ለ ስራ ፈላጊዎች ∞∞∞∞∞∞∞∞ 🔸 ለ Cosmetics ቤት ቋሚ ሰራተኛ 📍 ቦታ፦ ፊጋ 🔸 ጠዋት 3 ሰአት ገብታ ማታ 1 ሰአት ትወጣለለች 🔸 በሳምንት 1 ቀን እረፍት 🔸ደሞዝ 8000 ነው እቃዎች ላይ ዋጋ ጨምራቹ ስትሸጡ ኮሚሽን አለው 📌 የሚፈለጉ መስፈርቶች፦ ✅ ብዛት፦ 1 ሴት ✅ እድሜ ከ 20–25 ዓመት ✅ የሚያምር መልክ እና ተክለ ቁመና ያላት ✅ Live እየገባች እቃዎች መሸጥ የምትችል 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎች SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramПосты канала EP CASTING | ኢፒ ካስቲንግ
YouTube show ።።።።።።።።።።።።። 🔸3 ላጤ ሴቶች እድሜ ከ 22 - 27 🔸4 ሴት ሚስቶች እድሜ ከ 25 - 35 ?ክፍያ 1300 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramYouTube show ።።።።።።።።።።።።። 🔸3 ላጤ ሴቶች እድሜ ከ 22 - 27 🔸4 ሴት ሚስቶች እድሜ ከ 25 - 35 🔸4 ላጤ ወንዶች እድሜ ከ 25 -35 💰ክፍያ 1300 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramYouTube show ።።።።።።።።።።።።። 🔸4 ሴት ሚስቶች እድሜ ከ 25 - 35 🔸4 ላጤ ወንዶች እድሜ ከ 25 -35 🔸3 ላጤ ሴቶች እድሜ ከ 22 - 27 💰ክፍያ 1300 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в Telegramየ ቢራ ማስታወቂያ 🍻 ።።።።።።።።።።።።። 🔸 1 ወንድ ▫️ከ 40 እስከ 50 አመት የሆነ ▫️ፀጉር እና ፂሙ የሚያምር እና ሽበት ያለበት ▫️ከዚ በፊት ብዙም ያልሰራ ቢሆን ጥሩ ነው 🔸አባቶቻቹ መስራት ከፈለጉ እድሉን ይሞክሩ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ ጠቁሙኝ 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramПереслано из EP CASTING WORK SAMPLES
ከስራዎቼ በጥቂቱ Dashen bank @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramAdvertising | ማስታወቂያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 🔸ወንድ ▫️የ 16 አመት እስከ 18 አመት 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramAdvertising | ማስታወቂያ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 🔸ሴት ▫️እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት 🔸ወንድ ▫️የ 17 አመት ወንድ ልጅ 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramFor juice & salad bar ።።።።።።።።።።።።።።።።።። 🔸Social media advert 🔸ለነገ ጠዋት 3 ሰአት 🔸location ጉርድ ሾላ 🔸ለ አስተናጋጅ ካራክተር 📌 መስፈርቶች፦ 🔸የምፈልገው 1 ሰው ነው ወንድ ወይም ሴት ▫️እድሜ ለሴት ከ 20 እስከ 25 አመት ▫️እድሜ ለወንድ ከ 25 እስከ 30 አመት 🔸 ወንድ ፀጉሩ ያላደገ እና ፂም የሌለው መሆን አለበት ሴት ችግር የለውም 📩 ለምዝገባና ተጨማሪ መረጃ በPrivate Message ያናግሩን። Inbox 👉 @epcasting_ephrem 📢 ለሌሎችም SHARE ያድርጉ! @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramПереслано из EP CASTING WORK SAMPLES
ከስራዎቼ በጥቂቱ የትላንት ቀረፃ Video clip | behind the scene @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в Telegram🫧Voiceover መስራት ለምትፈልጉ 🫧 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ▫️ለ አፕ መተግበሪያ ሙከራ ▫️የ 30 ደቂቃ ንባብ ▫️ለ December 8,9 & 10 ▫️ለ 1 ቀን ነው ▫️ክፍያ 1000 ብር መስፈርቶች ።።።።።።።።። 🔸ተፈላጊ አጠቃላይ 90 ሰው 🔸እድሜ ከ 18 እስከ 35 ▫️15 ወንድ አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ▫️15 ሴት አማርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ▫️15 ወንድ ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ▫️15 ሴት ኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ▫️15 ወንድ ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ ▫️15 ሴት ትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪ 🔸ጥሩ የንባብ ችሎታ ያላቹ 🔸ቋንቋውን በደምብ አቀላጥፋቹ መናገር የምትችሉ 🔸ልምድ ባይኖራቹም ችግር የለውም 💢 በአካል መታቹ ነው ድምፃቹ record የሚደረገው ▫️ለማመልከት ከታች ባለው bot ላይ በመግባት ተመዝገቡ 🔸በ አማርኛ Voiceover ለመመዝገብ https://t.me/PhoneticoAuditionBot?start=aud_amh_telegram-via-ab 🔸በ ትግርኛ Voiceover ለመመዝገብ https://t.me/PhoneticoAuditionBot?start=aud_tir_telegram-via-ab 🔸 በ ኦሮምኛ Voiceover ለመመዝገብ inbox 👉 @Yeabq 🗣 ለምታውቁት ሰው Share አድርጉ @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в Telegram🫧Social media host🫧 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ▫️ ለአዳማ ሴቶች ብቻ 🔸ብዛት 3 🔸እድሜ ከ 20 እስከ 26 🔸Host የማድረግ ችሎታ ያላቹ 🔸ጥሩ መልክ እና ተክለቁመና ያላቹ ▫️ለማመልከት በውስጥ አናግሩኝ inbox 👉 @epcasting_ephrem 🗣 ለምታውቁት ሰው Share አድርጉ @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в TelegramПереслано из EP CASTING WORK SAMPLES
ከስራዎቼ በጥቂቱ ethio telecom @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup https://youtu.be/uC9EbDSe95s?si=1f5GeCc3w672xH02
Открыть в Telegram🇰🇼 ዱባይ ላይ የ delivery ስራ ለወንዶች 🇰🇼 ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ▫️በ ሳይክል እና ሞተር ዴሊቨሪ 🔸እድሜ ከ 20 እስከ 35 🔸የ 2 አመት ኮንትራት ነው 🔸የ process እና police clearance ወጪ በራሳቹ ነው የሚሸፈነው 🔸ከ ኤርፖርት ከመቀበል ጀምሮ ሙሉ process ተከታትለው እነሱ ይጨርሱላችኋል ▫️ለማመልከት እና ለተጨማሪ መረጃ በውስጥ አናግሩኝ inbox 👉 @epcasting_ephrem 🗣 ለምታውቁት ሰው Share አድርጉ @epcasting @epcasting_work_samples @epcastinggroup
Открыть в Telegram📢 አስቸኳይ የሥራ ዕድል! 🇦🇪 በዱባይ፣ ዩኤኢ የሚገኝ የ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 👩💼 የሥራ መደብ፦ ሴት አስተናጋጅ (Waitress) 👥 የሥራ ቦታዎች ብዛት፦ 5 💰 ወርሃዊ ደመወዝ፦ 50,000 ብር + የአገልግሎት ክፍያ (Service Charge) 🏠 መኖሪያ፦ በድርጅቱ ይሸፈናል። 🍽️ ምግብ፦ በድርጅቱ ይቀርባል። ✈️ ቪዛና የአውሮፕላን ትኬት፦ ወጪውን አመልካቾች በራሳቸው መሸፈን ይጠበቅባቸዋል። ✅ አመልካቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው መስፈርቶች፦ 🔹 የተስተካከለ፣ ሙያዊና ማራኪ የውጫዊ ገጽታ ያላቸው። 🔹 እንግሊዝኛ መናገር፣ ማንበብና መረዳት የሚችሉ። 🔹 ጥሩ የመግባቢያና የደንበኛ አገልግሎት ችሎታ ያላቸው። 🔹 ተግባቢ፣ ትሁትና በራስ መተማመን ያላቸው። 🔹 ወደ ዱባይ፣ ዩኤኢ ለመሄድና ለመሥራት ፈቃደኛ የሆኑ። 🔹 ቀደም ሲል በሬስቶራንት ወይም በእንግዳ አቀባበል ዘርፍ የሥራ ልምድ ያላቸው ቅድሚያ ያገኛሉ። 📌 ማሳሰቢያ፦ ለዚህ የሥራ ዕድል የሚያመለክቱ ሰዎች ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላታቸው ያስፈልጋል። 📩 ለበለጠ መረጃና ለማመልከት፦ ያነጋግሩ። 👉 @epcasitng_ephrem 🌟 EP CASTING — Connecting Talent with Opportunities! ⚠️ ጠቃሚ ማሳሰቢያ፦ ከማመልከትዎ በፊት የሥራ ውሉን፣ የቪዛ ሁኔታውንና የጉዞ ወጪዎችን በይፋ ያረጋግጡ። @epcasting @epcasting_work_samples
Открыть в Telegramየዛሬው የ Realstate ማስታወቂያ ያሰራናት @epcasting_ephrem @epcasting @epcasting_work_samples
Открыть в Telegram