ምክንያት አዲስ ኦፊሴላዊ መገናኛ ቻናል ከፍተናል። በአዲሱ "St George Fans" ቻናላችን እንደተለመደው፦ ⚡ የክለባችንን እለታዊ እና ሰበር ፈጣን መረጃዎች 🎙️ አዳዲስና ነባር የሚያስፈነድቁ የክለቡን መዝሙሮች 📸 ጥራት ያላቸው የጨዋታ ምስሎች፣ ቪዲዮዎችና የደረጃ ሰንጠረዦች ሁሉንም በአንድ ላይ በተሟላ መልኩ ያገኛሉ! ቻናሉን ይቀላቀሉ፣ ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ አብረን እንዝለቅ! አሁኑኑ ከስር ባለው ሊንክ ተጭነው ይቀላቀሉን 👇 ➛ https://t.me/St_George_Fans/22 ➛ https://t.me/St_George_Fans/22 አንድ ክለብ አንድ ቤተሰብ ❤️💛
Открыть в Telegramየኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን ቅዳሜ ጥቅምት 28 ይጀምራል። 🟤🟡 ኢትዮጵያ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 🔴🟡 📆 ቅዳሜ ጥቅምት 28 || 8:00 🏟️ ሀዋሳ ስታድየም (አርቴፊሻል) @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в Telegramየአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ቅዳሜ በድምቀት ይጀመራል! የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊው የከተማ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ስቴዲየም በድምቀት ይጀመራል። በዘንድሮው ውድድር ምድብ 1 ላይ የተደለደለው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከንግድ ባንክ፣ መቻል እና ጋሞ ጨንቻ ጋር ይፎካከራል። የመጀመሪያ ጨዋታችንን እሁድ ጥቅምት 29 ቀን ከሰዓት 10:00 ሰዓት ከንግድ ባንክ ጋር እናደርጋለን! @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 213 |
| 10 ч | 295 |
- Через 1 час213
- Всего сейчас295
Переслано из Fire Games
🔥⏰ HAPPY HOURS በFIRE GAMES! 🔥 20% DEPOSIT ቦነስ ⏰ ከጠዋቱ 12:00 እስከ ቀኑ 9:00 🎁 50% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰 20% የገቢ ቦነስ 🔥 በደስታ ቀኑን ጀምሩ ! ዛሬን በተለየ ያድርጉት! 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 193 |
| 10 ч | 268 |
- Через 1 час193
- Всего сейчас268
ቅዱስ ጊዮርጊስ የገንዘብ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈበት ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ላይ የገንዘብ ቅጣት መጣሉ ይፋ ተደርጓል። በጨዋታው አሚን ነስሩ፣ ሻሂዱ ሙስጠፋ፣ ቢላል ገመዳ፣ ሀብታሙ ጉልላት እና ናትናኤል ዳንኤል የማስጠንቀቂያ ካርድ በመመልከታቸው ውሳኔው እንደተላለፈ ተገልጿል። ክለቡ በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀጽ 65 (ሀ) መሰረት 5,000 (አምስት ሺህ) ብር እንዲቀጣ ተወስኗል። @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 391 |
| 14 ч | 431 |
- Через 6 часов391
- Всего сейчас431
Переслано из Fire Games
🔥 ማክሰኞን በFIRE GAMES ዘና ይበሉ! በተወዳጅ ጨዋታዎቻችን ዛሬን የተለየ ያድርጉት! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback ቦኑስ 🔥❤️🔥 FIRE GAMES የደስታዎ መዳረሻ! 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 358 |
| 24 ч | 446 |
- Через 6 часов358
- Через 24 часа446
- Всего сейчас446
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላትና ደጋፊዎች ቋሚ የአመራር ቦርድ መርጠዋል! የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር አባላት ባለፈው እሁድ ጥቅምት 22/2019 በሸራተን አዲስ ባካሄዱት ጠቅላላ ጉባኤ 7 አባላት ያሉት ቋሚ የስራ አመራር ቦርድ ሾመዋል፡፡ ጠቅላላ ጉባኤው ግንቦት 16/2018 ባደረገው ስብሰባ 9 አባላት ያሉት ጊዜያዊ ቦርድ አቋቁሞ የነበረ ሲሆን አዲስ በፀደቀው የክለቡ መተዳደሪያ ደንብ ይህ ቁጥር ወደ 7 ዝቅ ብሎ ቦርዱ ተመስርቷል። ቀድሞ ከነበረው ቦርድ ኢንስትራክተር ስዩም ከበደ የክለቡ የቴክኒክ ዳይሬክተር ሆነው በመሾማቸው እንዲሁም አቶ ዳዊት አስፋው ባለባቸው ተደራራቢ የስራ ጫና የቦርድ ሀላፊነታቸውን ያስረከቡ ሲሆን የቀሩት 7 የቦርድ አባላትን ሹመት ግን ጠቅላላ ጉባኤው በቋሚነት አፅድቋል። በዚህም መሰረት ቦርዱ ለቀጣይ 4 አመታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበርን ይመራል። በእሁድ ማለዳው ስብሰባ ሹመታቸው የፀደቀላቸው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቦርድ አባላት የሚከተሉት ናቸው - አቶ ነሲቡ ጫኮ - ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ (ፕሬዚደንት) - አቶ ዮሀንስ ሚሊዮን - ዳሸን ባንክ ምክትል ፕሬዚዳንት(ዋና ፀሀፊ) - አቶ በሀይሉ አየለ - የቢጂአይ ኢትዮጵያ የኮምዩኒኬሽንና የውጪ ግንኙነት ዳይሬክተር - አቶ እዝራ መሀሪ - ከሞሀ ፔፕሲ - አቶ ሰለሞን መገርሳ - ከቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች ማህበር - አቶ ቶፊቅ መሀመድ ከክለቡ ደጋፊዎች - አቶ ሰለሞን ጥላሁን ከክለቡ ደጋፊዎች @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 59 |
| 8 ч | 359 |
| 25 ч | 456 |
- Через 1 час59
- Через 6 часов359
- Через 24 часа456
- Всего сейчас456
Переслано из Saint George Sport Club - Offical Page/የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል
ከደስታው መልስ ወደ እውነታው ስንመለስ‼️ ………… እሁድ ማለዳ በተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤያችን በርካታ አስደሳች ዜናዎችን ሰምተን ስንደሰት ውለን አድረናል፡፡ ደስታው የሚቀጥል ቢሆንም አሁን ደግሞ ቆም ብለን ከክለባችን እውነታዎች ጋር ልንፋጠጥ ግድ ይላል፡፡የቅዱስ ጊዮርጊስ እውነታዎችን ደግሞ የምናገኛቸው በጉባኤው ላይ በተሰማው የኦዲት ሪፖርት ውስጥ ነው፡፡ እነዚህ እውነታዎች የማያስደስቱ ብሎም የሚያስደነግጡ እና የሚያስቆጡ ናቸው፡፡ መንግስተአብ እና ዳንኤል በተሰኘ የተመሰከረት የኦዲት ተቋም ላለፉት ወራት ሲከናወን የከረመው የኦዲት ስራ በድርጅቱ አመራሮች ሲቀርብ የፈረሰኛው ደጋፊ በጸጥታ ሰምቷል፡፡ በሪፖርቱ መሀል አንድ ጊዜ ብቻ ስቋል፡፡ያቺ ሳቅም የምጸት እና በውስጧ ቁጣን ያዘለች ሳቅ ነበረች፡፡ ፈረሰኞቹ የሳቁት ኦዲተሩ የክለቡ ጽ/ቤት ያለበትን ቦታ ኦርጂናል ካርታ ማግኘት እንዳልቻለ በገለጸበት ወቅት ነው፡፡በሸራተን አዲስ ላሊበላ አዳራሽ ጠቅላላ ጉባኤ የታደሙት ፈረሰኞች የሳቁት የንብረታቸው ካርታ ባለመገኘቱ ተደስተው አይደለም ፥ ይሄ ሳቅ የምጸት እና የቁጣ ሳቅ ነው፡፡ ከዚያ ውጭ ግን ረጋ ብለው ሪፖርቱን ያቀረቡት ኦዲተር ፈረሰኞቹ ያዳመጡት በሀዘኔታ እና አግራሞት ነበር፡፡ 👉ለመሆኑ ሪፖርቱ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምን ይላል? ኦዲተሩ በግልጽ እንዳስረዱት ሪፖርቱ ከፈረንጆቹ 2017 እስከ 2026 ድረስ ያለውን የጊዜ ክልል ነው፡፡የ10 አመት ሪፖርት ነው ማለት ነው፡፡ በእርግጥ የ2026 የበጀት አመት ገና ስላልተጠናቀቀ ሪፖርቱ 10ኛውን አመት ሙሉ ለሙሉ አላካተተም፡፡ዘጠኙ አመታት ግን በሪፖርቱ በሚገባ ታይተዋል፡፡ኦዲተሩ ወደ ሪፖርቱ ዝርዝር ከመግባታቸውም በፊት ኦዲቱ በባለሙያዎች ቋንቋ የምርመራ ኦዲት (investigative audit) እንደሚባል እና መለያውም IS 4400 እንደሚሰኝ አሳውቀዋል፡፡ ኦዲተሩ የኦዲት አይነቱን ካስረዱ በኋላ የቀጠሉት ወደ ዝርዝሩ ነበር፡፡አሳዛኙ ክፍልም ከዚህ በኋላ የተሰማው ነበር፡፡ከሰማናቸው አሳዛኝ ነገሮች ጥቂቱን እንዘርዝር - ኦዲቱ በሸፈናቸው አመታት ውስጥ አንድም የቦርድ ውሳኔን የሚያሳይ ቃለ ጉባኤ ማግኘት አልቻለም፡፡ ስለዚህም ውሳኔዎች በምን አግባብ ሲወሰኑ እንደነበር ማወቅ አልተቻለም፡፡ - የክለቡ ንብረት ያለቦርድ ውሳኔ እና ውሳኔውን የሚያሳይ ቃለ ጉባኤ ሳይያዝ ከህግ ውጭ ተሽጠዋል፡፡ - ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶች ያለ ምንም ይፋዊ ጨረታ ተሽጠዋል፡፡ - ክለቡ የሚተዳደርበት የስራ መመሪያ (operaton manual) ተፈልጎ ማግኘት አልተቻለም፡፡ - ተጫዋቾች በሚፈርሙበት ወቅት በምን መንገድ እንደተመለመሉ የሚያሳይ (scouting report) አልተገኘም፡፡ - የደጋፊዎች የአባልነት መረጃዎች በተደራጀ መልኩ ተሰንዶ አልተቀመጠም፡፡ - ከህግ ውጭ ለተከታታይ 8 አመታት የክለቡ ጠቅላላ ጉባኤ መካሄዱን የሚያሳይ ቃለ ጉባኤ ማግኘት አልተቻለም፡፡ - የክለቡ ወጪዎች እና የባንክ መዝገቡ አልተናበበም፡፡ - ክለቡ የሚንቀሳቀስበት በጀት ሰነድ አልተገኘም ፥ በጀቱ እና ወጪው ተነጻጽሮ ከበጀቱ ምን ያህል እንደተጠቀመ የሚያሳይ ሪፖርትም አልተገኘም፡፡ - ክፍያዎች በማን እንደተጠየቁ ፥ እንደጸደቁ እና እንደተፈጸሙ የሚያሳይ ማስረጃ አልተገኘም፡፡ - የስራዎች ርክክብ አመላካች ሰነድ አልተገኘም፡፡ - ለክለቡ ስቴድየም መስሪያ የተሰጠው መሬት በአግባቡ አልተያዘም ፥ አጥር እና ቅጥር የለውም ፥ ባለፉት አመታት ክለቡ ለስቴድየሙ ግንባታ የሚሆን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አውጥቻለሁ ቢልም ወጪውን የሚገልጽ ስራ መሬት ላይ አልታየም፡፡ - የክለቡ ጽ/ቤት ኦርጂናል ካርታ አልተገኘም፡፡ - ክለቡ ንብረቱን የሚመዘግብበት እና የሚቆጣጠርበት አሰራር አልተገኘም፡፡ - በክለቡ ስም ከውጭ የገቡ እቃዎች የጉምሩክ ዲክላራሲዮን አልተገኘም፡፡ - በክለቡ ግምጃ ቤት ያለ ንብረት ተቆጥሮ ያለበት ሰነድ አልተገኘም፡፡ - በክለቡ ስም የተገዙ ንብረቶች ለማን እንደተሰጡ እና ምን አይነት ጥቅም ላይ እንደዋሉ የሚያሳይ ሰነድ የለም፡፡ - የተጫዋቾች ደሞዝ ከክለቡ አካውንት ውጭ በሆኑ አካውንቶች ይከፈሉ ነበር፡፡ - በሆቴሎች ያለ ደረሰኝ መጠቀም ታይቷል፡፡ማን እንደተጠቀመ እና ስንት ሰው እንደተጠቀመ በሚመለከተው አካል የተፈረመ ሰነድ አልተገኘም፡፡ - ለመንግስት መከፈል የሚገባው የደሞዝ ግብር በወቅቱ እና በአግባቡ አልተከፈለም፡፡ - የማልያ ሽያጭ ሂደቱ መዝረክረክ የሚታይበት ነው፡፡ - የክለቡ ንብረት የነበረ ሬስቶራንት አገልግሎት ሲያቆም የታክስ ክፍያው ሳይዘጋ ክፍት ሆኖ ተትቷል፡፡ - በክለቡ ስም የተመዘገበ ካሽ ሬጂስተር ማሽን የት እንዳለ አይታወቅም - ከተለያዩ አካላት መሰብሰብ የነበረበት 60 ሚሊየን ብር ሳይሰበሰብ ቀርቷል፡፡ - ከተጫዋቾች እና ቦርድ አባላት መሰብሰብ የነበረበት 25 ሚሊየን ብር አልተሰበሰበም፡፡ - 17 ሚሊየን ብር መከፈል የነበረበት ደሞዝ አልተከፈለም፡፡ - ለሆቴሎች መከፈል ያለበት 8 ሚሊየን ብር አልተከፈለም፡፡ - ውል ሳይኖራቸው ስፖንሰር የሆኑ አካላት ተገኝተዋል፡፡ ኦዲተሩ በሪፖርታቸው እነዚህ ዝርዝሮች ከገለጹ በኋላ ስራው አሁንም እንዳልተጠናቀቀ ገልጸው በማጠቃለያነትም ክለቡ ስር የሰደደ የፋይናን ቁጥጥር ክፍተት (significant financial control deficiency) እንዳለበት በመግለጽ ሪፖርታቸው አጠናቅቀዋል፡፡ 👉ደጋፊዎች ምን አሉ? ከሪፖርቱ በኋላ ደጋፊዎች አስተያየታቸውን አጋርተዋል፡፡ግራ መጋባት በአስተያየታቸው ውስጥ ታይቷል፡፡"የአሁኑ ኦዲተር ብዙ መረጃዎችን ማግኘት እንዳልቻለ እያየን ነው ፥ ከዚህ ቀደሞ በሰነድ የተረጋገጠ ነው ተብሎ የቀረበልን የኦዲት ሪፖርት ታዲያ በየትኛው ሰነድ የተረጋገጠ ነው?" በማለት ከዚህ ቀደም የቀረበውን የኦዲት ሪፖርት ሙያዊ ተአማኒነት ጥያቄ ውስጥ አስገብተዋል፡፡ ሌሎችም አስተያያቶች ተሰጥተዋል፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ በበኩላቸው የኦዲት ይደረግ ጥያቄው የደጋፊው እንደነበር አስታውሰው የኦዲቱ አላማም እውነታውን ማውጣት እንደሆነ ገልጸው እንደ አንድ ደጋፊ በዚህ ጉዳይ ላይ ተጠያቂ የሆኑ አካላት ጋር የክስ ፍላጎት እንደሌላቸው ተናግረዋል፡፡በዚህ ጉዳይ ላይ ቀጣዩን ሂደት የቦርዱ ውሳኔ ቢሆንም ጠቅላላ ጉባኤው ግን የኦዲት ስራውን እንዲቀጥል በመወሰን የኦዲቱን ጉዳይ ቋጭቷል፡፡ ጉባኤው ለጊዜው በኦዲቱ ጉዳይ ላይ ውሳኔ ሰጥቶ ቢጨርስም ነገር ግን እንደ ክለብ ከዚህ የኦዲት ሪፖርት ምን ተማርን? የሚለው ጥያቄ በመላው ጊዮርጊሳውያን አእምሮ ውስጥ ቀርቷል፡፡ በእርግጥ ምን ተማርን? በቀጣይ ጽሁፍ እንመለስበታለን
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 67 |
| 8 ч | 284 |
| 25 ч | 390 |
- Через 1 час67
- Через 24 часа390
- Всего сейчас390
ከሀገር አልፎ አፍሪካም ሰምታለች! ታዋቂው በአፍሪካ እግርኳስ ላይ ዘገባዎችን በማቅረብ የሚታወቀው Africa soccer zone የክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ የስታዲየም ግምባታ ጉዳይ ላይ ዛሬ መረጃ ይዞ ወጥቷል። @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 8 ч | 268 |
| 25 ч | 533 |
- Через 6 часов268
- Через 24 часа533
- Всего сейчас533
ይነቆር ይነቆር በደንብ 😂 በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሮጫ ትራክ የሌለው ሜዳ ልንመለከት ነው ሁሉንም ነገር ክለባችን ነው የሚያስጀምረው!! ✌️ @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 9 ч | 361 |
| 26 ч | 565 |
- Через 24 часа565
- Всего сейчас565
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 217 |
| 12 ч | 453 |
| 30 ч | 594 |
- Через 24 часа594
- Всего сейчас594
Переслано из Fire Games
🔥 ሰኞን በFIRE GAMES ዘና ይበሉ! በተወዳጅ ጨዋታዎቻችን ዛሬን የተለየ ያድርጉት! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback ቦኑስ 🔥❤️🔥 FIRE GAMES የደስታዎ መዳረሻ! 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 206 |
| 13 ч | 389 |
- Всего сейчас389
ይህንን ያውቃሉ? በትላንትናው ጨዋታ ጨዋታውን በዋና ዳኝነት የመሩት አልቢትር ሄኖክ አበበ በትርፍ ጊዜያቸው ርዕሰ መምህር በመሆን የሚሰሩ ናቸው!! @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 4 ч | 239 |
| 13 ч | 422 |
| 31 ч | 581 |
- Через 6 часов239
- Через 24 часа581
- Всего сейчас581
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 1 ч | 89 |
| 11 ч | 401 |
| 30 ч | 560 |
- Через 1 час89
- Через 24 часа560
- Всего сейчас560
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 5 ч | 179 |
| 12 ч | 289 |
| 31 ч | 552 |
- Через 6 часов179
- Через 24 часа552
- Всего сейчас552
Переслано из Fire Games
🔥 🎟 ኩፖን ኮዱ ምሽት ላይ ይለቀቃል! ቻናላችን @firegamez1 ላይ! ተቀላቀሉን! ምሽቱን በ FIRE GAMES ዘና በሉ! 🎁 30% የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ 💰10% ገቢ ቦነስ 💰 12% Cashback Bonus 🎯 አሁኑኑ ይጫወቱ 👉 @firegamezbot 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @firegamez1 💬 እርዳታ ከፈለጉ 👉 @Firegamessupport
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 83 |
| 13 ч | 117 |
| 32 ч | 275 |
- Через 6 часов83
- Через 24 часа275
- Всего сейчас275
"ተቀይሬ ስገባ ጎል እንደማስቆጥር እርግጠኛ ነበርኩ" ፈረሰኞቹ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድላቸውን እንዲያሳኩ ያስቻለች ወሳኝ ግብ ያስቆጠረው ወጣቱ አጥቂ ቢላል ገመዳ [ Soccer Ethiopia ] @St_George_Fans @St_George_Fans
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 6 ч | 331 |
| 33 ч | 570 |
| 67 ч | 677 |
- Через 6 часов331
- Всего сейчас677
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 7 ч | 356 |
| 33 ч | 543 |
| 68 ч | 608 |
- Через 6 часов356
- Всего сейчас608
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 232 |
| 9 ч | 460 |
| 26 ч | 559 |
| 69 ч | 649 |
- Через 1 час232
- Через 24 часа559
- Всего сейчас649
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 259 |
| 9 ч | 426 |
| 26 ч | 530 |
| 70 ч | 656 |
- Через 24 часа530
- Всего сейчас656
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 2 ч | 327 |
| 9 ч | 466 |
| 26 ч | 563 |
| 70 ч | 646 |
- Через 24 часа563
- Всего сейчас646
Динамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 329 |
| 10 ч | 451 |
| 27 ч | 522 |
| 70 ч | 589 |
- Через 24 часа522
- Всего сейчас589