አብይ ኖቤል ሽልማት የበላበትን የትግራይን መሬት ለሻዕብያ የሰጠውን ባድመን ዛሬ ድል አርጌ ተቆጣጥርያለው እያለ ነው በአፈ ቀላጤዎቹ በኩል ... እንደ አንድ ትግራዋይ im happy im glad . Keep going ግን የኖቤል ሽልማቱን እንዳይቀሙህ
Открыть в Telegram
CHANNEL 29
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 19 нояб. 2026 г. | 6 730 |
| 20 нояб. 2026 г. | 6 353 |
| 21 нояб. 2026 г. | 6 045 |
| 22 нояб. 2026 г. | 5 250 |
| 23 нояб. 2026 г. | 4 428 |
| 24 нояб. 2026 г. | 4 060 |
| 25 нояб. 2026 г. | 3 030 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры7,31 тыс.Пересылки—Реакции33Комментарии—
- 02Просмотры7,18 тыс.Пересылки—Реакции16Комментарии—
- 03Просмотры6,76 тыс.Пересылки—Реакции22Комментарии—
- 04Просмотры6,7 тыс.Пересылки—Реакции52Комментарии—
Новые посты
እ.ኤ.አ. በ1968 በአሜሪካ፣ ራይስቪል በተባለች ትንሽ ከተማ ጄን ኤሊዮት የተባለች የአንደኛ ደረጃ መምህርት ተማሪዎቿን በዓይናቸው ቀለም መሠረት በሁለት ቡድን ከፈለቻቸው። ሰማያዊ ዓይን ያላቸውና ቡናማ ዓይን ያላቸው። ሰማያዊ ዓይን ያላቸው ተማሪዎች ቡናማ ዓይን ካላቸው ይልቅ ብልህ፣ ሥነ ምግባር ያላቸውና የበላይ እንደሆኑ ነገረቻቸው። ለአንደኛው ቡድን ልዩ መብት ስትሰጥ፣ በሌላኛው ላይ ገደቦችን ጣለች። የልጆቹ ባህሪ ለመለወጥ ብዙ ጊዜ አልፈጀም። ከዚያ ቀደም አብረው ሲጫወቱ የነበሩ ልጆች እርስ በርስ መናናቅ፣ መሰዳደብና መገለል ጀመሩ። ከዚህ በፊት ምንም ፋይዳ ያልነበረው የዓይን ቀለማቸው በድንገት የመከፋፈያ ምክንያት ሆነ። በማግስቱ መምህርቷ . . . Video
Открыть в Telegramንምንታይ ግን ትግራይ ብኣምቼታት ዘይትመሓደር ያልኩት ኮ በምክንያት ነበር 😅እኛ እንደዚህ ስለሆንን🥰 እንዴት እንደኮራንብሽ🥰🥰 Frita,hailemariam Im not ethiopian tho
Открыть в Telegramአምነስቲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እና የትግራይ የሰላም ኃይል በአላማጣ ከተማ ላይ የተኮሷቸው ከባድ መሳሪያዎች የጦር ወንጀልነት ምርመራ ሊደረግባቸው ይገባል አለ። ከመስከረም 16 እስከ 18 በተፈጸሙ አራት የመድፍ ጥቃቶች በከተማዋ 14 ሰዎች እንደተገደሉ ድርጅቱ ጠቅሷል።
Открыть в TelegramElite ትግራይ ኮምፓስ የብሉን ... ኩልሻዕ ካብ ባዕሉ ንዝወፀ ኝኝኝኝኝኝኝኝ እዩ elite ዓዲ 3 ን ብኣዴን ዓዲ አርባዕተ ን ኦህዴድ ክዛረቡ አይትርእን cuz they have the same aim. ናትና ኤሊት ድማ ከምትሪኦ እዩ ጌችኮ ከምዚ ኝኝኝኝኝ ደፂ ከምዚ ኝኝኝኝኝ እከለ ከምዚ ኝኝኝኝኝ ማሩን ትቶ አሩን በሉ... just focus on the big staff
Открыть в Telegramኣብ ወረዳ ታሕታይ ኣድያቦ ከባቢ ዋዕላ ንህቢ ብዝተፈፀመ መጥቃዕቲ ድሮን ኣብ ልዕሊ 7 ሓረስቶት ሞትን መቑሰልት ከም ዘጋጠመ ተገሊፁ። ኣብ ዞባ ሰሜን ምዕራብ ትግራይ ወረዳ ታሕታይ ኣድያቦ ፍሉይ ቦታ ዋዕላ-ንህቢ ብዝተፈፀመ መጥቃዕቲ ድሮን ዝበፅሐ ሞትን መጉዳእቲን ሰላማውያን ዜጋታት ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ኮኒኑ። ውድብ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ሎሚ ዕለት 14 ሕዳር 2019 ዓ/ም ኣብ ዘውፅኦ መግለፂ ፣ ኣብ መሬት ኣድያቦ ብሰንኪ ዝቕፅል ዘሎ ውግእ ብድሮን ስርዓት ኢትዮጵያ ተወቒዖም ኣብ ልዕሊ ሰላማውያን ሓረስቶት ዝበፅሐ ሞትን ኣካላዊ መጉዳእቲን ኣተሓሳሳቢ ምዃኑ ገሊፁ። ሎሚ ንጉሆ ኣብ ከባቢ ዋዕላ-ንህቢ ኣብ ሕርሻኦም ዝነበሩ ሸውዓተ ገባር ብድሮን ስርዓት ኢትዮጵያ ተወቒዖም ግዳይ ሞትን ኣካላዊ መጉዳእቲን ምዃኖም እቲ ውድብ ሓቢሩ። ካብቶም ሸውዓተ ግዳያት እታ ሓንቲ ብሰንኪ ዝበፅሓ ከቢድ ማህሰይቲ ኣብ ማእኸል ሕክምና ህይወታ ክትሓልፍ እንከላ ፣ እቶም ሽዱሽተ ድማ ኣብ ቃንዛን ስቓይን ከም ዝርከቡ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ኣረጋጊፁ።
Открыть в Telegramአማራ ትግራይን ሲወር ትልቅ ፈንጂ ነው የረገጠው ... አደጋውም ለራሱ ነው የሆነው ... እነ ሙሉቀን ተስፋው "ሰሜኑ ይመታ እንጂ ለኦሮሞ ሳምንት ይበቃል" ብለው ነበር የጀመሩት ነገሩን ... ይል እሳቤ በርግጥ የሱ ብቻ አደለም የሁሉም ፅንፈኛ ኤሊት ነበር! ትግራይን ማንም ቢመጣ የፈለገ ቢገዛት ህዝቡን Influence አድርጎ እምነቱን አስቀይሮ ቋንቋውን አስትቶ assimilate አርጎ በሰላም መምራት አይችልም ። እሄ ጥልያን ሞክሮታል ቱርክ ሞክሮታል ግብፅ ሞክሮታል ነገስታት ሞክረውታል አልሆነም አይሆንምም ... geographyው አይፈቅድም! ኦህዴድ ሚቀይረው የተለየ ነገርም አይኖርም ... ትግራይ አሁንም በአክሱም ስልጣኔም ያው ናት ! በርግጥ የነ ሙሉቀን ካልኩሌሽኑ የተሳሳተ ነበር ... how ብትል? 1, culture 2, ቋንቋ 3,ሓይማኖት 4,Money በሁሉም ነገስታስ መሪዎችና ገዢዎች ስር እነዚህ በአማራው ዶሚናንስ የተያዙ ነበሩ ... አማራው በሚጠላው በህወሓት ዘመንም ቢሆን። አሁን ነገሩ እየዞረ ነው .. አብዛኛውን ነገር ተበልቷል አማራ የጦጣዋ ታሪክ ነው የሆነው ... እህል እወስዳለው ብላ እጇን ጉድጓድ ውስጥ ስትከት ተቀርቅራ ምትቀረው ጦጣዋ .. የሰሞኑ አጀንዳም ያው ነው... እነ ሙሉቀን ሰሜኑ ይመታ እንጂ ኦሮሞ ሳምንት ይበቃዋል ሲሉ እነ ጃዋር እነ ሽመልስ እነ አብይ ደሞ ትግራይ ትመታ እንጂ አማራ የሳምንት ስራ ናት እያለ ነበር... አሁንም ትግራይ ላይ ስታክ አርጋችሁ ለ ሺህ አመት የሰራችሁበት Narattive ይሁን hsitory በ አመት ገደል እየገባ ነው... አሁንም ያልነቃችሁት አማሮች ንቁ... ወንዝ ሲወስድ ከ upstream ነው ሚጀመምረው upstream ላይ ያላችሁት ደግሞ ራሳችሁ ናችሁ... አህመዲን ጀበል አብይ ከሰጠው ስራ ውጪ ምንም አይሰራም aim for the head. fix it
Открыть в Telegram💡ኦዲፐስ(ጦብያ) — ከዕጣ ፈንታው ለማምለጥ ሲሮጥ ወደ ዕጣ ፈንታው የገባው ሰው በጥንታዊ ግሪክ ላዩስ(Laius) የተባለ የቴብስ(Thebes) ንጉሥ አስፈሪ ትንቢት ይነገረዋል። አዲስ የተወለደው ልጁ አንድ ቀን እሱን ገድሎ የገዛ እናቱን እንደሚያገባ ሰማ። በፍርሃት የተዋጠው ንጉሥም ሕፃኑ በምድረ በዳ እንዲጣል ያዛል። ሆኖም ሕፃኑ ከሞት ተርፎ በሌላ ንጉሣዊ ቤተሰብ ውስጥ ያድጋል። እውነተኛ ወላጆቹ እነማን እንደሆኑ ግን ፈጽሞ አያውቅም። የሕፃኑ ስም ኦዲፐስ (Oedipus) ነበር። ዓመታት አለፉ። ኦዲፐስም አደገ። አንድ ቀን እሱም አባቱን ገድሎ እናቱን እንደሚያገባ ትንቢት ይነገረዋል። ያሳደጉትን ወላጆች እውነተኛ አባትና እናቱ አድርጎ ስለሚያምን፣ ከዚህ አስከፊ ዕጣ ፈንታ ሊታደጋቸው ከቤቱ ጥሎ ይሸሻል። . . . you know where to find the rest
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Addis Standard Amharic@addisstandardamhНовости и СМИ21,9 тыс.
Addis Standard@addisstandardengНовости и СМИ19,2 тыс.
Ethiopian News Agency@ethiopiannewsaНовости и СМИ22,4 тыс.
Ethio Fm 107.8@ethiofm107dot8Новости и СМИ18,4 тыс.
Capitalethiopia@capitalethiopiaНовости и СМИ18,1 тыс.
AHADU RADIO FM 94.3@ahaduradioНовости и СМИ17,4 тыс.
The Reporter (Ethiopian Reporter English)@thereporterethiopiaНовости и СМИ17,2 тыс.
Gazette Plus / ጋዜጣ ፕላስ/@ethpressНовости и СМИ24,7 тыс.