Кабинет

Посты канала የኤልያስ ሽታሁን ግጥሞች እና እይታዎች

сначала новые

#1167Текст

( ያመስግን - ሰይጣን ) ኤልያስ ሽታኹን ሰው ሆኖ አያውቅምና የያዘው ሁሉ አልወደቀምና - እንደደመና ክብሩን ቢያጣ  በትዕቢቱ ቢጣል                  : ወደኑሮ አልተወረወረምና           እግዜርን   ያመስግን ሰይጣን ! ሰው የሚሉት ፍጡር ስንቱን ቻለ? እንደደንገጡር መሰበረን ያስናቀ መሰበር ተሰብሮ ሞት ያስናቀ ቀብር ተቀብሮ          : (ስንቱን ችሎ ኖሮ) ሰውነት ጥልቅ ሰውነት ብርቅ መቆም መሄድ  መገኘት ወይ መቅረት ግራ ነው ሰውነት - ቀኝ ነው ሰውነት          መሐል ነው ሰውነት ! በቅጽበት የሚለዋወጥ  በሞት የታጀለ ሰው መሆንም ውስጥ -  ሰው አለመሆን አለ ውል የለው - ወይም ደርዝ                     : መኖር ነው መድኃኒት መኖር ለሚባል መርዝ። ሩቅ ነው ሰውነት ቅርብ ነው ሰውነት              : ማይደረሰበት - የሚደረሰበት! መቻሉ አጀብ ነው ምን ቢደክም ግና                    : ከነግሳንግሱ የሰው ልጅ ነው ግሩም - የሰው ልጅ ነው ጀግና ! ይሳነዋል መዳህ - አይችል ከራስ መብረር ሰይጣን ሰው ቢሆን ኖሮ - ራሱን ባጠፋ ነበር!

Открыть в Telegram
Просмотры7 050+52%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1165Текст
Просмотры7 360+58%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1163Текст
Просмотры8 870+91%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1161Текст
Просмотры8 260+78%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#1151Текст
Просмотры11 700+151%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—