Кабинет
🌹ኒቃቢስቷ ንግስት👑 🌹نحن السلفيين

🌹ኒቃቢስቷ ንግስት👑 🌹نحن السلفيين

🌹ለሙስሊም ሴቶች የተዘጋጀ ልዩ ስፍራ 🌹ስለ ኒቃብና ስለ ሀያእ ምክሮች 🌹 የሴቶች ኢስላማዊ ምክርና ማበረታቻ 🌹ከቁርአንና ከሱና የተወሰዱ መልዕክቶች 🌹ኢማንን ለማጠናከር የሚረዱ አስተምህሮዎች 🌹የተከፈተበት ቀን :- ወር 1 ቀን 26 አመት 2025

Юзернейм
@nikabistuwanigist
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики6 572
Просмотров на пост, 7 дн.1 307−44,3% к пред. 7 дн.
ERR19,88 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
18 нояб. 2026 г.2 140
19 нояб. 2026 г.2 315
20 нояб. 2026 г.2 453
21 нояб. 2026 г.2 300
22 нояб. 2026 г.2 080
23 нояб. 2026 г.2 000
24 нояб. 2026 г.1 520
25 нояб. 2026 г.1 380
26 нояб. 2026 г.1 120
27 нояб. 2026 г.1 014
28 нояб. 2026 г.713

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры2,67 тыс.
    Пересылки—
    Реакции81
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры2,49 тыс.
    Пересылки—
    Реакции14
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры2,36 тыс.
    Пересылки—
    Реакции14
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры2,33 тыс.
    Пересылки—
    Реакции48
    Комментарии—

Новые посты

#12684Фото
Просмотры636−62%к среднему
Пересылки—
Реакции22
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
5 ч598
7 ч636
  1. Через 6 часов636
  2. Всего сейчас636
#12680Фото
Просмотры1 060−36%к среднему
Пересылки—
Реакции44
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
11 ч570
27 ч1 060
  1. Через 24 часа1 060
  2. Всего сейчас1 060
#12679Текст

አንዳንድ ሚስቶች ግን አድቡ ሀቂቃ!!! አሏህ ከአንደዚህ አይነቷ.... ይጠብቃቹ ማታ ለአቶ ባል በስልክ መልእክት ይደርሰዋል ባልም ለወይዘሮ ሚስት "ነገኮ ዘመዶቼ እንመጣለን አሉኝ" ብሎ የሰማውን ያጋራል ። በዚህ ጊዜ ሚስት ብስጭት ብላ "ቆይ ግን ለምንድነው ሚመጡት ?" ባል እሱንማ እኔ ምን አውቃለው ጉዳይ ይኖራቸው ይሆናላ ብቻ በሰላም ነው ብለውኛል” ሚስት 👉 "ስንት ሆነው ነው ሚመጡት ?" ባል 👉 “እሱንስ አልጠየኳቸውም እንዲሁ እንመጣለን ሱሉ እሺ አልኩ እንጂ ሚስት 👉 "ታድያ የመጡ እንደሆንሳ ?" ባል 👉 "አይ ለማንኛውም እንድንዘጋጅ ብዬ ነው መቼም እንግዳ ሲመጣ ዝም አይባል” ሚስት 👉 "እኔ ምንም ማዘጋጀው የለኝም ቤቱን እንደሆነ ያውቁታል አዲስ አይደሉም” ባል 👉 “ኧረ ተይ የሚገዛም ነገር ቢሆን ካስፈለገ ሰርተን እንጠብቃቸው እንጂ" ሚስት 👉 “ምንም አያስፈልግም ያለውን ቤት ያፈራውን ይቀምሳሉ” ባል 👉 "ምን አለ ?" ሚስት 👉 "ውሃስ ቢሆን ሌላ የማዘጋጀው የለኝም” ባል 👉 "ኧረ ተይ ሰው አለን ዘመድ ብለው አይደል ወደኛ መምጣታቸው እንደገቡ እንኳን የሚቀምሱት,, ብናዘጋጅ አይሻልም ?" ሚስት "ይምጡና ያለውን አቀርብላቸዋለሁ" ይችኑ እንደተባባሉ አይነጋ የለ ነጋ ባልም በማለዳ ተንስቶ የቤቱን ሁኔታ ሲያይ ምንም የለም ቁርስም የለም ጭጭ,,, ጭጭ ሚስትም ለጥ ብላ እንደተኛች አረፈደች ። ባል ሹልክ ብሎ,,,,ወጣ ወዲያው የሚስት እናት አባትና ሌሎችም ተሰባስበው ከተፍ አሉ ። ደንግጣ ተንስታ ተቀበለቻቸውና ሰልክ ወደ ባል ደወለች ሚስት 👉 "ለምንድነው ዘመዶችሽ ይመጣሉ ብለህ ያልነገርከኝ ?" ባል 👉 "እንዴ ነግሬሽ ሚስት 👉 "ዘመዶቼ ይመጣሉ እኮ ነው ያልከኝ ?" ባል 👉 "አዎ ያው ያንቼ ዘመዶችስ የኔ ማለት አይደሉ እንዴ ?" ሚስት 👉 "እሺ አሁን ምን ላድርጋቸው ?" ባል 👉 "ሌላ ምን ታደርጊያቸዋለሽ አስተናግጃቸው እንጂ ሚስት 👉 "የተዘጋጀ ደህና ነገር የለማ" ባል 👉 "ታድያ ምን ይሻላል ?" ሚስት 👉 "በቃ ከምግብ ቤትም ቢሆን የሚበላ ገዝተህ ና እንጂ ?" ባል ☞ "እኔ እንኳን አሁን መምጣት አልችልም አንቺን ምን አስጨነቀሽ ? ለቤቱ እንደሆነ አዲስ አይደሉ ዝም ብለሽ,,, ያለውን ነገር ሰጫቸው " ሚስት 👉 "ምንም ነገር የለም እኮ” ባል 👉 "ውሃም ቢሆን ስጫቸው" የተገኘ @Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist

Открыть в Telegram
Просмотры1 080−35%к среднему
Пересылки—
Реакции13
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
13 ч695
30 ч1 080
  1. Через 24 часа1 080
  2. Всего сейчас1 080
#12678Текст

🚫  ቢዳዓ ያደነቁራል ያሳውራል !       ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ይላል የሀገሬ ሰው ! የነሲሐዎች ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ በጣም የሚያስቅና ቢዳዓ ምን ያክል ባለቤቱን የሚያደነቁርና የሚያውር መሆኑን የሚያሳይ ንግግር ሲናገር ሰማሁ ። ንግግሩ በአንድነት ዙሪያ ሲሆን ከአሕባሽ ከሱፍይና ኢኽዋን ጋር አንድ ለመሆን መረጃ ብሎ የሚከተለውን የቁርኣን አንቀፅ ያመጣል : –    { إِنَّ هَٰذِهِ أُمَّتُكُمْ أُمَّةً وَاحِدَةً وَأَنَا رَبُّكُمْ فَاعْبُدُونِ }               الأنبياء  (92)    " ይህች (ሕግጋት) አንዲት መንገድ ስትሆን በእርግጥ ሃይማኖታችሁ ናት ፡፡ እኔም ጌታችሁ ነኝና ተገዙኝ "፡፡      ይህን አንቀፅ ከማምጣቱ በፊት ጥቂት ሰዎች አንድነት የሚለው አይጥማቸውም ። ካለ በኋላ እነዚህ ሰዎች (ይህን ላለመቀበል) ያመጡት ምንም አይነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምላሽ የላቸውም ይላል ። ቀጥሎ ከምንም በፊት ቁርኣንና ሐዲስ ላይ ለመጣ እውነታ ነው ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው ይልና የሰለፎች ግንዛቤ ሶስተኛ መረጃ ሳይሆን ራሱ ቁርኣንና ሐዲስ ነው ይላል ። አኛም በጣም ልክ ነው ነገር ግን አንተ ከምትለው የሰለፎች ግንዛቤ የት ነው ያለኸው እንልሀለን ። ለማንኛውም ንግግሩን ስሙትና እንመለሳለን : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1Y09mITel4547-k1tjt4cZOI9rUBBWpDw/view?usp=drivesdk      ለአቶ ኢልያስ አሕመድ የምንለው ለመሆኑ የዚህ የቁርኣን አንቀፅ " አንድ ህዝብ ነው" የሚለው ተፍሲር የየትኛው ሰለፍ ተፍሲር ነው ። እስኪ ይህን የቁርኣን አንቀፅ ከሰለፎች ውስጥ አንተ በምትለው መልኩ ያለ ልዩነት ሁሉም አንድ ነው ለማለት የፈሰረ የሰለፍ ዓሊም አምጣልን ! ነገር ግን ላንተ ይህ ከየት ሊመጣልህ ! መረጃ ሳይል የሚከተልህን የምስኪን ስብስብ የእውቀት ማማ ጫፍ ላይ የተቀመጥክ አድርጎ እንዲከተልህ ያልጣማቸው ሰዎች መረጃ የላቸውም ብለህ የቢዳዓ ፍልስፍናህን ትግታቸዋለህ ። አላህ ሆይ ሐቅን ካሳወቅኸን በኋላ ከመጥመም ጠብቀን !     ይህ አንተ ያመጣኸው የቁርኣን አንቀፅ ከሰለፍ ጀምሮ ያሉ ሊቃውንቶች በአንድ ድምፅ በሚባል መልኩ ኺጣቡ ከዛ በፊት ለተዘረዘሩት ነብያት ሲሆን ትርጉሙም ይህ ዲናችሁ አንድ ዲን ነው ። እሱም አላህን በብቸኝነት ማምለክ ነው የሚል ነው ። ውድ አንባቢያን በአቅራቢያችሁ ያለ ኪታብ መሸጫ ገብታችሁ ቁርኣንን የፈሰሩ ሙፈሲሮችን ተፍሲር አንብቡ ! ለምሳሌ እንአ ጠበሪ ፣ ኢብኑ ከሲር ፣ ቁርጡብይ ፣ ጀላለይን ፣ በሕሩል ሙሒጥ ፣ ፈትሑል ቀዲርና የመሳሰሉትን ።    አላህ ነብያቶች ይዘውት የመጡት ዲን አንድ አይነት እንደሆነና እሱም አላህን በብቸኝነት መገዛት እንደሆነ ለነብዩ ኡማህ የነገረበት አንቀፅ ነው ። በግድ ጠምዝዞ ለኡመተል ኢጃባ ነው የሚል አካል ካለም ማለት ያለበት በተውሒድ አላህን በብቸኝነት በማምለክ አንድ የሆናችሁ ህዝቦች ናችሁ ነው ለማመት መሞከር ያለበት ። ነገር ግን እንደ ኢልያስ አሕመድ ያለ ከአሕባሽና ሱፍይ እንዲሁም ኢኽዋን መሪዮች ኋላ ኋላ ድክ ድክ ለሚል በምንም መልኩ ይህ አንቀፅ ለባጢል አንድነት መረጃ ሊሆን አይችልም ።    ለማንኛውም እሱ መረጃ የላቸውም ስላለ እኛ ጥይት አናባክንም ። ከዚህ በላይ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ምላሽ የለምና ። ሌላው የአሁኑን የአሕመዲን ጀበልና የአቡበከር አሕመድ ጓደኛ ድሮ በእነርሱ (በኢኽዋኖች ላይ) ምን አይነት አቋም እንደነበረውና በምን መልኩ በእነርሱ ላይ ረድ ያደርግ እንደነበር በሚቀጥለው ድምፁ ስሙት : – ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://drive.google.com/file/d/1Wh1vG7YkqRvD0aIrG44F2irbjg3G4yF5/view?usp=drivesdk    ይህ ነበር ኢልያስ ከ20 አመት በፊት ! ኮምፕሊትሊ ከመለወጣቸው በፊት ‼ እነአሕመዲን ጀበል ላይ ረድ ያደርጉ በነበረ ጊዜ ! ልክ እንደዚሁ ዛሬ እሱ እየሰራው ባለው መልኩ የቁርኣንና ሐዲስ መልእክትን እየጠመዘዙ ለስሜታቸው በሚስማማ መልኩ መረጃ ብለው ሲያቀርቡ ለነበሩት የሱፍይና ኢኽዋን መሪዮች ለመስላሐ ነው ባሉት የአንድነት ስምምነት ላይ የሰጠውን ረድ በሚቀጥለው ሊንክ ገብታችሁ አዳምጡት : – 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://drive.google.com/file/d/1iA1QyHSTRkf8YPj9mcobdY9BxEwqcRC3/view?usp=drivesdk     አቶ ኢልያስ አሕመድ ምናለ ዝቅጠትህን በልኩ ብታደርገው ! በዚህ ልክ በቢዳዓ መታወርህንና መደንቆርህን አደባባይ ሳታወጣ እየተጃጃልክ መኖርም እኮ ይቻል ነበር ። ከእንደዚህ አይነት ዝቅጠት አላህ ይጠብቀን ። https://t.me/bahruteka

Открыть в Telegram
Просмотры1 070−35%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
15 ч762
32 ч1 070
  1. Через 24 часа1 070
  2. Всего сейчас1 070
#12673Текст

ከማትታመን ሴት አላህ ይጠብቀኝ እያልኩ ትንሽ ግጥም ለትምህርት ይሆን ዘንድ ልፅፍ ፈለኩ የግጥሜ ርእስ ጌም አይደለም ትዳር <===============> አንዱ ላይ ወስነሽ ከቤትሽ ቁጭ በይ፡ የአላህን ውሣኔ በደስታ ተቀበይ፡ በትዳር ላይ ሆነሽ ሌላን አትምረጭ፡ የሰይጣን ስራ ነው አርፈሽ ተቀመጭ፡ ከመጥፎ ለመራቅ በሀላል ለምኖሽ፡ ቃል ተለዋውጣችሁ አምነሽ አሣምኖሽ፡ ወደድኩህ ብለሽው ቃል ገብተሽ መሀላ፡ አንች ግን በሱ ላይ ተጀናጂነሽ ሌላ፡ በድህነት አቅሙ ብዙ ወጭ አውጥቶ፡ በኒካህ ሊጠበቅ ፈጣሪውን ፈርቶ፡ የወደፊት ደስታ እቅዱን ዘርግቶ፡ በአላህ ታግዞ በቃሉ እንደፀና ፡ በሀላል ሊደሰት በነብዩ ሱና፡ ያችን ቀን ሲቆጥር ከላይ ታች እያለ፡ በጉጉት ሲጠብቅ ልቡ እየዋለለ፡ አንች ግን!? ያንን ሁሉ ድርጊት እርግፍ አድርገሽው፡ መርሀባ ያልሽውን ቃልሽን በልተሽው፡ በቀን በጧት ማታ በሽታ ሁነሽው፡ በውሸት ቃል ኪዳን አለሁህ ብለሽው፡ ለኒካህ ፈልጎሽ በሁብ አማለሽው፡ ያንን የዋህ ወጣት ጓደኛ አለኝ አልሽው፡      ስትገርሚ!?   ስትገርሚ ወላሒ!  አላህን አትፈሪም?? ገና መጀመሪያ ሀቅ አትናገሪም?? ሀራም በለጠብሽ? ከነብዩ ሱና !?? ከኒካሁ መስመር ከኢስላም ጎዳና?? ኸረ ተመለሽ ፈጣሪሽን ፍሪው፡ ለልጁም እዘኝ ተይ አታደናግሪው፡ ንፁህ ጀግኖችንም አታሰድቢያቸው፡ ተሳቀቅን ወላሒ ሁሉን ፈራናቸው፡ ንፁህ የትዳር ሰው የሌለ መሰለን፡ በምናየው ነገር ትዳር ፈርተን ቀረን፡ የአርሹን ባለቤት ጌታን አታምፁት፡ በቴክኒክ በመላ እርሱን ላትሸውዱት፡ በቃ አትጃጃሉ ኢስላምን አትጉዱት፡ ትዳር ይዞ መኖር ክብር ነው ለናንተ፡ ማንም አይፈልግሽ ፀጉርሽ ከሸበተ፡ Ya! የወጣትነት ውበትሽ ከሞተ፡ የሸይጧንን መንገድ በቃ አትዳፈሩት፡ በአላህ ተጠበቁ በፍፁም አትስሩት፡ ውድ እምነታችሁን ኢስላምን አክብሩት፡ ተመሣስሎ ሣይሆን ሆናችሁም ኑሩት፡ ኒቃብና ጂልባብ አማኝ አያደርግም፡ ኢስላም እውነት እንጂ ተሽቢህ አይፈልግም፡ ስህተተኛዋ እንስት የተውበት ጊዜ አለሽ፡ ፈጠን በይና ወደ አላህ ተመለሽ፡ ጀግና ወጣት ሁኝ በድንሽ ጠንክሪ፡ ወሬውን ተይና ኢስላምን ተግብሪ፡ ትዳርሽ ክብርሽ ነው ቤትሽን ጠብቂ፡ ሸይጧን አያታልሽ እህት አለም ንቂ፡ በማይረባ ነገር ትዳርን  አትበትኝ!? በሱና ድመቂ ጀግና ወጣትም ሁኝ! ገና መጀመሪያ ትዳር ስታስቢ፡ አንድ ብቻ አድርጊ ሀሣብን ሰብስቢ፡ ካገባሽ በኋላ መልመድ ነው ያለብሽ፡ ወንጀል አትመኝ ኒካሁ ነው ክብርሽ፡ ላንች ከማሰብ ነው የፃፍኩት ተረጂኝ? ወንዲማዊ ምክሬን ባክሽ ተቀበይኝ? ተይ አላህን ፍሪው ስሚኝ እህት አለም፡ ገብተሽ ምቶጭበት ትዳር ጌም አይደለም፡ Copy @Nikabistuwanigist @Nikabistuwanigist

Открыть в Telegram
Просмотры1 380−17%к среднему
Пересылки—
Реакции43
Комментарии—
#12672Фото
Просмотры1 520−8%к среднему
Пересылки—
Реакции38
Комментарии—

Все посты

Связи