Account

Posts of Z Secret Training Institute

newest first

#6722Video
Views9,500−63%vs avg
Forwards—
Reactions244
Comments—
#6719Text
Views16,100−38%vs avg
Forwards—
Reactions642
Comments—
#6712Text
Views35,000+35%vs avg
Forwards—
Reactions237
Comments—
#6709Text
Views38,600+48%vs avg
Forwards—
Reactions470
Comments—
#6708Text

ምርጥ ውጤት የምታመጡበት የፈተና ሳይኮሎጂ ክፍል አንድ ውድ ተማሪዎች ከምትሰሙት ተጠበቁ የሚለው ቃል እንዴት ያለ ድንቅ ቃል መሰላቹ ኢንትራንስ ከባድ ነው; ቀላል ነው የሚሉትን አትስሙ አጥንቼ ጨርሻለው ወይም ገና አልጀመርኩም የሚሉትንም እንደዛው። ከባድ ነው የሚሉትን ከሰማችሁ በጥናትችሁ ሰዓት ለትናንሽ Concept ቦታ አትሰጡም በፈተና ሰዓትም ቀላሉ ጥያቄ እንኳ ሊሸውደኝ ይችላል እያላችሁ ወዳልተገባ ምርምር ውስጥ ትገባላቹ። ቀላል ነው የሚሉትንም ከሰማችሁ ዝግጅታችሁ ላይ ትኩረት እንዳታደርጉና ጥናታችሁም ከላይ ከላይ እንዲሆን ያደርጋል። መስማት ያለባችሁና ለራሳችሁም መንገር ያለባችሁ: 1.ፈተና የሚመጣው ከመማሪያ መጽሐፍ ነው ስለዚህ አጠናለው Conceptም እረዳለዉ ምርጥ ውጤትም አመጣለው። ይህ አካሄድ ፈተናው ቀላል ነው ከባድ ነው የሚለውን ተፅኖ አይፈጥርም ለምትጠየቁት ጥያቄ ብቻ መልስ እንድትሰጡ ያደርጋችኋል። 2. ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን እለማመዳለው ከዚህ የተለየ ነገር ስለማይፈጠር በሙሉ ልብ እሰራዋለው። 3. ሁልግዜም ስክን ማለትና መረጋጋት አለብኝ። ለስኬት የሚያበቃው አንዱ መረጋጋት ነው። 4. ቅድሚያ ቀላል ጥያቄዎችን እሰራለዉ። 5. 6ቱም ትምህርቶች እኩል ነጥቦች ነው ያላቸው የሚከብደኝን ሰፊ ሰዓት መስጠትና ማሻሻል አለብኝ። ክፍል ሁለት ይቀጥላል.... ፈጣሪ አዕምሯችሁን ይባርክ🙏

Open in Telegram
Views37,200+43%vs avg
Forwards—
Reactions1,423
Comments—
#6704Photo
Views32,400+25%vs avg
Forwards—
Reactions79
Comments—