Forwarded from YOHANIS SMART TV PROGRAMMER
የቲቪ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሙያ ነዎት? ወይስ ጠቃሚ ሶፍትዌሮችን ይፈልጋሉ? ታላቅ የምስራች! ከዮሐንስ ሶፍትዌርስ (Yohanissoftwares) የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን፣ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን እና የቲቪ በነጻ ማውረድ የሚችሉበት አዲስ ዌብሳይት በቅርብ ቀን ሥራ ይጀምራል። ፋይሎችን በቀላሉ እና በፍጥነት ያለ ምንም ክፍያ የሚያገኙበት ዌብሳይት! ዝግጁ ናችሁ? በቅርብ ቀን ይጠብቁን!"
Open in Telegram