Переслано из ቃሊቲ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን
"ትንታግ ትውልድ" በገርጂ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ለ3ተኛ ጊዜ ተዘጋጅቶልናል!! ህዳር 27; ከ 3 ሰዓት ጀምሮ ወጣቶች እና ሌሎችም እንዳያመልጣችሁ::
Открыть в TelegramПереслано из ቃሊቲ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን
"ትንታግ ትውልድ" በገርጂ 7ተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ለ3ተኛ ጊዜ ተዘጋጅቶልናል!! ህዳር 27; ከ 3 ሰዓት ጀምሮ ወጣቶች እና ሌሎችም እንዳያመልጣችሁ::
Открыть в TelegramПереслано из Bisrat Mandefro
https://www.youtube.com/live/hHgIyV6UQ38?si=s6uPtwyGdLgbbt_W
Открыть в Telegramየሰባተኛ ቀኝ አድቬንቲስት ሁለገብ ህንፃ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር በቀጥታ ስርጭት እየተካሔደ ነው፡፡ለመሳተፍ በHope channel Ethiopia በተለያዪ የማህበራዊ ሚዲያ አማራጮች መከታተል እና መሳተፋ ትችላላችሁ፡፡ በጋራ እንገንባ በጋራ እናምልክ በጋራ እንጨርሰዋለን @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegramቤተክርስቲያን 22 ፓስተሮችን በቅስና አገልግሎት ሾመች! በምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በአቃቂ ሰባተኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተክርስቲያን በተካሄደ ልዩ የአምልኮ መርሐ ግብር ላይ 22 ፓስተሮችን በቅስና አገልግሎት ሾማለች። የቅስና ሹመት የተቀበሉት አገልጋዮች፦ ፓስተር ዮሐንስ ተስገራ ፓስተር ሸዋለም ብንቅር ፓስተር ይትባረክ ሕዝቅኤል ፓስተር አዲሱ በዛብህ ፓስተር ታምራት ወይላምቦ ፓስተር ኢሳያስ አተጋ ፓስተር ወርቁ ጊነዶ ፓስተር አየሩ አብደታ ፓስተር ወንድሙ አረጋ ፓስተር አለሙ አማረ ፓስተር ኤፍሬም ዳዊት ፓስተር ሙሉጌታ ሽፈራው ፓስተር ደበላ ቶሎሳ ፓስተር ዳንኤል ቡልቲ ፓስተር አለማየሁ ከበደ ፓስተር አስፋው አንቱቴ ፓስተር ተመስገን ኢጃራ ፓስተር እስራኤል ነጋሳ ፓስተር አብርሃም ዋቅጋሪ ፓስተር ዳባ መገርሳ ፓስተር ሹሚ ሄርጳ ፓስተር ተፈራ አበበ ለተጨማሪ አገልግሎት የሚያዘጋጅ ስልጠና ከቅስና ሹመቱ በፊት፣ አገልጋዮቹ ከባለቤቶቻቸው ጋር ለሦስት ቀናት በተለያዩ የአገልግሎት ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ልዩ ስልጠና ወስደዋል። ስልጠናው በምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የሚኒስትሪያል ክፍል አስተባባሪነት የተዘጋጀ ሲሆን፣ በዩኒየኑ የተለያዩ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች አማካኝነት ተሰጥቷል። የዩኒየኑ የሚኒስትሪያል ክፍል ዋና ኃላፊ ፓስተር አንጋው ጌታሁን እንደገለጹት፣ የቅስና ሹመቱ ዋና ዓላማ አገልጋዮቹ በተጨማሪ የአገልግሎት ዘርፎች ቤተ-ክርስቲያንን እንዲያገለግሉ ማስቻል ነው። ሹመቱም እንደ ጥምቀት፣ ጋብቻ እና የቀብር ሥነ ሥርዓቶችን የመሳሰሉ የአገልግሎት ኃላፊነቶችን እንዲወጡ ሥልጣን የሚሰጥ መሆኑን አብራርተዋል። የምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን ለተሾሙት አገልጋዮችና ለቤተሰቦቻቸው የተባረከ፣ ፍሬያማና በታማኝነት የተሞላ የአገልግሎት ዘመን ይመኛል። የምስራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ሚሽን የግንኙነትና ሚዲያ ክፍል #EEUM #SeventhDayAdventist #Ordination #ChurchMinistry @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegramታማኝ መጋቢዎች ነገ በፍልውሃ አድቬንቲስት ግቢ ውስጥ ታሪካዊ ባዛር ተዘጋጅቷል፡፡ በርካታ ሸማቾች እና ነጋዴዎች የታደሙበት የህፃናት እና የአዋቂዎች አልባሳት ፤ ምግቦች፤ መፅሀፍት እና ሌሎችም አቅርቦቶች ተካተውበታል፡፡ ከፍታ ማይክሮ ፋይናስም በቦታው የሚገኝ ሲሆን ሌሎች ተቋማትም ምርትና አገልገሎቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፡፡ ሁላችሁም ነገ የዚህ ታሪካዊ ባዛር ተሳታፊ እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡ @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegramክፍት የስራ ማስታወቂያ Hope Channel Ethiopia አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን መስፈርቱን የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegramትልቅ ሰው አረፈ፡፡ ፓ/ር ጥሩነህ ወ/ስላሴ በኢትዮጲያ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ፈር ቀዳጅ የሆኑት, ለአድቬንቲስት ብቻ ሳይሆን ለክርስቶስ ወንጌል የቆሙ, በኢትዮጲያ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በመዘዋወር ወንጌልን የሰሩ, ከትንንሽ ቸርቾች እስከ ዩኒየን መሪነት ድረስ በተጨማሪም የአድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን አመሰራረት በመፅሀፍ የፃፉ, መፅሀፍትን የተረጎሙ የአድቬንቲስ መሰረት ናቸው፡፡ ፓ/ር ጥሩነህ ወ/ስላሴ @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegramጠላቶቼ እያዩ፣ በፊቴ ማዕድ አዘጋጀህልኝ፤ ራሴን በዘይት ቀባህ፤ ጽዋዬም ሞልቶ ይፈስሳል። በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በጎነትና ምሕረት በእርግጥ ይከተሉኛል፤ እኔም በእግዚአብሔር ቤት፣ ለዘላለም እኖራለሁ። መዝሙር 23:5-6 መልካም ሰንበት
Открыть в Telegramየምሥራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ዓመታዊ ካምፖሪ በሀዋሳ ከተማ በደመቀ ሁኔታ በመካሄድ ላይ ይገኛል! «ጌታ ሆይ ተናገር!» በሚል አነቃቂ መሪ ቃል በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ያለው የምሥራቃዊ ኢትዮጵያ ዩኒየን ዓመታዊ የፓዝፋይንደር (Pathfinder) ካምፖሪ በርካታ መንፈሳዊና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን በማቀናጀት በታላቅ ድምቀት ቀጥሏል። የመርሐ ግብሩ ዋና ዋና ሁነቶች፦ አለምአቀፍ የልምድ ልውውጥና ስልጠና፦ ከውጭ ሀገር የመጡ ከ30 በላይ የAngaza West (AGW) Pathfinder Drum Corps የቡድን አባላት በሀዋሳ አድቬንቲስት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በመገኘት ለካምፖሪው የልምድ ልውውጥ ስልጠና እየሰጡ ይገኛሉ። የደም ልገሳ መርሐ ግብር፦ የወጣቶችን የማህበረሰብ አገልግሎት ፍቅር በሚያሳይ መልኩ በካምፖሪው ግቢ ውስጥ የበጎ ፈቃድ የደም ልገሳ ስራ ተከናውኗል። የጎዳና ላይ የወንጌል ስርጭት፦ በሀዋሳ ከተማ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የወንጌል መልእክት ለህዝቡ የማድረስና አወንታዊ ተፅዕኖ የመፍጠር ስራ ተካሂዷል። ይህ ታላቅ ካምፖሪ የወጣቶችን ህብረት፣ የመንፈሳዊ አገልግሎት ቁርጠኝነት እና የወንጌል ስራን በስፋት ማጠናከርን ዓላማ ያደረገ ሲሆን፣ እስከ ነሐሴ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የተለያዩ አነቃቂ መርሐ ግብሮችን በማካተት የሚቀጥል ይሆናል። #PathfinderCamporee #EasternEthiopiaUnion #Hawassa #SpeakLord #AngazaWestDrumCorps #SDA #YouthMinistry #Pathfinders #Ethiopia Via:- HopechannelEthiopia @AdventistEthio @metagesy
Открыть в Telegram