Кабинет
በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

በትረማርያም አበባው Betremariam Abebaw

አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር

Юзернейм
@betremariyamabebaw
Категория
Религия
Страна
ЭфиопияЭфиопия
Подписчики49 762
Просмотров на пост, 7 дн.8 127−14,3% к пред. 7 дн.
ERR16,33 %за 7 дней

Средние просмотры поста по дням

По дню публикации

Показать таблицей
ДатаПросмотров на пост
21 нояб. 2026 г.9 480
22 нояб. 2026 г.9 892
23 нояб. 2026 г.8 973
24 нояб. 2026 г.14 845
25 нояб. 2026 г.8 017
26 нояб. 2026 г.5 945
27 нояб. 2026 г.4 365
28 нояб. 2026 г.2 720

Самые просматриваемые за месяц

  1. 01
    Просмотры20,4 тыс.
    Пересылки—
    Реакции200
    Комментарии—
  2. 02

    ከዚህ ፖስት በላይ ባለው PDF በትላንትናው ዕለት #በጎንደር ደብረ ኀይል ወደብረ ጥበብ በአታ ለማርያም ሰንበት ትምህርት ቤት በተማማርነው #የትንቢተ #አብድዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መሠረት ወይከውን መንግሥቱ በደብረ ጽዮን የሚለውን መነሻ በማድረግ ደብረ ጽዮን በብዙ ተርጉመነዋል። ደብረ ጽዮን የተባሉ። ፩. ኢየሩሳሌም ፪. እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፫. ቅዱስ መስቀል ፬. ጽርሐ ጽዮን ፭. እግዚአብሔር በምጽአት የሚገለጽበት ተራራ ፮. ቅድስት ቤተ ክርስቲያን [የቄርሎስ ትርጓሜ] ይነግሣል የሚለው ለኢየሩሳሌም ከሚጠት በኋላ ልዩ ረድኤትን እንደሚሰጣቸው ያመለክታል። ከድንግል ማርያም ሰው እንደሚሆን ያመለክታል። በመስቀል ተሰቅሎ እንደሚያድነን ያመለክታል። በጽርሐ ጽዮን ለሐዋርያት ሀብተ መንፈስ ቅዱስን እንዳደለ ያመለክታል። በምጽአት በኃጥኣንና በጻድቃን ለመፍረድ እንደሚመጣ ያመለክታል። በቤተክርስቲያን እስከ ዕለተ ምጽአት ድረስ ጸጋውን እያደለ እንደሚኖር ያመለክታል። የትንቢተ ሐጌን ደግሞ ምሽት ላይ ከዚህ ፖስት ቀጥሎ የምለቀው ይሆናል።

    Фото
    Просмотры11,4 тыс.
    Пересылки—
    Реакции58
    Комментарии—
  3. 03

    መልስ፦ ቅዱስ ጳውሎስ ከነገደ ብንያም የሚወለድ ስለሆነ ሕገ ኦሪትን በመጠበቅና በማስጠበቅ ይታወቅ ነበር። ነገር ግን ከሕጉ በተጨማሪ ወግ በመቀላቀል ሌሎችን ያሳድድ ነበር። አይሁድ ከሕግ የሌለ ግን ወግ አድርገው እንደ ሕግ የሚናገሩት ብዙ ጉዳይ ነበራቸው። ቅዱስ ጳውሎስ ለዚያ ወግ በመቅናት ክርስቲያኖችን እስከማሳደድ ደርሶ ነበር። ባህል በብዙ መልኩ ስለሚገለጽ የአይሁድ ባህል ይህ ብቻ ነው ተብሎ የሚገለጽ አንድ ነገር አይደለም። አበላልን፣ አለባበስን፣ አነጋገርን፣ የሥራ ባህልንና የመሳሰለውን ሁሉ የያዘ ነው። ብዙው ከመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ የተቀዳ ስለነበር መልካም ነው። ትውፊቶች፣ ወጎች፣ ባህሎች የመጽሐፍ ቅዱስንና የአዋልድ መጻሕፍትን አስተምህሮ ካልተቃረኑ መቃወም አይገባም። የሚቃረኑ ከሆነ ግን መቃወም ይገባል። 🍊፲. ገላ.1፥7 እርሱ ግን ሌላ ወንጌል አይደለም። የሚያናውጧችሁ የክርስቶስንም ወንጌል ሊለውጡ የሚወዱ አንዳንዶች አሉ እንጂ ሲል ምን ለማለት ነው? መልስ፦ ወንጌል ማለት የምሥራች ማለት ነው። ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማረው ትምህርት የክርስቶስ ወንጌል ይባላል። ይህንን ይዘው ያስተማሩ የሐዋርያት ትምህርትም የክርስቶስ ወንጌል ነው። ነገር ግን ክርስቶስ ያስተማረውን ትምህርት የሚቃወም ከሆነ ሌላ [ባዕድ] ወንጌል ይባላል። የእግዚአብሔር ያልሆነ ወንጌል ማለት ነው። 🍊፲፩. ገላትያ ምድረ ጽርእ ናት ሲባል ምን ማለት ነው? ሰባቱ ዮናናውያንስ እነማን ናቸው? መልስ፦ ሰባቱ ዮናናውያን ከሚባሉት ገላትያ እና ኤፌሶን ቃል በቃል በትርጓሜ ተገልጸዋል። የተቀሩት አምስቶችን አላገኘኋቸውም። አላውቃቸውም። ጽርእ የሚላት ግሪክን ነው። ስለዚህ ገላትያ በቀድሞው ዘመን የግሪክ ሀገር ክፍል ውስጥ የምትገኝ የነበረች መሆኗን ያመለክታል። 🍊፲፪. ገላ.2 ላይ እምነትን እና የሕግ ሥራን የለየበት ዐውድ እንዴት ነው? አምነን ነው ሕግጋትን የምንፈጽመው ነገር ግን ሕግን የሚፈጽም አይጸድቅም ሲል እንዴት ነው? ሁለቱን መለያየት ይቻላል? መልስ፦ በዚህ ዐውድ እምነት እያለ የሚገልጻት ወንጌልን ነው። የሕግ ሥራ እያለ የሚገልጻት ደግሞ ኦሪትን ነው። እንጂ አዎ አምነን ነው ሕግን የምንፈጽመው። ከዚህ ክፍል መግለጽ የተፈለገውም ወንጌልን ሳይቀበሉ በሕገ ኦሪት ብቻ መኖር ለድኅነት እንደማይጠቅም ነው። ወንጌልን እምነት ማለቱ በክርስቶስ አምነን የምንቀበላት በመሆኗ ነው። 🍊፲፫. ገላ.1፥4 ትርጓሜ ላይ ፈቃደ ሥጋና ፈቃደ ሰይጣን ምንድን ነው? መልስ፦ ፈቃደ ሥጋ የሚለውም ፈቃደ ሰይጣን የሚለውም አንድ ወገን ክፉ ፈቃድን ነው እንጂ ሥጋ ለብቻው ነፍስ ለብቻዋ ፈቃድ ኖሯቸው አይደለም። ሥጋ እስከ ምጽአት ብቻ ፈርሶ በስብሶ የሚቀር ነው። በዚህ አግባብ ለዘለዓለማዊው ሕይወት ጥቅም የሌላቸውን ፈቃዳት ፈቃደ ሥጋ ብሏቸዋል። ነፍስ የማትሞት ሕያዊት ናት። እንደዚሁ ለዘለዓለማዊ ሕይወት የሚጠቅም ነገርን ማሰብ ፈቃደ ነፍስ ይባላል። 🍊፲፬. ገላ.1፥7 ትርጓሜ ላይ ገርኝተው ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ ገርኝተው ማለት ፈጽመው፣ ጠቅለው በሙሉ ልብ ማለት ነው። 🍊፲፭. ገላ.1፥18 ትርጓሜ ላይ ኦሪትን በገሃነም የመሰለው ለምንድን ነው? ንጽሐ ሥጋ፣ ንጽሐ ነፍስና ንጽሐ ልቡና ማለት ምን ማለት ነው? ሃይማኖተ ርእይ ምንድን ነው? አምስቱ ተውላጣት ምንድን ናቸው? መልስ፦ ኦሪት ከመርገመ ነፍስ ማዳን የማትችል ስለነበረች በኦሪት የነበሩ ቅዱሳን ሳይቀር ሲሞቱ ወደ ሲኦል ይወርዱ ስለነበረ በውጤቷ መተርጕማን ገሃነም ብለዋታል። ንጽሐ ሥጋ የሚባለው በሥጋ ከሚሠሩ ኃጢአቶች ንጹሕ መሆን ነው። ይህም ከነቢብና ከገቢር ኃጣውእ መለየት ነው። ንጽሐ ነፍስ የሚባለው ከኀልዮ ኃጢአት ነጻ መውጣት ነው። ንጽሐ ልቡና የሚባለው ልቡና ረቂቅ ነገሮችን በጸጋ እግዚአብሔር እስከማየት የሚደርስበት ነው። ይኸውም ቅዱሳን መላእክትን፣ ነፍሳትን እስከማየት የሚደረስበትና እስከ ተሰጥሞ ብርሃንና ከዊነ እሳት የሚደረስበት መዓርግ ነው። ሃይማኖተ ርእይ የሚለው በእምነት ስንሰማው የነበረውን ጉዳይ በማየት የምናረጋግጥበት የእምነት ደረጃ ነው። አምስቱ ተውላጣት ሰው በመልካም ሥራ ሲጸና በማንነቱ ላይ የሚለዋወጡ መልካም ለውጦች ናቸው። ዝርዝራቸውም በመጽሐፈ መነኰሳት እንደተገለጸው ውሒዘ ንባብ መንፈሳዊ፣ ሙኀዘ አንብዕ ዘያስተፌሥሕ፣ ሞት መንፈሳዊ፣ ምግባረ ኅሊና ቀዳማዊ ከመ ኃምሳዊ እና ዘኢይጸሐፍ በመጽሐፍ ናቸው። [ዝርዝር ትርጉማቸውን ኦርቶዶክሳዊ ተዋሥኦ ቅጽ 2 መጽሐፌ ላይ ተጽፈዋል]። 🍊፲፮. ገላ.2፥4 ቢጽ ሐሳውያን ምንድን ናቸው? መልስ፦ ቢጽ ሐሳውያን በሐዋርያት ዘመን የነበሩ ወንጌል ያለ ኦሪት፣ ጥምቀት ያለ ግዝረት አይጠቅምም እያሉ ይሰብኩ የነበሩ ከሓድያን ናቸው። 🍊፲፯. ገላ.4፥24 መርገፍ ምንድን ነው? መልስ፦ መርገፍ ማለት አማናዊ ያልሆነ ነገር ግን የአማናዊው ምሳሌ፣ አምሳያ ማለት ነው። 🍊፲፰. ገላ.4፥6 አባ የፍጹም አቡየ የወጣት ሲል ምን ማለት ነው? መልስ፦ በቤተሰብ ልማድ የተነገረ ነው። ሕፃን አባቱን አባዬ፣ አባቴ እያለ ይናገራል። ትልቅ ሰው ደግሞ አባ በማለት ይናገራል። እንዲሁ ፍጹማን እግዚአብሔርን አባት ሆይ እያሉ ይጠሩታል። ወጣንያን ደግሞ አባታችን እያሉ ይጠሩታል። በበዛው ልማድ መናገሩ ነው እንጂ ሁለቱም አባ፣ አቡየ ይሉታል። 🍊፲፱. ገላ.2፥2 ተነጣጠር ምንድን ነው? መልስ፦ የትርጓሜው አማርኛ አሁን ላይ የት አካባቢ እንደሚነገር አላውቀውም። የግእዙን ቃል መሠረት በማድረግ ግን ተገልጠህ ሂድ ማለቱ ነው። ምናልባት ማነጣጠር ከሚለው ጋር ይገናኝ እንደሆነ አላውቅም። የሚነጣጠር በተገለጠ ነገር ስለሆነ ማለት ነው። © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=GWc54SKTPg4RBlfN የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw ወይም ሊንኩ https://www.facebook.com/betremariam.abebaw ነው።

    Текст
    Просмотры10,7 тыс.
    Пересылки—
    Реакции38
    Комментарии—
  4. 04

    🌼 የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 36 🌼 🍃ገላትያ ምዕራፍ ፮🍃 አኃዊነ ለእመቦ ብእሲ ዘስሕተ እምኔክሙ። ወንድሞቻችን ከእናንተ ወገን ከጽድቅ ወጥቶ የበደለ ሰው ቢኖር። አንትሙ እለ በመንፈስ ቅዱስ አጽንዕዎ እንዘ ትትዐቀቡ ለርእስክሙ ወኢትስሐቱ። በመንፈስ ቅዱስ ልጆች የሆናችሁ እናንተ እንዳትስቱ ለራሳችሁ ተጠብቃችሁ ቅንነትን በያዘ ልቡና ሆናችሁ ምከሩት። ወንድሞቻችሁ የሚያመጡባችሁን መከራ ታግሣችሁ ተቀበሉ። ሰው ሁሉ የዘራ የዘራውን ያጭዳል። ዘዘርዐ ውስተ ሥጋሁ የዐርር ሞተ። ፈቃደ ሥጋን የዘራ መከር ሞትን ይሰበስባል። ዘዘርዐ በውስተ መንፈሱ የዐርር ሕይወተ ዘለዓለም። ፈቃደ ነፍስን የዘራ መከር ሕይወትን ይሰበስባል። ወኢንትሐከይ ገቢረ ሠናይ። የትሩፋት ሥራን ከመሥራት ቸል አንበል። እስመ በዕድሜሁ ነዐርሮ። ዋጋውን በጊዜው ጊዜ እናገኘዋለንና። አምጣነ ብነ ዕለት ንግበር ሠናየ ለኵሉ። ዕድሜያችን ሳለ ለሰው ሁሉ በጎ ሥራ እንሥራ። ወፈድፋደሰ ለሰብአ ሃይማኖት። ይልቁንም በሃይማኖት ለመሰሉን ሰዎች። ወአንሰ ሐሰ ሊተ ኢይዜኀር ዘእንበለ በመስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ። እኔስ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል እንጂ በሌላ አልመካም። ወበኀቤየሰ ምውት ዓለም። ዓለሙ በእኔ ዘንድ ምውት ነው። ወአነሂ ምውት በኀበ ዓለም። እኔም በዓለም ዘንድ የሞትኩ ነኝ። አንሰ ሕማሞ ለክርስቶስ እጸውር በሥጋየ። የክርስቶስን መከራ በሥጋዬ እቀበላለሁ። 🌱Ancient Christian Commentary🌱 The law of Christ means the law of love. The one who loves his neighbour fulfills the law. Do good to all people. © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=GWc54SKTPg4RBlfN የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw ወይም ሊንኩ https://www.facebook.com/betremariam.abebaw ነው።

    Превью ссылки
    Просмотры9,88 тыс.
    Пересылки—
    Реакции19
    Комментарии—

Новые посты

#8275Текст

🌻Fr. Tadros Y. Malaty🌻 Paul is a prisoners for the sake of Christ. Nothing can match that love. Be humble even when you do good deeds. Since the Word of God, in His humility, has emptied Himself and became like one of us, to embrace us to Him and make us abide in Him as a body to the One Head. When we has His mind and carry His humility, we carry the humility of the spirit with one another. When we abide in humility in the Lord, we carry meekness toward our brothers enduring one another in love as a living foundation to keep the unity of the spirit. Where there is love, there is endurance for everything. You are lord to yourself. The spiritual relationship is above the natural relationship. The universal church is related to the one Shepherd and Father, in spite of many church leaders, thus her Father becomes the secret of her unity. One receive more gifts than the other not because he is worthy, but to benefit others, according to the measure of God. No doubt, our acceptance of the free gifts opens a door for more free gifts. The more one humbles himself, the more he is glorified. The talents are the gifts of the Holy Trinity, one time he refers them to the Holy Spirit, and another time he refers them to the Lord Jesus, and a third time he refers them to the Father. These are the gifts of the Holy Spirit. Having different talents is for the purpose of each one working for the one goal for attaining the unity of the faith. God has honored you to edify others. The diversities of talents in the church, the one body of Christ, with the unity of the faith, all work in harmony for the edification of the church. The unity of the church is based on the diversities of talents, but with the unity of the goal. St. Paul talks about the church as one building, if everyone does not cooperate, then it will collapse and each one will lose his life. Futility of mind means that their mind is occupied with vain temporary matters instead of reflecting on heavenly matters and being occupied with the eternal life. Righteousness is a true holiness. Because of God's goodness, He, the Sun of Righteousness, has sent His Son to forgive your sins, so why do you not want to forgive your brother? This is great wickedness! We have to be careful and think before uttering any word. Speak what builds your brother, and do not utter more words. God granted you a mouth and a tongue so you may thank Him and build your brother. If you say a cruel word to your brother and hit him, you did not only hit him, but you grieved the Holy Spirit. Let us remove the deeds of the old man, so we may not carry any bitterness toward any man, then there are no roots to any anger. © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=GWc54SKTPg4RBlfN የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw ወይም ሊንኩ https://www.facebook.com/betremariam.abebaw ነው።

Открыть в Telegram
Просмотры2 910−65%к среднему
Пересылки—
Реакции7
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч1 530
5 ч2 230
8 ч2 910
  1. Через 6 часов2 230
  2. Всего сейчас2 910
#8274Превью ссылки

🍒 የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 40 🍒 💐ኤፌሶን ምዕራፍ ፬💐 በፍጹም ቅንነት ትሕትናን ይዛችሁ ትኖሩ ዘንድ፣ መከራውን ታግሣችሁ ትኖሩ ዘንድ፣ ለባልንጀራችሁ እሺ በጎ እያላችሁ ትኖሩ ዘንድ፣ ለፍቅር ተግታችሁ ትኖሩ ዘንድ፣ በፍቅር አንድ ሆናችሁ ትኖሩ ዘንድ፣ በፍቅር በአንድነት በአንድ ልብ ትኖሩ ዘንድ በወልድ ውሉድ በክርስቶስ ክርስቲያን ተብላችሁ ለተጠራችኋት አጠራር በሚገባ ትኖሩ ዘንድ እማልዳችኋለሁ። አሐዱ እግዚአብሔር። ከሁሉ በላይ ያለ ሁሉ ከእርሱ የተገኘ በሁሉ በምልአት የሚኖር እግዚአብሔር አንድ ነው። ወአሐቲ ሃይማኖት። ሃይማኖትም አንዲት ናት። ወአሐቲ ጥምቀት። ጥምቀትም አንዲት ናት። ዘወረደሂ ውእቱ ወዘዐርገሂ ውእቱ። ጸጋውን ከፍሎ ከፍሎ ያደለ እርሱ ነው። ልቡናቸው በወደደው ሥራ እንደሚኖሩ እንደ አሕዛብ አትኑሩ። ጽድቅ በኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ብሉይ ግብርን ከእናንተ አርቁ። ሐድሱ መንፈሰ ልብክሙ። ልቡናችሁን በዕውቀት አድሱ። ሐዲስ ብእሲ ክርስቶስን ምሰሉት። ኅድግዋ ለሐሰት ወተናገሩ ጽድቀ ኵልክሙ ምስለ ቢጽክሙ። ተምዑ ወኢተዐብሱ። ጊዜ ቢያነሳሳችሁ ተቆጡ። ይቅር ሳትሉ ግን አትደሩ። አንድም በሚገባ ተቆጡ። በማይገባ ግን አትቆጡ። ፀሐይ ዕድሜያችሁ ሳለ ከኃጢአት ተመለሱ። ወኢተሀብዎ ፍኖተ ለሰይጣን። ለሰይጣን ምክንያት አትስጡት። ወኵሉ ነገር ኅሡም ኢይፃእ እምአፉክሙ። ክፉ ነገር ሁሉ ከአንደበታችሁ አይውጣ። በጎ ነገር እንጂ። የሚያሳዝን ነገር ሁሉ፣ ብስጭትን፣ ቁጣን፣ መርገምን፣ ጠብ ክርክርን፣ ስድብን ከእናንተ አርቁ። ለወንድሞቻችሁ የምታዝኑ የምትራሩ ሁኑ። እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ እርስ በእርሳችሁ ይቅር ተባባሉ። 🌾Ancient Christian Commentary🌾 Service in love is true freedom, beautiful and not oppressive, uniting people all races. The church has one hope because there is one kingdom. Meekness is the foundation of all virtue. If you are humble and are aware of your limits and remember how you were saved, you will take this recollection as the motive for every excellent moral behaviors. There are many kinds of baptism, but "one baptism" is the cry of the apostle. Why? There are so called baptisms. They are washings but cannot be baptisms. God's majesty is denoted by the phrase "above all". God's all sufficiency is denoted by in the words "through all". God is "in all", that is dwelling in all the faithful. Christ rules the church through His Spirit. Since different people have different gifts, there is no cause for envy or refusal. One should not grieve over what another has, nor should any refuse to give what grace he has received. Nothing in the cosmos is left untouched by Christ. He indeed descended to the lower parts of the earth and ascended above all the heavens. To believe in Christ is to obtain immortality and receive eternal life. To know Christ is the same thing already as knowing virtue. To hear of Christ rightly is the same as being attentive to all the virtues: wisdom, justice, temperance, fortitude and the other names by which Christ is called. Evil talk is another source of anger. Hold fast to the truth. Do not cheat your brother in any way. Christians are members of body of the Christ. The devil can do nothing to us unless we ourselves willingly allow him to do so. We are masters of our own will; otherwise we could deserve no good return for our good acts and no punishment for our bad acts. The devils opportunity arises from our own vice. An angry mind will necessarily think evil thoughts, as the devil desires. Idleness is the major source of sin. To the servant of God, all things appear to have some aspect of good. This does not stain his purity in any respect. An evil word is one that prompts them to sin and rather drives them headlong into disaster. Whenever we say what is not in season or inappropriate for the context, or that which does not contribute to the good of the hearers, an evil word proceeds from our mouth. Even if we are not direct harm, yet we are not thereby building up. When Paul says the spirit is "grieved", he speaks metaphorically on our account to show that the spirit leaves us to our own self will. People who insult others are said to slander or blaspheme against those whom they insult. Bitterness consists in envying and speaking ill of others and similar actions. Blasphemy is a wicked thought or speechs that attacks God. Vengeance wants to return evil to the one it considers guilty of injury. Anger wishes to harm the one by whom it believes itself injured. Wrath is the outspewing of indignation in the mind when anger overflows. To be free from a bad habit does not mean we have formed a good one. We need to take the further step of forming good habits. Patience means practicing forgiveness.

Открыть в Telegram
Просмотры2 530−69%к среднему
Пересылки—
Реакции8
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
2 ч1 330
5 ч1 940
8 ч2 530
  1. Через 6 часов1 940
  2. Всего сейчас2 530
#8273Превью ссылки
Просмотры4 100−50%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
17 ч3 300
29 ч4 100
  1. Через 24 часа4 100
  2. Всего сейчас4 100
#8272Превью ссылки

🍇 የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 38 🍇 🍃ኤፌሶን ምዕራፍ ፪🍃 እንዘ ምውታን ንሕነ በኃጢአትነ አሕየወነ በክርስቶስ። በኃጢአታችን ምውታን ስንሆን በክርስቶስ ትንሣኤ ልቡና አስነሣን። ወድኅነ በጸጋሁ። በቸርነቱ ከኃጢአት ዳንን። ወአንበረነ ምስሌሁ በሰማያት። ከእርሱ ጋራ ተዋሕዶ ለመኖር በሰማያዊ ግብር አኖረን። ወይእዜሰ ባሕቱ አንትሙ እለ ትካት ርኁቃን ቀረብክሙ በደሙ ለክርስቶስ። ዛሬ ግን ቀድሞ ከተስፋው ርቃችሁ የነበራችሁ እናንተ በክርስቶስ ደም ወደ ተስፋው ቀርባችኋል። እስመ ውእቱ ሰላምነ ዘረሰዮሙ አሐደ ለክልኤሆሙ። ሕዝብና አሕዛብን አንድ ያደረገ አስታራቂያችን እርሱ ነውና። ወነሥተ አረፍተ ማዕከል በሥጋሁ። በሥጋው ክሦ ኃጢአትን አጠፋ። ግድግዳ በመካከል ሆኖ የወዲያውንና የወዲሁን እንዳያስተያይ ኃጢአትም በመካከል ሆና ከእግዚአብሔር ጋር እንዳንተያይ አድርጋን ነበርና ግድግዳ አላት። ወሠዐረ ጽልአ። ጥልን አጠፋ። ከመ ይረስዮሙ አሐደ ሐዲሰ ለክልኤሆሙ። ሁለቱን በሐዲስ ሕግ አንድ ያደርጋቸው ዘንድ። ወገብረ ሰላመ። አስታረቃቸው። እምይእዜሰ ኢኮንክሙ ነግደ ወፈላሴ። እንግዲህስ ወዲህ ከወንጌል መጻተኞች አይደላችሁም። አላ አንትሙ ሰብአ ሀገሪቶሙ ለቅዱሳን ወሰብአ ቤቱ ለእግዚአብሔር። የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የወንጌል ባለቤቶች ናችሁ እንጂ። እስመ ተሐነጽክሙ ዲበ መሠረተ ነቢያት ወሐዋርያት። ነቢያት ሐዋርያት ባስተማሩት ትምህርት ጸንታችሁ ኖሯችኋልና። እንዘ ክርስቶስ ርእሰ ማዕዘንተ ሕንፃ። ክርስቶስ ምእመናንን የሚያስተምሩ የመምህራን በኵር ነው። ወአንትሙሂ ቦቱ ተሐነጽክሙ ማኅደረ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ። እናንተም በመንፈስ ቅዱስ ልጆች ሆናችሁ የእግዚአብሔር ማደሪያ ለመሆን ጸንታችሁበታል። 🌱Ancient Christian Commentary🌱 Death have two meanings: the soul's separation from the body and the soul's pursuit of sin. The body's death is merely a matter of nature, not of choice. But the death of the soul is the result of free choice. Why does he call the devil the ruler of this world? Because virtually the whole of humanity surrendered to him. All are his voluntary and willing slaves. The sufferings of the present time are not worthy to be compared with the future glory that will be revealed in us. If so, we are saved by grace rather than the works. We are His [God's] creation. This means that it is from Him that we live, breathe, understand and are able to believe. The law was a fence, but this was made for our security. Christ is the foundation for both prophets and apostles. 🎋Fr. Tadros Y. Malaty🎋 Through sin, we fell to the level of losing life, by forsaking God, the source of life and by accepting the captivity of satan, by obeying satan and rejecting God. Our salvation is achieved through our faith as a free gift of grace or a divine gift, and not because of our worthiness. Do not feel proud, lest you lose everything you have received. The cross in the body of Christ has accomplished the reconciliation between the two parties. © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=GWc54SKTPg4RBlfN የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw ወይም ሊንኩ https://www.facebook.com/betremariam.abebaw ነው።

Открыть в Telegram
Просмотры4 630−44%к среднему
Пересылки—
Реакции10
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
23 ч4 390
25 ч4 630
  1. Через 24 часа4 630
  2. Всего сейчас4 630
#8271Текст
Просмотры5 650−32%к среднему
Пересылки—
Реакции49
Комментарии—
#8269Превью ссылки
Просмотры7 900−4%к среднему
Пересылки—
Реакции58
Комментарии—
Динамика просмотровСкрыть динамику

Рост просмотров

Часов после публикации

Показать таблицей
Часов после публикацииПросмотры
0 ч0
65 ч7 810
67 ч7 900
  1. Всего сейчас7 900
#8265Текст

🌺የቅዱስ ጳውሎስ መልእክት ክፍል 37🌺 🌿ወደ ኤፌሶን ሰዎች🌿 ሐዋርያ ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች ክታብ የጻፈበት ምክንያት ከሃይማኖት የተነሣ ለምእመናን የተሰጠው ሀብት ብዙ እንደሆነ ለማሳሰብ ነው። አፌሶንም ምድረ ጽርእ ናት። ከሰባቱ ዮናናውያን አንዲት ክፍል ናት። በእስያ ላሉ አብያተ ክርስቲያናት መዲና ነበረች። በመጀመሪያ እስራቱ በሮም ታስሮ ሳለ በደቀ መዝሙሩ በጢኪቆስ እጅ ላከላቸው። 🍀ምዕራፍ ፩🍀 የእግዚአብሔር የአባታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክርስቶስ የጌታችን ጸጋው ይደርባችሁ ይደረግላችሁ። እርሱ ክርስቶስ ስለካሠልን ድኅነትን አገኘን። በደሙ ኃጢአታችን ተሠረየ። ወዶ መክሮ ባደረገው ሥጋዌ አዳነን። ከሁሉ በላይ የሚሆን እርሱ የቤተክርስቲያን ገዥ ጌታ ነው። ቤተክርስቲያን አካሉ ናት። 🌴Ancient Christian Commentary🌴 He calls God our Father because all things are created and restored in Him. He calls Christ Lord because He redeems us, offering Himself on our behalf. God made all things out of nothing. A saint is one who lives in faith, is unblemished and leads a blameless life. Only God's nature needs nothing. All humanity is exalted in the exaltation of Christ. The risen Christ is a soul of the church. The church is called the body of Christ. Christ is the fullness of the church. ☘️Fr. Tadros Y. Malaty☘️ Ephesus is a Greece word, which means desired. Nothing is settled like the church, she is your salvation and refuge! She is above the heaven and close to the earth; she does not get old. Many names cannot describe her, for she is the bride, the daughter, the virgin, the mother, and also the queen [Chrysostom]. The believer is called a saint because he has received the capabilities of the holy life through baptism and the work of the Holy Spirit. We carry the thought and life of Christ in us. The individual freedom and the mind are divine gifts. God wants us before Him "without blame in love", that is, a sacrifice of love carrying the sweet aroma of Christ. This is God's purpose in us, to see us carrying His traits [holiness] and to be united with Him, as a sacrifice of love that the Lord smells as a pleasing aroma. There are some people who appear before people without blame, but they resemble white washed tombs and those who wear lamp's garments. God does not need anything from us, not our service, or our praise or anything of the sort. He wants nothing but our salvation. This is the purpose of all He does for us. The Gnostics love knowledge (gnosis), it occupied their mind instead of faith, and they considered that they could enjoy salvation through their own minds alone. Baptism is like a seal, a sign of our admission to the kingdom of God, being under His protection, entering in a spiritual army, and following the example of Christ. He grants you the seal who will terrify the evil spirits. Baptism is called the mystery of enlightenment. Through baptism, the light of Holy Spirit opens our inner vision. © በትረ ማርያም አበባው ካሣ የዩቲይብ ቻናሌ ንሕነ ዘክርስቶስ We belong to Christ ወይም ሊንኩ https://youtube.com/@edenawizechristos?si=GWc54SKTPg4RBlfN የፌስቡክ ገጼ Betremariam Abebaw ወይም ሊንኩ https://www.facebook.com/betremariam.abebaw ነው።

Открыть в Telegram
Просмотры7 570−8%к среднему
Пересылки—
Реакции21
Комментарии—
#8264Фото
Просмотры8 580+4%к среднему
Пересылки—
Реакции172
Комментарии—

Все посты

Связи