Кабинет
BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

BIRHAN COLLEGE, ETHIOPIA

Home page to Birhan College. Join us!

Юзернейм
@birhancollege
Категория
Образование
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики1 488
Просмотров на пост, 7 дн.—за 7 дней
ERR66,50 %в среднем за 30 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
28 окт. 2026 г.758
31 окт. 2026 г.1 820
7 нояб. 2026 г.622

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01

    📢 የብርሃን ኮሌጅ የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ወቅታዊ መረጃ! ውድ የኮሌጃችን ተመዝጋቢዎች እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፤ ✅ ኮታቸው ሞልቶ ምዝገባ የተዘጋባቸው ፕሮግራሞች👇👇 በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ (Regular) ማኔጅመንት እና አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ርቀት (Distance) ማኔጅመንት እና በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 (TVET Level IV) ፋርማሲ ፕሮግራሞች የነበሩን ክፍት ቦታዎች በመሙላታቸው ምዝገባው መጠናቀቁን እንገልፃለን። የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🚪 ምዝገባው በቀጠለባቸው ውስን ክፍት ቦታዎች አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🎓 ውስን ክፍት ቦታ ያላቸው ፕሮግራሞች👇 📌 በቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV ፕሮግራሞች (በቀንና በማታ/Regular & Extension)👇 🟢 አካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting & Finance) 🟢 ዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን (Web Development & Database Administration) 📌 በመጀመሪያ ዲግሪ ርቀት መርሃ-ግብር (Distance Degree)👇 🟢 አካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting & Finance) 📌 በሬሚዲያል (Remedial) መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ፕሮግራሞች👇👇 🟢 የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) 🟢 የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) 👉 ይህ የመጨረሻ ዕድል ነው! ፈጥነው በመምጣት የትምህርት ዕድልዎን አሁኑኑ ያረጋግጡ! 🏃‍♀️🏃‍♂️ 📍 የምዝገባ ቦታ፦ ደብረ ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 📞 ስልክ ቁጥሮች፦ 0952770477 / 0952770677 🌐 የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ 👇 https://www.tiktok.com/@birhancollege0 ብርሃን ኮሌጅ – ብርሃን ለማህበረሰብ!! #ብርሃንኮሌጅ #ምዝገባ2019 #የመጨረሻዕድል

    Фото
    Просмотры1,82 тыс.
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  2. 02
    Просмотры786
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  3. 03
    Просмотры730
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—
  4. 04
    Просмотры622
    Пересылки—
    Реакции—
    Комментарии—

Новые посты

#669Превью ссылки
Просмотры622−37%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#668Фото

📢 የብርሃን ኮሌጅ የ2019 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ወቅታዊ መረጃ! ውድ የኮሌጃችን ተመዝጋቢዎች እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ፤ ✅ ኮታቸው ሞልቶ ምዝገባ የተዘጋባቸው ፕሮግራሞች👇👇 በመጀመሪያ ዲግሪ መደበኛ (Regular) ማኔጅመንት እና አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ እንዲሁም በመጀመሪያ ዲግሪ ርቀት (Distance) ማኔጅመንት እና በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 (TVET Level IV) ፋርማሲ ፕሮግራሞች የነበሩን ክፍት ቦታዎች በመሙላታቸው ምዝገባው መጠናቀቁን እንገልፃለን። የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🚪 ምዝገባው በቀጠለባቸው ውስን ክፍት ቦታዎች አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🎓 ውስን ክፍት ቦታ ያላቸው ፕሮግራሞች👇 📌 በቴክኒክና ሙያ ደረጃ IV ፕሮግራሞች (በቀንና በማታ/Regular & Extension)👇 🟢 አካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting & Finance) 🟢 ዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ አድሚኒስትሬሽን (Web Development & Database Administration) 📌 በመጀመሪያ ዲግሪ ርቀት መርሃ-ግብር (Distance Degree)👇 🟢 አካውንቲንግና ፋይናንስ (Accounting & Finance) 📌 በሬሚዲያል (Remedial) መደበኛ እና ኤክስቴንሽን ፕሮግራሞች👇👇 🟢 የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) 🟢 የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) 👉 ይህ የመጨረሻ ዕድል ነው! ፈጥነው በመምጣት የትምህርት ዕድልዎን አሁኑኑ ያረጋግጡ! 🏃‍♀️🏃‍♂️ 📍 የምዝገባ ቦታ፦ ደብረ ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 📞 ስልክ ቁጥሮች፦ 0952770477 / 0952770677 🌐 የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ 👇 https://www.tiktok.com/@birhancollege0 ብርሃን ኮሌጅ – ብርሃን ለማህበረሰብ!! #ብርሃንኮሌጅ #ምዝገባ2019 #የመጨረሻዕድል

Открыть в Telegram
Просмотры1 820+84%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#667Фото
Просмотры786−21%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#666Фото
Просмотры730−26%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#665Фото

📢 የብርሃን ኮሌጅ የምዝገባ ጊዜ ተራዘመ! ውድ ተማሪዎችና ወላጆች፣ ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ላልተመዘገቡ ተማሪዎች ተጨማሪ ዕድል ለመስጠት ኮሌጃችን የምዝገባ ጊዜውን ለአንድ ተጨማሪ ሳምንት አራዝሟል! 📅 ወሳኝ ቀናት👇👇👇 ⏱️ ምዝገባ የሚጠናቀቅበት ቀን:- ጥቅምት 20/2019 ዓ.ም 🟢 ኦረንቴሽን የሚሰጥበት ቀን:- ጥቅምት 23/2019 ዓ.ም (አዲስ የቴክኒክና ሙያ ጀረጃ 4 ተማሪዎችን የምንቀበልበት ቀን!) 🎒 ትምህርት የሚጀመርበት ቀን:- ጥቅምት 24/2019 ዓ.ም (የመጀመሪያው የትምህርት ቀን ለቴክኒክና ሙያ ጀረጃ 4 ተማሪዎች !) ⚠️ ልዩ ማስታወሻ ለፋርማሲ ደረጃ 4 ተመዝጋቢዎች!👇👇👇 ✒️ የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው:- ቀደም ብሎ ቅዳሜ ጥቅምት 21/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3 ሰዓት ላይ በኮሌጁ ዋና ቤተ-መጽሃፍት ነው። (⚠️ የማኔጅመንት እና የአካውንቲንግና ፋይናንስ መደበኛ ፕሮግራሞች ኮታ በመሙላቱ ምዝገባው ተዘግቶ ኦረንቴሽን ተሰጥቶ ትምህርት ተጀመሯል!) ውስን ክፍት ቦታ ያላቸው ፕሮግራሞች 👇👇👇 🎓 በቴክኒክና ሙያ ደረጃ 4 (ዲፕሎማ) የስልጠና ዘርፎች 👇👇 1. ዌብ ዴቨሎፕመንትና ዳታቤዝ 2. አካውንቲንግ እና ፋይናንስ 3. ፋርማሲ (በመደበኛ ብቻ) 🎓 በርቀት የመጀመሪያ ዲግሪ መርሃ-ግብር 👇 1. ማኔጅመንት 2. አካውንቲንግ እና ፋይናንስ 🏃‍♀️ ይፍጠኑ! በየፕሮግራሞቹ ያሉን ቦታዎች በጣም ውስን ናቸው! አሁኑኑ ቦታዎን በማረጋገጥ የብርሃን ኮሌጅ ቤተሰብ ይሁኑ! 📍 የምዝገባ ቦታ:- ደብረ ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 📞 ይደውሉ: 0952770477 / 0952770677 🌐 የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ 👉 https://www.tiktok.com/@birhancollege0 ብርሃን ኮሌጅ – ብርሃን ለማህበረሰብ! #ብርሃንኮሌጅ #ምዝገባ2019

Открыть в Telegram
Просмотры1 990+101%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#664Фото
Просмотры907−8%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#662Фото
Просмотры1 040+5%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#659Фото

🎒 አስደሳች ዜና ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ! ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 የትምህርት ዘመን ብቃታቸው በተረጋገጠ መምህራን እና በዘመናዊ የመማሪያ አደረጃጀት የሚያስተምራቸውን ተፈላጊ የትምህርትና ስልጠና ፕሮግራሞች አዘጋጅቶ አዳዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል! 📌 በኮሌጃችን የተከፈቱ የትምህርት ፕሮግራሞች፦👇👇👇 🎓 የመጀመሪያ ዲግሪ (Degree):- Accounting & Finance እና Management (በመደበኛ፣ ኤክስቴንሽን እና በርቀት) (⚠️ የማኔጅመንት መደበኛ ፕሮግራም ኮታ በመሙላቱ ምዝገባው ተዘግቷል!) 🛠 የቴክኒክና ሙያ (TVET Level IV)፦ Pharmacy፣ Accounting & Finance እና Web Development & Database Administration 📚 የሪሜዲያል ፕሮግራም (Remedial)፦ Natural Science እና Social Science (ተማሪዎችን በከፍተኛ ሁኔታ አብቅቶ ወደ ዲግሪ ለማሳለፍ) ✍️ የምዝገባ ጊዜ፦ ከጥቅምት 05/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ብቻ! 🏫 ቦታችን ውስን ስለሆነ አሁኑኑ ፈጥነው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፦ ደብረ ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል (በአካል በመቅረብ) 📞 ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን👇 ☎️ 0952770477 / 0952770677 🌐 የቲክቶክ ገፃችንን ይቀላቀሉ 👉 https://www.tiktok.com/@birhancollege0 ብርሃን ኮሌጅ – ብርሃን ለማህበረሰብ!!

Открыть в Telegram
Просмотры4 070+311%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#658Текст

ብርሃን ኮሌጅ የ2019 ትምህርት ዘመን የቴክኒክና ሙያ (TVET - ደረጃ IV) አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ማስታወቂያ ብርሃን ኮሌጅ ለ2019 ትምህርት ዘመን ተፈላጊ የሆኑ የቴ/ሙያ ደረጃ IV (የዲፕሎማ) ፕሮግራሞችን አዘጋጅቶ ከጥቅምት 05/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም ድረስ አዲስ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል። የሚሰጡ የሙያ መስኮች👇👇👇 👉 Pharmacy (ፋርማሲ) –በመደበኛ ብቻ የሚሰጥ ሆኖ የመግቢያ ፈተና አለው። 👉 Accounting & Finance (አካውንቲንግና ፋይናንስ) – በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን 👉 Web Dev't & Database Administration – በመደበኛ እና ኤክስቴንሽን የመግቢያ መስፈርቶች👇👇👇 ✍ ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፦ 👍 በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የወሰደ ማንኛውም ተማሪ መመዝገብ ይችላል። 👍 ልዩ ማሳሰቢያ፦ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ቆይታችሁ ከላይ በተጠቀሱት የሙያ መስኮች አንዱን መርጣችሁ የሰለጠናችሁና የሙያ ሰርተፊኬት ያላችሁ ተማሪዎች፤ በዚያው የሙያ መስክ የመቀጠል ፍላጎት ካላችሁ የመጀመሪያውን ደረጃ (Level 1) መሰልጠን ሳይጠበቅባችሁ በቀጥታ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ተሸጋግራችሁ መሠልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ✍ ከ2014 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች፦ 👍 በየዓመቱ የወጣውን ዝቅተኛ የመግቢያ ነጥብ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፦ 👍 2017 ዓ.ም ተፈታኞች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ፡ 135፣ ሴት፡ 122) | በማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ፡ 135፣ ሴት፡ 122) 👍 2016 ዓ.ም ተፈታኞች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ፡ 142፣ ሴት፡ 139) | በማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ፡ 140፣ ሴት፡ 135) 👍 2015 ዓ.ም ተፈታኞች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ፡ 173፣ ሴት፡ 163) | በማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ፡ 149፣ ሴት፡ 147) 👍 2014 ዓ.ም ተፈታኞች፦ በተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ፡ 158፣ ሴት፡ 157) | በማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ፡ 149፣ ሴት፡ 145)  📋 ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ሰነዶች👇👇 🟢 የ8ኛ ክፍል ካርድ (ዋናው እና 1 ፎቶኮፒ) 🟢 ከ9ኛ – 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት (ዋናው እና 1 ፎቶኮፒ) 🟢 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት (ዋናው እና 1 ፎቶኮፒ) 🟢 2 መጠናቸው 3በ4 የሆነ ጉርድ ፎቶግራፍ 🟢 1 ክላሴር 📅 የምዝገባ ጊዜ፡ ከጥቅምት 05/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም 🏫 ያለን ክፍት ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ! 📍 አድራሻ፡ ደብረ ብርሃን፣ ጠባሴ፣ ወደራ ህንፃ 1ኛ ወለል 📞 ስልክ ቁጥሮች፡ 0952770477 / 0952770277 / 0952770677 🔗 የቲክቶክ ገፃችንን Follow በማድረግ ፈጣን መረጃዎችን እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ይከታተሉ!👇 https://www.tiktok.com/@birhancollege0 ብርሃን ኮሌጅ – ብርሃን ለማህበረሰብ!!

Открыть в Telegram
Просмотры1 130+14%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#648Фото

Переслано из Yale Jobs and Ads💼📢

🪧 የ2019 የትምህርትና ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ (TVET) ስልጠና መግቢያ መወሰኛና ማስፈፀሚያ ጋይድላይን ይፋ ሆነ! የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገራዊ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎችን ወደ ቴክኒክና ሙያ (TVET) ተቋማት ለመቀበል የሚያስችል የ2019 ዓ.ም አዲስ ሰልጣኞች መግቢያ መወሰኛና ማስፈፀሚያ ጋይድላይን በይፋ አውጥቷል! 📌 በጋይድላይኑ የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች፦👇👇👇 የመግቢያ ስሌት ቀመር፦ ተማሪዎች የሚመረጡበት እና የሚመደቡበት ስሌት በ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት፣ በ2ኛ ደረጃ ትራንስክሪፕት እና በተቋማዊ ምዘና (Institutional Assessment) ውጤቶች ድምር ላይ የተመሠረተ ነው። ልዩ ድጋፍ፦ ለአርብቶ አደር አካባቢዎች እና ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የተዘጋጁ ልዩ የመግቢያ ማስተካከያ መስፈርቶች ተካተዋል። የዲጂታል ክህሎቶች ስልጠና፦ ለአዳዲስ ሰልጣኞች መሰረታዊ የዲጂታል ክህሎቶች፣ ኢንተርፕረነርሺፕ እና ስነ-ምግባር ስልጠናዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል።   👆👆👆 ሙሉ የስልጠና መግቢያ መወሰኛና ማስፈፀሚያ ጋይድላይን ሰነድ ምስሎች ከላይ ተያይዘዋል! 📢 Brought to you by: Yale Jobs and Ads @YaleJobsAndAds ===================== ⏯️ ለቀጣይ አዳዲስ የስራ፣ የጨረታ፣ የስኮላርሺፕ ማስታወቂያዎች እና ጠቃሚ መረጃዎች የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/YaleJobsAndAds

Открыть в Telegram
Просмотры846−15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—

Все посты

Связи