Кабинет

Посты канала የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ

сначала новые

#7837Аудио
Просмотры227−82%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7836Текст
Просмотры418−66%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7835Фото

Переслано из أبُـو قُــــتَـــيـــبَـــةَ الدَّغـــــــويـــي

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры260−79%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7834Аудио
Просмотры390−68%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7833Текст
Просмотры1 420+15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7832Текст
Просмотры648−47%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7831Аудио
Просмотры1 140−7%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7830Текст
Просмотры1 990+62%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7828Текст
Просмотры2 190+78%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7827Фото

Переслано из قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры773−37%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7826Аудио
Просмотры1 050−15%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7825Текст

“የአሏህን ብርሀን፣ በአፎቻቸው ለማጥፋት ይፈልጋሉ፡፡ አሏህም - ከሀዲዎች ቢጠሉም እንኳ - ብርሀኑን መሙላትን እንጅ ሌላን አይፈቅድም፡፡” (አል-ተውባ፣ 32) ስልጣን ላይ ያለው መንግስት፣ የፈለገ ቢጀነጅኑት እንደ አቶ ደርግ ሮጦ የሚያስር፣ ተንደርድሮ ቃታ የሚስብ አይደለም፡፡ ሙፍቲ - ይህ አልገባቸውም፡፡ መንግስት ወይም መንግስትን የሚዘውረው የገዢው ፓርቲ “አይዞህ፣ አይዞህ” ሲል፣ ሁሌምና በሁሉም መንገድ አለመሆኑም ለሙፍቲ አልተገለጠላቸውም…   ከንቲባውና ሌሎቹ የመንግስት ሀላፊዎች፣ መጅሊሱ የጀመረው ህገወጥ አካሄድ አግባብ አለመሆኑን ገልፀው፤ በህገ መንግስቱ መሰረት፣ መንግስት በሀይማኖት ጣልቃ እንደማይገባና ማንኛውም የሀይማኖት ቡድን የራሱን እምነትና አመለካከት በሌላው ላይ መጫንና ማስገደድ እንደማይችል መደንገጉን አብራሩ፡፡ መንግስት ጣልቃ የሚገባው በዜጎች መካከል ሁከት እና ግጭት ተፈጥሮ፣ ያገሪቱ ሰላም እንዳይታወክና በአጥፊው ወገን ላይ በህግ አግባብ እርምጃ ለመውሰድ መሆኑን በማሳሰብ፤ ህገ መንግስቱንና ህጉን መሰረት በማድረግ ዜጎች እምታቸውን በሰላማዊ መንገድ የማራመድ መብት ያላቸው መሆኑን አስረግጠው ገለፁ፡፡ “የውይይት” መድረኩም በዚሁ ተዘጋ፡፡ አሏህ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፡- “አሴሩ፤ አሏህም አሴረባቸው (ሴራቸውን አከሸፈባቸው)፡፡ አሏህም ከሴረኞች ሁሉ በላጭ ነው፡፡” (አሊ ኢምራን 54) ዝግጅት በዶክተር ጀማል ሙሐመድ - ሐፊዞሁሏህ - https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة

Открыть в Telegram
Просмотры2 460+100%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7824Текст

🔻🔻የተውሂድ ጠላቶች ሴራ🔻🔻 🔴🔴 የሙፍቲ የአቋም መግለጫi 🔴🔴 🟣 ጥያቄ፡- የተውሂድ ሰዎች ሲሞቱ፣ ከሙስሊሞች መቃብር እንዳይቀበሩ ሙፍቲና መጅሊሳቸው ማዘዝ ይችላሉን⁉️ ባለፉት ፅሁፎች፣ ወደ ተሟሟቀ ውይይት መግባት ጀምሮ የነበረውን ስብሰባ፤ ሙፍቲ በማንአለብኝነት ስሜት በማቋረጥ፣ ፈትዋ መስጠት መጀመራቸውን ጠቅሰናል፡፡ አንዱና ዋነው ፈትዋቸውም - ቃል በቃል - የሚከተለው ነው፡- “ኢስቲጋሳ ቢገይሪሏህ (ከአሏህ ውጭ ያለን አካል መንፈሳዊ እርዳታ መጠየቅ) ይቻላል፡፡የሚዳረሱበት አካል በህይወት ያለም ይሁን የሞተ፤ አቅለኛም ይሁን አቅል የሌለው (እብድ) ተወሱል (መዳረስ) ይበቃል ፡፡ ተወሱል (መዳረስ) ከአሏህ ውጭ በሆነ አካል ይበቃል፡፡” ይህ ፈትዋ ራሱ ከኢስላም የሚያስወጣ ሆኖም እያለ፣ ሙፍቲ “ሞቼ እገኛለሁ እንጂ ትክክለኛ እምነት ነው” ካሉ፣ እሳቸውም ሆኑ ሌሎች ሱፍያና አህባሾች - በኢትዮጵያ ህገ መንግስት መሰረት - የፈለጉትን የማምለክ ሙሉ መብታቸው የተከበረ ነው፡፡ ችግር የመጣው፣ ይህን እምነታቸውን ሌላውም ሙስሊም - ወደደም፣ ጠላም - “መከተልት አለበት” ሲሉ ነው፡፡ በባህር ዳሩ ስብሰባም የሆነው ይሄው ነው፡፡ “ፈትዋ” ተብዬውን ከሰጡ በኋላ፣ “ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ሙስሊም ይህን መቀበል አለበት” የሚል ውሳኔ አስተላለፉ፡፡ ምን ይሄ ብቻ? በዚሁ መድረክ ላይ፣ ከዚህ የከፉ ተጨማሪ ውሳኔዎችንም አስተላለፉ፡፡ በዚህ እሳቸው ፈትዋ ብለው በሰጡት ጉዳይ ላይ (“ከአሏህ ውጭ ያለን አካል መንፈሳዊ እርዳታ መጠየቅ ይቻላል” በሚለው) ያላመነ ሰው፣ ሙስሊም አለመሆኑን በአደባባይ አወጁ፡፡ 🟣 አደገኛው የአቋም መግለጫ ሙፍቲ በዚህም አልበቃቸው፡፡ ይልቁንም ከስብሰባው በፊት በጓዳ ያፃፉትን “የአቋም መግለጫ” ተብዬ ፅሁፍ - በወቅቱ የሰላም በር መስጊድ ኮሚቴ አባል የነበረ - ሁሴን እድሪስ የሚባል ግለሰብ መድረክ ላይ ቆሞ እንዲያነብ አዘዙ - ተወያይ የሆኑት አካላት ከእሳቸው ጋር ሊስማሙ ይቅርና ሀሳባቸውን በወጉ ባልገለፁበት ሁኔታ፡፡ ሰውዬው ገና ማንበብ ሲጀምር፣ አህለ ሱናዎችን ወክለው የገቡት ተሳታፊዎች፣ ስብሰባውን ረግጠው ወጡ - የጋራ አቋም በምንም ጉዳይ ላይ ባልተያዘበት ሁኔታ የሚነበበው ፅሁፍ፣ የአቋም መግለጫ ሳይሆን፣ የሙፍቲና የመጅሊሳቸው የፍላጎት መግለጫ ሆኖ ስላገኙት‼️ በመግለጫው ፍፁም የማይስማሙ መሆናቸውን ለመግለፅ ያላቸው ብቸኛ አማራጭ፣ አቋርጦ መውጣት ስለሆነም ጭምር‼️ “የአቋም መግለጫ” ተብዬው ፅሁፍ፣ እጅግ አደገኛ ሀሳቦችን የያዘ ሲሆን፤ የፈትዋውን ሰነድ ባልተቀበለ ሰው ላይ የሚከተሉት እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ያውጃል፡- ❌️ ሙስሊም ስላልሆነ በሙስሊም መቃብር እንዳይቀበር፣ ❌️ ሶላተል ጀናዛ እንዳይሰገድበት፣ ❌️ በማንኛውም የማህባራዊ አገልግሎት - እንደ ሀዘንና ሰርግ የመሳሰሉት- ላይ እንዳይሳተፍ፣ ❌️ መንግስትም፣ “ኢስቲጋሳ ቢገይሪላህ አንቀበልም” ያሉ ቡድኖች የሚጠቀሙበትን መስጊዳቸውን እንዲዘጋና እንቅስቀሴያቸውን እንዲያስቆም እና ❌️ ስለተውሂድ ትምህርት የሚሰጡና የሚያስተባብሩ ኡለሞች እና ሙስሊም ወጣቶች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ እንዲወስድ፡፡ وَقَدْ مَكَرُوا مَكْرَهُمْ وَعِنْدَ اللَّهِ مَكْرُهُمْ وَإِنْ كَانَ مَكْرُهُمْ لِتَزُولَ مِنْهُ الْجِبَالُ ሴራቸውንም በእርግጥ አሴሩ፡፡ ሴራቸውም አሏህ ዘንድ (የታወቀ) ነው፡፡ ሴራቸውም ተራራዎችን የሚያስወግድ አልነበረም፡፡ (ኢብራሂም 46) የአቋም መግለጫው የፈለጉትን እምነት የመከተል መብታቸው በህገ መንግስቱ የተረጋገጠላቸው ዜጎች እምነት እንዲጨፈለቅ የሚጠይቅ ብቻ ሳይሆን፣ “የእኔን እምነት ያልተከተለ፣ ሙስሊም አይደለም” ከማለትም አልፎ፣ በጉልበት ቀብር እስከ መከልከልና ማህበራዊ ትስስርን እስከ መበጣጠስ የደረሰ ነውና ሽብር የሚነዛ ሰነድ ነው፡፡   የክልሉ መንግስት ልሳን የሆነችው በኩር ጋዜጣ በበኩሏ፣ በወቅቱ “ፅንፈኞቹ የውይይቱን መድረክ ረግጠው ወጡ” አይነት ዘገባ ማቅረቧን አስታውሳለሁ፡፡ ሙፍቲ በፈላጭ-ቆራጭነት ስብሰባውን በመምራት፣ የፈላጭ-ቆራጭ ውሳኔ በማሳለፍና በጓዳ ያፃፉትን ኹከትና ብጥብጥ የሚጋብዝ ደርጋዊ የአቋም መግለጫ ሲያስነብቡ፣ እትዬ በኩር በአይኗ በብረቱ አይታ ስታበቃ፣ እንዲህ ያለ፣ ራሱ ፅንፈኛ የሆነ ዘገባ ለምን ፃፈች? በእሷ ቤት መጅሊሱን ሳይሆን፣ ጌታዋን - መንግስትን - ማስደሰቷ ነው፡፡ "ውሻ በበላበት ይጮሀል" አይደል ተረቱ‼️ 🟣 ሲጠቃለል፡- “መንግስት ከጎኔ ነው” በሚል ስሜት፣ የልብ ልብ ስለተሰማቸው፣ ስብሰባውን በፈለጉት መንገድ እያሽከረከሩ ሲመሩ የቆዩት ሙፍቲ፤ ተደጋጋሚ ማኖዎችን ነኩ - “ይቅር” ሊባሉ የሚችሉና “ይቅር” ሊባሉ የማይችሉ ማኖዎችን፡፡ ⭕️ ማኖ አንድ - ስብሰባውን የቡድናቸውን ሐሳብ ለማቀንቀን ብቻ ሳይሆን የተቃራኒዎቻቸውን ድምፅ ለማፈን ተጠቅመውበታል፡፡ ሆኖም ይህ ማኖ መንካታቸው፣ “ይቅር” የሚባል ነው - መቼስ መጅሊሱ የኢህአዴግ የጡት ልጅ አይደል⁉️ አባት በልጁ አይጨክን ነገር‼️ ⭕️ ማኖ ሁለት - መጅሊሱ የተውሂድ ተከታዮችን፣ ቢያንስ በሶስት ወንጀሎች ሲከሳቸው ኖሯል:- 1️⃣ “አዲስ ሀይማኖት አምጥተዋል”፤ 2️⃣ “አሸባሪ ናቸው”፣ 3️⃣ “ለመንግስት ስጋት ናቸው”በማለት፡፡ ሆኖም በስብሰባው ላይ “ወሀብያዎቹ” በየጊዜው ለመንግስት ሲከሰሱባቸው ከነበሩት ወንጀሎች መካከል፣ የተጋለጠ ወይም ይፋ የሆነ አንድም ነገር የለም፡፡ ሙፍቲም ይህ “ወሀብያዎቹ” የሚከሰሱበት ወንጀል፣ ሊጋለጥ በሚችልበት መንገድ ስብሰባውን መምራት አልቻሉም - ማኖ ሁለት፡፡ በስብሰባው አዳራሽ ይፋ የሆነው ነገር፣ “ወሀብያዎች” እየተባሉ የሚከሰሱት ሰዎች፤ በእስልምና ሀይማኖታቸው መፃህፍት ያልታዘዙትን ነገር እንዲሁም በባህልና በልማድ የመጡ እምነቶችን “አንከተለም” ማለታቸው ብቻ ነው፡፡ የሆነ ሆኖ በዚህ በኩል ያለውንም ማኖ ፖለቲከኞቹ “ይቅር” አሉ - መቼስ አንጀታቸው በመጅሊስ ለመጨከን ይቸገር የለ‼️ ⭕️ ማኖ ሶስት - “መግለጫ” ተብዬው፣ ከፈረሱ የቀደመ ጋሪ ብቻ ሳይሆን ደርጋዊ ነው፡፡ ሙፍቲ - መሟሟቅ የጀመረውን ውይይት “ፈትዋ” በማለት ማጨናገፋቸው ሳያንስ፣ ከመጅሊሶቻቸው ጋር በጓዳ ያስፃፉትን “መግለጫ” ተብዬ አስነበቡ፡፡ ይሄኛው ማኖ የሚታለፍ አልሆነም፡፡ በዚህ ደርጋዊ መግለጫ፣ ከንቲባው ማርዬና አብረውት ያሉት ባለስልጣናት ተቆጡ - “ውይይቱ ሳይቋጭ እንዴት እንዲህ ይደረጋል?” በማለት፡፡ የመግለጫው ይዘትም ሰላምና ስምምነትን የሚያጠናክር ሳይሆን፣ በሙስሊሞች መካከል ግጭትና ብጥብጥ እንዲነሳ የሚቀሰቅስ መሆኑ ደግሞ፣ በእሳት ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ሆነ፡፡ ኢህአዴግ ደርግ አለመሆኑን ሙፍቲ የተረዱት አይመስልም፡፡ አቶ ደርግ፣ “እከሌ ፀረ ህዝብ ነው፤ አቆርቋዥ ነው፤ ኢህአፓ ነው” ተብሎ ከተነገረው፣ ለማሰርም ሆነ ለመግደል ሰባራዋ ወፍ አትቀድመውም፡፡ አቶ ሙፍቲም ከአዲስ አበባ ተንደርድረው ባህር ዳር የሄዱት፣ “ከአሏህ ውጭ የሆነ አካል መንፈሳዊ እርዳታ አይሰጥም” የሚሉትን የተውሂድ ባለቤቶች መስጊዶች አሳሽገውና መሪዎቹንም በፅንፈኝነት በመፈረጅ ለመንግስት አሳልፈው በመስጠት፣ የአሏህ አንድ ቁጥር ሀቅ የሆነውን የተውሂድ ብርሀን እፍ ብለው ሊያጠፉ ነው፡፡ يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ

Открыть в Telegram
Просмотры2 130+73%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7822Текст
Просмотры2 460+100%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7821Текст
Просмотры834−32%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7820Текст
Просмотры1 960+59%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7819Фото

Переслано из قناة الشيخ الدكتور حسين بن محمد

Без текста

Открыть в Telegram
Просмотры884−28%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—
#7818Превью ссылки
Просмотры1 090−12%к среднему
Пересылки—
Реакции—
Комментарии—