Переслано из ፈዋኢድ (فوائد)
መረን የለቀቀውና ሸሪአዊ ገደብ ሊበጅለት የሚገባው የለቅሶ ቤት ጉዳይ የጁምአ ኹጥባ ወራቤ አቡበከር መስጅድ 📌አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ https://t.me/ibnmuha
Открыть в TelegramПереслано из ፈዋኢድ (فوائد)
መረን የለቀቀውና ሸሪአዊ ገደብ ሊበጅለት የሚገባው የለቅሶ ቤት ጉዳይ የጁምአ ኹጥባ ወራቤ አቡበከር መስጅድ 📌አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ https://t.me/ibnmuha
Открыть в TelegramПереслано из NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ኑ! የ20 ዓመታት የእውቀት የዳዕዋ እና የትጋት አሻራዎችን አብረን እንጎብኝ! 📅 ቀን፦ ከህዳር 11–13 📍 ቦታ፦ ቤተል፣ ሙጀማዓ አት-ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት፣ ፒኮክ ፓርክ እርስዎም የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ!
Открыть в TelegramПереслано из NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ኑ! የ20 ዓመታት የእውቀት የዳዕዋ እና የትጋት አሻራዎችን አብረን እንጎብኝ! 📅 ቀን፦ ከህዳር 11–13 📍 ቦታ፦ ቤተል፣ ሙጀማዓ አት-ተቅዋ መስጂድ ፊት ለፊት፣ ፒኮክ ፓርክ እርስዎም የዚህ ታሪክ አካል ይሁኑ!
Открыть в Telegram«يَنْبَغِي لِلْإِنْسَانِ إِذَا أَحَسَّ بِأَلَمٍ أَنْ يَضَعَ يَدَهُ عَلَى هٰذَا الْأَلَمِ، وَيَقُولَ: «بِسْمِ اللهِ، بِسْمِ اللهِ، بِسْمِ اللهِ، أَعُوذُ بِعِزَّةِ اللهِ وَقُدْرَتِهِ مِنْ شَرِّ مَا أَجِدُ وَأُحَاذِر» يَقُولُهَا سَبْعَ مَرَّاتٍ. فَإِذَا قَالَهُ مُوقِنًا بِذٰلِكَ مُؤْمِنًا بِهِ، فَإِنَّهُ يَسْكُنُ الْأَلَمُ بِإِذْنِ اللهِ، وَهٰذَا أَبْلَغُ مِنَ الدَّوَاءِ الْحِسِّيِّ كَالْأَقْرَاصِ وَالْحُقَنِ؛ لِأَنَّكَ تَسْتَعِيذُ بِمَنْ بِيَدِهِ مَلَكُوتُ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ، الَّذِي أَنْزَلَ هٰذَا الْمَرَضَ هُوَ الَّذِي يُجِيرُكَ مِنْهُ». شَرحُ رِيَاضِ الصَّالِحين - العُثَيمِين رَحِمَهُ اللهُ.
Открыть в Telegramየወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ! ወደ አላህ የሚያቀርብህን ዕውቀት ለመቅሰም፣ ልብህን በኢማን ለማደስና ከመልካም ሰዎች ጋር ለመሰብሰብ ተዘጋጅተሃልን? እነሆ! የወርሃዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን የዚህ ወር ተራ ደርሷል። በቀደሙት ወራት በተለያዩ መስጂዶች የተካሄዱትን የዳዕዋ ፕሮግራሞች በመቀጠል፣ በዚህ ወር የምንገናኘው በ ዓኢሻ መስጂድ ይሆናል። 📖 የአላህን ቃል ለመስማት፣ 🌱 የዲን ዕውቀትን ለመጨመር፣ 🤝 የወንድማማችነትን ትስስር ለማጠናከር፣ ❤️ ልቦችን በኢስላማዊ እሴቶች ለማቀራረብ። 🗓 ቀን፦ መጪው እሁድ 6/3/2019 ዓ.ል. 📍 ቦታ፦ ዓኢሻ መስጂድ 🔺ውድ የወራቤና አካባቢዋ ሙስሊሞች! ይህን ፕሮግራም የሌላው ሰው ጥሪ ብቻ አድርጋችሁ አትመልከቱት፤ ለራሳችሁ የዲን ዕድል አድርጉት። በእውቀት የተገነባ ማኅበረሰብ በአንድ ቀን አይፈጠርም፤ እንዲህ ባሉ የዕውቀትና የኢማን ስብሰባዎች ይገነባል። እንገናኝ! እንማር! እንተሳሰብ! በዲናችንም አብረን እንጠናከር! የአላህ ፈቃድ ከሆነ በዚህ የተባረከ ስብሰባ እንገናኛለን። https://t.me/fewaidworabe
Открыть в TelegramПереслано из አቡ ሱለይማን ኻሊድ ሙሀመድ ዲናዊ ጥያቄዎች መመለሻ
تركناهم لله … ለአላህ ተውናቸው በክፉ ጥርጣሬ ለተመለከቱን፣ ባልሠራነው ለከሰሱን፣ በእኛ ውስጥ የሌለውን ባሕርይ በእኛ ላይ ለለጠፉት፣ ልባቸውንም በሐሰት ግምት ሞልተው እስከሚያምኑበት ድረስ ለደረሱት… ለአላህ ተውናቸው። ያነወሩንን፣ የበደሉንን፣ ውለታችንን የረሱትን፣ ልባችንን ያቆሰሉትንና የሰበሩትን፣ በሐሰት የከሰሱንንና ያልተናገርነውን የቀጠፉብንን፣ ስማችንን ያጎደፉትን፣ ንግግራችንን ያጣመሙትን፣ በበደል ላይ በደል የጨመሩትን ሁሉ… ለአላህ ተውናቸው። መልስ ማጣት ሳይሆን ከከንቱ ክርክር ራሳችንን ለማራቅ፣ የማይጠቅም ሙግትን ንቀን፣ ከቂምና ከበቀል ስሜት በላይ ሆነን፣ ፍርዳችንን በአላህ ፍትሕና ሚዛን ላይ በመተው… ለአላህ ተውናቸው። እርሱ ስለ እኛ ከራሳችንም በላይ ዐዋቂ ስለሆነ፣ የእኛን እውነታ ከእነርሱ ጥርጣሬ በላይ በሚገባ ስለሚያውቅ፣ የተደበቀውን ሁሉ ስለሚመለከት፣ በስሜትና በግል ጥቅም ከሚነዱ ሰዎች ሁሉ በላይ በፍርዱ ፍትሐዊ ስለሆነ… ለአላህ ተውናቸው። https://t.me/ibnmuha2
Открыть в Telegramየዕውቀት ክብር በዛሬው ደማቅና ታሪካዊ የምረቃ ፕሮግራም ላይ ለዕውቀትና ለእስልምና አገልግሎት ክብር የሚሰጥ ውብ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ተካሂዷል። በዚህም መሠረት፦ 🎁 ለታላቁ ሙሐዲስ ሸይኽ ነስሮ ለረጅም ዘመናት ለዕውቀትና ለሐዲስ አገልግሎት ላደረጉት ትጋትና አስተዋፅኦ የኡምራ የጉዞ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። 🎁 ለሸይኽ ኢማዱዲን የሸይኽ ነስሮ ተማሪና የመርከዘ ኑበላ ሙዲር ለሆኑት፣ ለሚያደርጉት የትምህርትና የትውልድ ግንባታ አገልግሎት የታብሌት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል። ይህ ሽልማት ከቁሳዊ ዋጋው በላይ የዕውቀት ሰዎችን ማክበር፣ የመምህራንን ድካም ማድነቅና ለእስልምና አገልግሎት የሚደረገውን ትጋት ማበረታታት የሚያሳይ ውብ ተግባር ነው። አላህ ለሸይኽ ነስሮ የኡምራ ጉዟቸውን ያሳካላቸው፣ ለሸይኽ ኢማዱዲንም የተሰጣቸውን ሽልማት ይበልጥ የአላህን ዲን ለመኻደም የሚጠቀሙበት ያድርግላቸው። ለመርከዘ ኑበላም የበለጠ ስኬትና ታላቅ ውጤት ይወፍቀው።
Открыть в Telegram