Кабинет
️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

️️️️️𝗙𝗔𝗡𝗔 𝗧𝗩 (ፋና) 🇪🇹

This is FANA Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://t.me/fana_televisions #ሼር 🙏 #በማድረግ_አጋርነታችሁን_አሳዩን ሀሳብ ወይም መረጃ ለማቀበል @FANA_TV_BOT https://t.me/joinchat/WC9-gid0rxB-S4Ac

Юзернейм
@fana_televisions
Категория
Новости и СМИ
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики9 025
Просмотров на пост, 7 дн.671−21,5% к пред. 7 дн.
ERR7,43 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
20 нояб. 2026 г.862
21 нояб. 2026 г.851
22 нояб. 2026 г.991
23 нояб. 2026 г.1 100
26 нояб. 2026 г.541
28 нояб. 2026 г.424

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры1,15 тыс.
    Пересылки—
    Реакции8
    Комментарии—
  2. 02

    በረሮን እና አይጥን ያለ ከባድ ኬሚካል ለመቆጣጠር የሚረዱ የቤት ውስጥ እና የመከላከያ ዘዴዎች ይፋ ተደረጉ   በረሮዎች እና አይጦች በጤና እና በምግብ ላይ የሚያስከትሉትን ጉዳት ለመከላከል፣ ቤተሰብን፣ ህፃናትን እና ምግብን ለከባድ ኬሚካሎች ሳያጋልጡ በቤት ውስጥ በሚገኙ ቀላል ነገሮች እነዚህን ተባዮች መቆጣጠር የሚቻልባቸው መንገዶች ተጠቆሙ።   በረሮዎችን ለማጥፋት እና ለማባረር እኩል መጠን ያለው ቤኪንግ ሶዳ እና የተፈጨ ስኳር (1 ለ 1) በደረቁ ቀላቅሎ ከሲንክ ስር እና ከፍሪጅ ጀርባ በትናንሽ ክዳኖች ማስቀመጥ እንደሚቻል ተገልጿል። ስኳሩ በረሮዎችን ሲስብ ቤኪንግ ሶዳው ሆድ ውስጥ ካለው አሲድ ጋር በመዋሃድ ጋዝ በመፍጠር ያጠፋቸዋል፤ ሆኖም እርጥበት እንዳይነካው ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል ነው የተባለው።   በተጨማሪም 1 የሾርባ ማንኪያ ቦሪክ አሲድ፣ 1 የሾርባ ማንኪያ የስንዴ ዱቄት እና 1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር በትንሽ ውሃ አቡክቶ ትናንሽ ኳሶች በመሥራት ህፃናትና የቤት እንስሳት በማይደርሱባቸው ስንጥቆች እና ከዕቃዎች ስር ማስቀመጥ እንደሚቻል ተመልክቷል። ቦሪክ አሲድ የምግብ መፈጨት ሥርዓትን የሚያውክ ቢሆንም፣ አነስተኛ መርዛማነት ስላለው በጥንቃቄ መያዝ እንደሚገባ ተጠቁሟል።   በሌላ በኩል 3 እስከ 4 የሾርባ ማንኪያ ፈሳሽ የዕቃ ማጠቢያ ሳሙና ከውሃ ጋር በጥብጠው በሚታዩ በረሮዎች ላይ ሲረጩ የመተንፈሻ ቀዳዳዎቻቸውን በመዝጋት በሰከንዶች ውስጥ እንደሚያፍናቸው ተገልጿል። ቅርንፉድ እና የሾርባ ቅጠል ደግሞ በጠንካራ ሽታቸው በረሮዎችን ስለሚያባርሩ በእህል ማስቀመጫዎች እና በኩሽና መደርደሪያዎች አካባቢ ማስቀመጥ ውጤታማ መሆኑ ተጠቅሷል።   አይጦችን ለማባረር የባህር ዛፍ ወይም የፔፐርሚንት ዘይት የተነከረ ጥጥ በሚገቡባቸው ቀዳዳዎች እና በሮች ስር ማስቀመጥ እንደሚቻል ተገልጿል፤ ሽታው የማሽተት ችሎታቸውን ስለሚያውክ አካባቢውን ይለቃሉ፤ ሆኖም በየ5 እስከ 7 ቀኑ ማደስ እና ለድመቶችና ለውሾች ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። በርበሬ ወይም ቁንዶ በርበሬ አይጦች በሚመላለሱባቸው የግድግዳ ጥጎች እና መግቢያ ክፍተቶች ላይ መነስነስ ጠቃሚ ቢሆንም፣ ህፃናት በሚድሁበት ወለል ላይ እንዳይጠቀሙ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።   ከአይጥ መርዝ ይልቅ ወጥመድ መጠቀም እንደሚመረጥ የተገለጸ ሲሆን፣ ምክንያቱም መርዝ የበላ አይጥ ግድግዳ ወይም ጣሪያ ውስጥ ሞቶ መጥፎ ሽታ እና ትል ሊፈጥር ይችላል። ከቺዝ ይልቅ የኦቾሎኒ ቅቤ ወይም የተቆላ ኦቾሎኒ ማድረግ አይጦችን በፍጥነት እንደሚስብ ተመልክቷል።   ተባዮቹ ተመልሰው እንዳይመጡ ለመከላከል የካርቶን ሳጥኖችን ከቤት ማስወገድ እና ምግቦችንና እህሎችን በክዳን ባላቸው ዕቃዎች ማስቀመጥ እንደሚገባ ተገልጿል። እንዲሁም ማታ ከመተኛት በፊት የሲንክ አካባቢን ማድረቅና ፍሳሽ ቀዳዳዎችን መክደን በረሮዎች ውሃ እንዳያገኙ የሚረዳ ሲሆን፣ አይጦች የሚገቡባቸውን ቀዳዳዎች ደግሞ በብረት ሽቦ ጠቅጥቆ በሲሚንቶ መድፈን አስተማማኝ መሆኑ ተጠቁሟል።   ይህ መረጃ በWHO፣ CDC፣ EPA እና UC IPM የተቀናጀ የተባይ መቆጣጠሪያ መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው፡፡  

    Текст
    Просмотры1,11 тыс.
    Пересылки—
    Реакции6
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры1,1 тыс.
    Пересылки—
    Реакции4
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры981
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#26789Фото

ፋኖ ብሔራዊ  ንቅናቄ ለድርድር የራሱን ቅድመ ሁኔታ አስቀመጠ! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እና ልምድ ባላቸው ተቋማት የሚመራና አፈጻጸሙም የሚከታተል ድርድር ከመንግሥት ጋር እንዲደረግ ጥያቄ ከቀረበለት ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን ገለጸ። የንቅናቄው ቃል አቀባይ አስረስ ማረ ለቢቢሲ እንደተናገሩት፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓርላማ ያቀረቡት ጥሪ ትክክለኛ የሰላም ድርድር ሳይሆን ታጣቂዎችን የማባበልና "የእጅ ስጡ ጥሪ" በመሆኑ ተቀባይነት የለውም። አፋብን የአማራ ሕዝብን የፖለቲካና የህልውና ጥያቄዎች በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችሉ የድርድር ስልቶችን በሰነድ አዘጋጅቶ የሦስተኛ ወገን አሸማጋይነትን እየጠበቀ መሆኑን አስታውቋል። በሌላ በኩል፣ የአፋብን እና የሰባት ታጣቂ ኃይሎች ጥምረት የሆነው "የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለኅልውና" መሪ ዘመነ ካሴ ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጓንግ ኮንግ ጋር መወያየታቸው ተገልጿል። በዚህ ውይይት ዘመነ ካሴ ሁለቱንም ተቋማት በመወከል፣ የተመድን ጨምሮ ዓለም አቀፍ ተቋማት በኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ የፖለቲካ ውይይት እንዲደረግ በመንግሥት ላይ ተገቢውን የዲፕሎማሲ ጫና እንዲያሳድሩ መጠየቃቸውን ቃል አቀባዩ አብራርተዋል። የትብብሩን ወቅታዊ እንቅስቃሴ በተመለከተም ጥምረቱ በጋራ የፖለቲካ ፕሮግራም እየተመራ መሆኑን የገለጹት አስረስ ማረ፣ በትግራይ ክልል ዳግም በተቀሰቀሰው ግጭት የተፈጠሩ "ያልተጠበቁ ወታደራዊ ውጤቶችን" ለመቀልበስ የትብብሩ ኃይላት በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ጠቁመዋል። የጥምረቱ መሥራች አመራሮች በአካል እየተገናኙ ወታደራዊና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን እያስቀመጡ እንደሚገኙም አረጋግጠዋል። Via BBC

Открыть в Telegram
Просмотры448−40%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч212
5 ч350
8 ч448
  1. Через 1 час212
  2. Через 6 часов350
  3. Всего сейчас448
#26788Фото

በሰሜን ጎንደር በየወሩ ከ30 በላይ አዳዲስ የኤችአይቪ ታማሚዎች እየተመዘገቡ ነው ተባለ፡፡   በሰሜን ጎንደር የኤችአይቪ ስርጭት እየጨመረ ነው የተባለ ሲሆን በየወሩ ከ30 በላይ አዳዲስ የኤችአይቪ ተያዦች እየተመዘገቡ መሆኑን የዞኑ ኤችአይቪ ኦፊሰር አቶ ሰለሞን መኮንን ለብስራት ሬዲዮ ገልጸዋል። በአሁኑ ወቅት በዞኑ ማይጸምሪና ዲማ ወረዳዎችን ሳይጨምር በቀሩት የዞኑ አካባቢዎች ከ2 ሺህ 900 በላይ ሰዎች ከኤችአይቪ ጋር እየኖሩ እንደሚገኙም ኃላፊው አስታውቀዋል። ለቫይረሱ ስርጭት መጨመር ከተጠቀሱት ምክንያቶች መካከል የእርግዝና መከላከያ ዘዴዎች መስፋፋታቸውን ተከትሎ ማህበረሰቡ እርግዝናን ከመከላከል አንጻር ትኩረት ቢሰጥም ከኤችአይቪ መከላከል አንጻር በቂ ግንዛቤ አለመኖሩ አስረድተዋል። ይህም በተለይ አፍላ ወጣቶችን ለቫይረሱ ተጋላጭ እያደረጋቸው መሆኑን አቶ ሰለሞን ገልጸዋል።ይህ ሁኔታም በዞኑ የኤችአይቪ ስርጭት በቀላሉ ሊታለፍ የማይገባ አሳሳቢ ችግር መሆኑ ተገልጿል። በዞኑ የኤችአይቪ ስርጭትን ለመቀነስ የግንዛቤ ፈጠራ ሥራዎችን ማጠናከርና የኤችአይቪ ምርመራ አገልግሎትን ማስፋፋት እንደሚያስፈልግ  አቶ ሰለሞን መኮንን ለብስራት ሬዲዮ ተናግረዋል።

Открыть в Telegram
Просмотры409−45%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч192
5 ч317
8 ч409
  1. Через 1 час192
  2. Через 6 часов317
  3. Всего сейчас409
#26787Фото

“ኢየሱስን ታገኛላችሁ” በሚል ሰበብ 123 ተከታዮቹን በረሃብ የፈጀው ኬንያዊው ፓስተር ጥፋተኛ ተባለ ​“ኢየሱስን ታገኛላችሁ” በማለት ተከታዮቹ እስከሞት ድረስ እንዲጾሙ ያስገደደው ኬንያዊው ፓስተር ፖል ማኬንዚ፣ በ123 ሰዎች ሞት (ያለ አግባብ ሕይወት ማጥፋት) ትናንት ዓርብ ጥፋተኛ ተባለ። ​የ“ጉድ ኒውስ ኢንተርናሽናል ቸርች” መስራች የሆነው ማኬንዚ፣ በሞምባሳ ፍርድ ቤት ከባለቤቱ ሮዳ ሙምቡዋ እና ከሌሎች 28 ተከታዮቹ ጋር በመሆን ይህ የጥፋተኝነት ውሳኔ ተላልፎበታል። እ.ኤ.አ. በ2023 ማሊንዲ አቅራቢያ በሚገኝ ሰፊ እርሻ ቦታ ላይ ከ400 በላይ አስከሬኖች በጅምላ መቃብር ውስጥ መገኘታቸው ይታወሳል። በዚህ አሰቃቂ ድርጊት በቅድሚያ በረሃብ ያለቁት ሕጻናት ነበሩ። ​ቀደም ሲልም በ190 ሕጻናትና በአንድ አዋቂ ግድያ 200 ዓመት እስራት የተፈረደበት ማኬንዚ፣ ረቡዕ ዕለት ደግሞ በሕጻናት ላይ በፈጸመው ጭካኔ ጥፋተኛ ተብሏል። የዚህኛው ክስ የቅጣት ውሳኔ በመጪው ታኅሣሥ ወር ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል ሲሉ የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

Открыть в Telegram
Просмотры414−44%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч200
5 ч326
8 ч414
  1. Через 1 час200
  2. Через 6 часов326
  3. Всего сейчас414
#26786Фото
Просмотры617−17%к среднему
Пересылки—
Реакции4
Комментарии—
#26785Фото
Просмотры579−22%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#26784Фото
Просмотры507−32%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#26783Фото

«የተዘረፈውን የሕዝብ ሀብት በማስመለስ ተጠያቂነት ሊሰፍን ይገባል» – የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት   የ7ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የምክር ቤቱ አባላት የተለያዩ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ሲሆን፣ ከቀረቡት ጉዳዮች መካከል ብልሹ አሠራር እና ሙስና ዋነኛው መሆኑ ተገልጿል።   የምክር ቤቱ አባላት በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት፣ የግል ጥቅማቸውን የሚያስቀድሙ፣ ዜጎችን የሚያስለቅሱ እና ሥልጣናቸውን ለበደል የሚጠቀሙ አካላት መኖራቸው በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ያለውን እምነት እየሸረሸረ ይገኛል።   እነዚህ ጥቂት ሙሰኞች የሕዝብን ሀብት ለግል ጥቅማቸው እያዋሉ እንደሚገኙ የጠቆሙት አባላቱ፣ ችግሩን ለመቅረፍ በዲጂታል ሥርዓት ላይ እንደ ሀገር እየተሠራ ቢሆንም ሙስና አሁንም ስጋት ሆኖ መቀጠሉን አመላክተዋል።   ለሀገር ልማት መዋል የሚገባው ሀብት በጥቂት ሙሰኞች ኪስ መግባቱ የትውልዱን ሞራል እየገደለ መሆኑን ያነሱት የምክር ቤቱ አባላት፣ ችግሩን ማውገዝ ብቻ በቂ ባለመሆኑ ድርጊቱን የፈጸሙ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ እና የዘረፉትን የሕዝብ ሀብት እንዲመልሱ ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።  

Открыть в Telegram
Просмотры478−36%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#26782Фото
Просмотры524−30%к среднему
Пересылки—
Реакции1
Комментарии—
#26780Фото
Просмотры1 150+55%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—

Все посты

Связи