
አዝግ😂😁🤭
ማዛግ ነው ስራችን……🥀🤣 Cʀᴇᴀᴛᴏʀ :- @LIJABI21 ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ 😂😁🤭Join us➜ @AZGO_MAZAG
Средние просмотры поста по дням
По дню публикации
Показать таблицей
| Дата | Просмотров на пост |
|---|---|
| 30 окт. 2026 г. | 485 |
| 31 окт. 2026 г. | 472 |
| 1 нояб. 2026 г. | 412 |
| 2 нояб. 2026 г. | 350 |
| 3 нояб. 2026 г. | 345 |
| 5 нояб. 2026 г. | 466 |
| 8 нояб. 2026 г. | 398 |
| 9 нояб. 2026 г. | 363 |
| 10 нояб. 2026 г. | 356 |
| 12 нояб. 2026 г. | 386 |
| 13 нояб. 2026 г. | 342 |
| 14 нояб. 2026 г. | 321 |
| 20 нояб. 2026 г. | 199 |
| 21 нояб. 2026 г. | 156 |
Самые просматриваемые за месяц
- 01Просмотры485Пересылки—Реакции10Комментарии—
- 02Просмотры472Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 03Просмотры466Пересылки—Реакции8Комментарии—
- 04Просмотры423Пересылки—Реакции10Комментарии—
Новые посты
አትረባም ስትባል አመሰግናለሁ እያልክ ፣ አታውቅም ሲሉህ እስኪ አስተምሩኝ እያልክ ፣ የለህም ሲሉህ ያለኝ ይበቃኛል እያልክ ፣ ዝም በል ሲሉህ በደስታ ዝም እያልክ ፣ ተቀደምክ ሲሉህ እለፉ እያልክ ፣ እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ሲያስረዱህ እህ ፣ አዎ እያልክ ሰምተህ በማለፍ ሰላምህን አስጠብቅ ኦሾ✍
Открыть в Telegramዓለምን መቀየር ከፈለክ ከትዳር በፊት አድርገው፤ ምክንያቱም ካገባህ በኋላ የቲቪ ቻናል እንኳን መቀየር ከቻልክ አንተ ጀግና ነህ..👐🏼🤧
Открыть в Telegramአንድ ቀን ሁሉም ያልፋል ሁሉም ያበቃለታል። እያመመህ ከሆነ ወይ ህመሙ ይተውሃል ወይ ሞት መጥቶ ይገላግልሃልና እሄን ያክል አእምሮህን አታስጨንቀው። ሀብትም ቢሆን እንደ ጠዋት ጤዛ Temporary ነው ትቶህ ይሄዳል ወይ አንተ ትተኸው ወደማይቀረው ሞት ትሄዳለህ። ድኅነትም በተመሳሳይ እንደዚያው ነው። ወይ ድኅነቱ ትቶህ ይሄዳል ወይ አንተ ድኅነቱን ትተኸው ትሄዳለህ ሃላስ። ቆም ብለህ ብታስተውለው አሁን Stress እያደረጉህ ያሉት ነገሮች በሙሉ ዘላለማዊ አይደሉም። Nothing is permanent in this world ስለዚህ ራስህን ለጭንቅላት ሕመም አትዳርግ። Life is too short ለ ሕይወትህ ብዙ ድንበርና Strict rules ሳታበዛ Just live in the moment እና አሁንን በደስታ አጣጥመው።
Открыть в Telegramገና ስንተዋወቅ ስሜን ኤዱ ብዬ ነበር የነገርኩት። ሰው የነገሩትን አይደል የሚቀበለው እሺ ብሎ በኤዱ ተስማማ። አንድ ቀን መታወቂያዬን አውጥቼው ነው ስሜ እድል መሆኑን ያወቀው። "እድላዊት ነው ወይስ እድል ብቻ ነው" ግራ ተጋብቶ መታወቂያዬን ከእጁ መንጭቄ ወስጄ "የሰው ንብረት ዝም ብለህ ትወስዳለህ እንዴ?!" ብዬ ጥዬው ሄድኩ። ቤት ገብቼ ከተረጋጋሁ በኋላ ነው ምንም በማያውቀው እንደተመነቃቀርኩ የገባኝ። ምክንያቱም እድል የሚለው ስም እንደ እርግማን ተሸክሜው እንደምዞር አያውቅማ። እኔ የተወለድኩ ቀን እናቴ የምትወደው አባቴን በመኪና አደጋ ማጣቷን በኔ ማሳበቧን በምን ያውቃል። "ጦሰኛ! አንቺ ተወለድሽ ተብሎ ሲደወልለት እኮ ነው የመኪና ሲሳይ የሆነው ምነው አንቺንም ከሱ ጋር ቢወስድሽ?! ኖረሽ ምናረግሽልኝ? እንደፈለገ ቢጠምም እድሌ ይሄን ያህል ጠማማ መሆኑን ያየሁት ባንቺ ነው" ስባል ማደጌን በምን ያውቃል "እድላዊት አይደለም እድል ብቻ ነው" ብዬ አመጣጡንም ካስረዳሁት በኋላ " ብትነግሪኝ ታድያ ሌላ ቆንጆ ስም የምፈልግልሽን? ቆይ እሱን በደንብ እስካስብበት ኤዱ ይሁንልሽ" ብሎ ተስማማን ከዛ በኋላ ብዙ ወራቶች ክንፍ ብለን ቆይተን ለምሳ ተቀጣጥረን ለምን surprise አላደርገውም ብዬ መስርያ ቤቱ ሄድኩ። መስርያ ቤቱ ደርሼ የሱን ቢሮ ከፍቼ ልገባ ስል ጀርባውን ሰጥቶ ከባልደረባው ጋር ያወራል። ያለው ነገር ጆሮዬ ጥልቅ ሲል ባለሁበት ቆምኩ "...እድሌ እኮ ናት፣ የኔ እድል ሎተሪዬ በላት..." ጣልቃ ገብቶ "አታካብድ ባክህ" ይለዋል "ምን ታደርግ የት ታውቃታለህ። እንድታውቃትም አልፈልግም የኔ ብቻ በመሆኗ እድለኛ ነኝ። ገባህ አሁን እኮ እሷን ላገኝ ነው የምሄደው ታውቃለህ።" ሲለው "ባክህ አትጨቅጭቀኝ" ብሎ ጓደኛው ሲወጣ በር ላይ ተገጣጠምን። "ያው መጥታልሀለች እድልህ" ብሎ ሄደ እንደገባሁ ተጠምጥሜበት ሳበቃ "እድል በለኝ እሺ" አልኩት "አንቺ አልሰማሽም እንጂ ሁሌ እኮ እድሌ ነው የምልሽ" ከዛ በኋላ ስሜ በተጠራ ቁጥር የሚሰማኝ መሸማቀቅ በኩራት ተቀይሯል። አሁን እኔ የሱ በመሆኔ የሚኮራ ሰው አለ እየደጋገመ እድሌ ሲል የሚያፍር ሳይሆን ፈጣሪውን እኔ ስላለሁት የሚያመሰግን ሰው አለ። እንደዚህ ታሪኬም የስሜ ትርጉምም ይቀየራል ብሎ ማን አስቦ ነበር?
Открыть в TelegramСвязи
Похожие каналы
Qoosa@qoosa430Юмор и развлечения4,6 тыс.
ሀበሻ 🇪🇹@habeshaethiopia7Юмор и развлечения4,61 тыс.
Just¯Feta₂₆@just_feta26Юмор и развлечения3,98 тыс.
Tiktok comments💀@tt_commentzЮмор и развлечения5,03 тыс.
Melsget@melsgetЮмор и развлечения5,16 тыс.
ዝንቅ መዝናኛ@ziniqЮмор и развлечения3,66 тыс.
4-3-3 አዝግ ኮሜንቶች 😂@azg_commentЮмор и развлечения3,24 тыс.
Kottaa Kolfaa@kottaakolfaaЮмор и развлечения6,38 тыс.