የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና! ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ ወር 2019 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ የጤና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በመሆኑም መረጃችሁን ከዚህ ቀደም ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከህዳር 21-30/2019 ዓ.ም ድረስ ብቻ https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ ሚኒስቴሩ አሳስቧል። ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሒደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሒደት እንደሚቀጥል ተገልጿል። የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁና ስማችሁ ወደ ሲስተም ያልገባላችሁ ተመዛኞች ስማችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን ይጠበቅባችኋል ተብሏል። @PharmacyRxplus @PharmacyRxplus
Открыть в TelegramДинамика просмотровСкрыть динамику
Рост просмотров
Часов после публикации
Показать таблицей
| Часов после публикации | Просмотры |
|---|---|
| 0 ч | 0 |
| 3 ч | 707 |
| 10 ч | 1 090 |
- Всего сейчас1 090








