ምን ያክሎቻችሁ "ዴርቶጋዳ" የተሰኘው መፀሀፌን በትረካ መልክ አደመጣችሁ? ትረካውንስ ወደዳችሁት? ታሪክ ሲያበቃ ትርጉም አያበቃም። የወንዝ መጨረሻ ወንዙን አያስቀረውም። ትረካው ሲዘጋ፣ ትርጉም ይቀጥላል። ሁሉም ነገር በእጃችሁ አለ- በቁጥጥራችሁ ውስጥ:: በእጃችሁ አዕምሮአችሁን መግቡበት:: እውነት ድምጽ ስትሆን ትናገራለች:: ስትቆላመጥ ግን የሰው ልብ ውስጥ ጥያቄ ትፈጥራለች:: የተረኩ ሰዎችን በመልካም ድምጻቸው ዴርቶጋዳን ስላቆላመጡት አመሰግናቸዋለሁ። ተከታታይ ስለሆኑ ትረካዎቹ የሚቀጥለው ልብወለድ ራማቶሓራ መሆኑ ይታወቃል:: ማን ይተርከው? ለመተረክ ተሰጥኦ ያስፈጋል:: አመሰግናለሁ። በነገራችን ላይ ... ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል የሚዳሥሥ መፀሀፍ ደራሲ "ታይድቶባር" ይፋ አድርጓል። ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!
Open in TelegramPosts of Yismake Worku
ዛሬ የእኔ ልደት ነው። አዲስ አመትም ነው። መልካም ልደት ለእኔ! እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ። የተባረከ አመት እንዲሆንልን እመኛለሁ።
Open in Telegramበድጋሚ ለመጨረሻ ጊዜ "ታይድቶባር" ቅናሽ ለ10 ሰዎች ብቻ ▫️ ከ1000 ብር ወደ 500 ብር ... ለ10 ሰዎች ብቻ! ከዚህ በኋላ ቅናሽ የለም‼️ ወንድነትን በእጥፍ ለማሳደግ ፣ ቴስቴስትሮን ሆርሞንን በመጨመር ትክክለኛ ወንድ ለመሆን በአጠቃላይ ስለወንዶች ፆታዊ ጤና በተለይም የብልት መድከምና የዘር ፍሳሽ ቶሎ ማፍሰስን የመሳሰሉ የወንዶች ፆታዊ ችግርን ✅ በምግብ ✅ በመጠጥ ✅ በስፖርታዊ እንቅስቃሶች እንዲሁም በሌሎች ተፈጥሯዊ መንገዶች እንዴት ማሻሻልና መቅረፍ እንደሚቻል በመፀሀፉ ይዳሥሳል! ◼️ መፀሀፉ Ebook ስለሆነ የቀረበውም በPDF አማራጭ ነው፣ በመሆኑም በስልክዎ ባሉበት ማንበብ ይችላሉ! ቅድሚያ ለገዙ ለ10 ሰዎች ብቻ በ500 ብር! 🔺ወንዶች በተለይም ከ30 አመት በላይ የሆኑና መሰል ፆታዊ ችግሮች ካጋጠምዎ የግድ ማንበብና መተግበር ያለብዎት መፀሀፍ ነው። ታይድቶባር ▪️ዋጋ : 500 ብር (ፈጥነው ለገዙ 10 ሰዎች ብቻ!) ለመግዛት @ywpromo ውስጥ በመግባት ያነጋግሩ!
Open in Telegram"...አሜሪካ አዕምሮን እንዴት ማጠብ እንዳለባት ታውቃለች። ገና ምድሯን ስትረግጥ አሜሪካዊ የሆንክ ያህል እንዲሰማህ የሚያደርጉ ታላላቅ ሰዎች ያሉባት ሀገር ናት ። እኛ ሀገር ውስጥ ደግሞ ባደክበት ቀየ ባደክበት ምድር ወዘ ልውጥ እየተባልክ ትኖራለህ።ለሀገርህ ባዳ ሆነህ ትሞታለህ። አሜሪካን ሀያል ያደረጓት አሜሪካውያን ብቻ አይደሉም፤አምባገነን መሪዎቻቸው ያሳደዷቸው የሌሎች ሀገር ስደተኞች ጭምር ናቸው። ኢትዮጵያ የተማረ ሰው አጥታ አይደለም፤የተማረ ስለማትወድ እንጂ። ግን ለለውጥ እራስን መስጠት ያስፈልጋል። አየህ...ለውጥን የሚጠላ ኢትዮጵያዊ የለም።ለውጡ ሆዳቸውን ከሚያጎልባቸው ትቂቶች በቀር። ችግሩ የለውጡ አካል ለመሆን የሚፈልግ የለም።በሌሎች ሞትና ደም ለመጠርቃት እና ኑሯቸውን ለማደላደል የሚመኙ ብዙ ናቸው።..." - ኢንጅነር ሻጊዝ እና ዶ/ር ሚራዥ ወደ ሀገር (ኢትዮጵያ )ስለመመለስ ሲመካከሩ (ዴርቶጋዳ መፅሀፍ ላይ)
Open in Telegramሰዎችን በንግግር የማሳመን ጥበብ ፡ ከፍርሃት ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪነት (eBook) ሐሳብዎን ወደ ተፅዕኖ፣ ቃላትዎን ወደ ለውጥ ይለውጡ! ይህ ዲጂታል መጽሐፍ (eBook) በአደባባይ የመናገር ፍርሃትን አሸንፈው፣ በማንኛውም መድረክ ላይ በራስ መተማመን እንዲናገሩ የሚያስችልዎ የተሟላ መመሪያ ነው። ከቢሮ ስብሰባዎች እስከ ታላላቅ መድረኮች ድረስ ተሰሚነትዎን የሚገነቡበትን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ መንገዶች አካቷል። በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ምን ይማራሉ? ፍርሃትን መቆጣጠር፦ መድረክ ላይ የሚፈጠርን ጭንቀት ወደ መሪነት ኃይል የመቀየር ጥበብ። የማሳመን ቀመሮች፦ አድማጭን የሚማርኩ ታሪኮችን እና ነጥቦችን የማደራጀት ስልት። የአካል ቋንቋ (Body Language)፦ ሳይናገሩ የሚያሳምኑበት የአይን ንክኪ፣ የእጅ እና የአቋቋም ምስጢራት። ድንገተኛ ንግግር፦ ሳይዘጋጁ ለሚሰጡ ጥያቄዎችና ንግግሮች በቅጽበት መልስ የመስጠት ብቃት። የቴክኖሎጂ አጠቃቀም፦ ስላይዶችንና ማይክሮፎንን እንደ ባለሙያ የመጠቀም ዘዴ። ይህ መጽሐፍ ለእርስዎ ነው፤ ምክንያቱም፡ በፒዲኤፍ (PDF) የተቀናጀ ስለሆነ በስልክዎ ወይም በላፕቶፕዎ በየትኛውም ቦታ ሊያነቡት ይችላሉ። ተግባራዊ ልምምዶችን ስለያዘ ወዲያውኑ ውጤት ያሳያል። ለአመራሮች፣ ለተማሪዎች፣ ለሽያጭ ባለሙያዎችና ለሰባኪዎች የግድ የሚያስፈልግ እውቀት ነው። አሁኑኑ ይግዙና የለውጥ ጉዞዎን ይጀምሩ! አዘጋጅ ፡ የንግግር ባለሙያ ጌታነህ መኩሪያ ዋጋ ፡ 350 ብር ለመግዛት ፡ @ywpromo ያዋሩን !
Open in Telegramይህ የወዳጄን ግሩም መፀሀፍ በድጋሚ በebook መልክ እየተሸጠ ነው። "ፍርሃትን ማስወገድ" ይሰኛል። መፀሀፉን ካነበባችሁት በኃላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!
Open in Telegramየጥቅምት መስክ ነኝ !! (በእውቀቱ ስዩም) ሰው ለሰው ይፈርዳል ልብን ዘልቆ ሳያይ ላልቃሽ እያዘነ በፈካ ገፅ ውስጥ ያደፈጠን ስቃይ -ማነው የመዘነ? የይስሙላም ይሁን: ከልብ ያለቀሰ አያጣም አይዞህ ባይ ካንጀት ይሁን ካንገት : እንባ ላፈሰሰ አይጠፋም ከምንገድ : መሀረብ አቀባይ ይብላኝ ላሳሳች ፊት: አፅናኝ ለማይጋብዝ አንዳንድ ሀዘን አለ ከላይ ተሰውሮ : ልብ የሚበዘብዝ የጥቅምት ብሩህ መስክ: አደይ የለበሰ ስንቱን ጉድ አዝሎታል: ስሩ ከተማሰ!! የጥቅምት መስክ ነኝ : አደይ ያደመቀው ፈገግታ ቢውጠው: ዘበት ቢደብቀው የኔን ብቻ ህመም: እኔው ነኝ የማውቀው:: (ተከፍተው የተከፉ ለማይመስሉ)
Open in Telegramዒድ ሙባረክ ወዳጆቼ❤ በዓሉን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሰዎች ወዳጄ አቶ ጌታነህ "የንግግር ጥበብ" የተሰኘውን መፀሀፍ ከ 350 ብር ወደ 200 ዝቅ አድርገውታል። "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን E-book መፀሀፍ ደግሞ ከ400 ብር ወደ 250 ብር ቀንስውታል። ስለሆነም 10 ሰዎች ቀድመው ሳይደርሱ @ywpromo ውስጥ በመግባት የወዳጄን ምርጥ መፀሀፍት ያንብቡ...ይጠቀሙ! --- መፀሀፍቶቹ በPDF መልኩ የቀረቡ Ebook መፀሀፍቶች ናቸው!
Open in Telegramእስካሁን ወዳጄ እና በምሁርነቱ አንቱ የምለው አቶ ጌታነህ ለእናንተም እንዳጋራሁት ሶስት ebook መፀሀፍት አሉት። የመጀመሪያው መፀሀፍ "የንግግር ጥበብ" ይሰኛል። ሰዎች የንግግር ችሎታቸውን በማዳበር እንዴት ጤናማ ግኑኝነት ከመፍጠር አልፎ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያሳየበት ነበር። ሁለተኛው ደግሞ በብዙዎች የተወደደው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘው Ebook መፀሀፍ ነው። በራስ መተማመንን የሚሰርቀውን "ፍርሃት" የተሰኘ ሌባ በማባረር እንዴት ሰላማዊ የሆነ ህይወት መምራትና ስኬት ላይ መብቃት እንደሚቻል በግልፅ ያሳየ መፀሀፍ ነበር። እነሆ አሁን ደግሞ፡ እናት፣ አባት፣ የልጆች አሳዳጊዎች በሙሉ ሊያነቡትና ለልጆቻቸው ሊተገብሩት የሚገባውን Ebook መፀሀፍ "አመጋገብና የልጆች የአዕምሮ እድገት" በሚል ርዕስ ይዞ ቀርቧል። ልጅዎ በትምህርቱ ጎበዝ፣ ንቁ፣ ፈጣና፣ ተግባቢና ቀልጣፋ እንዲሁም ደስተኛ እንዲሆን ሊሆን የሚችሉባቸውን መንገዶች (አመጋገብና የምግብ አይነቶችን ጨምሮ) ሌሎችንም ዘዴዎች ያካተተ መፀሀፍ ነው። ልጅዎን ብቁ ለማድረግ የግድ ይሄ መፀሀፍ ያስፈልግዎታል! በPDF የተዘጋጀ ስለሆነም እንደሁልጊዜው በፈለጉት ጊዜ በስልክዎ ማንበብ ይችላሉ። ዋጋውም ከሌሎች መፀሀፎች አንፃር ቅናሽ ነው! ዋጋ ፡ 350 ብር መፀሀፉን ለማግኘት @ywpromo ያዋሩ። ——- የልጅዎን ነገ ዛሬ ይስሩ!
Open in Telegramቦነስ አይረስ ሰፍንጎች ልብም አእምሮም የሌላቸው በእንስሳትና በዕፅዋት መካከል የሚገኙ ፍጥረታት ናቸው። ልባቸው አይመታም። አእምሯቸውም ትንሽ እንኳ አያስብም። አርስቶትል የእውቀት ሀሰሳ ሊያስብ ሲወጣ አግኝቷቸው ነበር። አርስቶትልን እንደሳይንቲስትም ቃጥቶት ነበር ማለት ነው። ሰፍነጎችን ከየትኛውም ፍጥረት መመደብ አልቻለም እንጂ። ሰፍነጎች (የአቧሆይ ፈሶች) ሰፌድ ይመስላሉ ግን አያበጥሩም። ምንጣፍ ይመስላሉ ግን ሰው አያስተኙም። ብርሌ ይመስላሉ ግን ውሃ አይቀዱም። ጠፉ ሲባሉ እንደገና በማይታይ ሁኔታ የተለያዬ ቅርጽ ይዘው ያድጋሉ። ይህም ከእንስሳ እና ከእፅዋት ለመመደብ ሳይንቲስቶችን አስቸግሯቸዋል። ለአንዳንዶቹ የሚያስቸግራቸው ፍጥረታትን መመደብ ነው። ለእኛ ደግሞ ሌላ። ሰፍነጎች ማንኪያ ይመስላሉ ግን በማንኪያ አይቀመሱም። እኛ ይህን የመሰልን ይመስለኛል። ሰፍነጎች የሆን ይመስለኛል። ገበሬውን ጠይቁት ሰፍነግ ሳይሆን የአቧሆይ ፈስ አሳዬኝ ስትሉት ያሳያችኋል። ይህን ልታሳዬኝ ነው ያቆዬኸኝ? እላለሁ አንዳንዴ። አንዳንዴ ደግሞ ለመታዘብ ብለህ ነው ይህን 'ቦነስ' እድሜ የሰጠኸኝ? አለዋለሁ። የአቧሆይ ፈሶች ብዙ የጎደለን ነገር ያለ ይመስለኛል። ተውተርትረን ሌላ ሰው መደገፍ ይቅርብን። ብንደገፈውም ለጊዜው ይመስለናል። አንዳንድ አዋቂ ሰዎች ማለትም የፊቱንም የኋላውንም የሚያገናዝቡ ሰዎች ይታዘቡናል። በራሳችን እንቁም። የልቤን መድማት ለመሸፈን እንኳ የማትበቃ ይህችን ከእንስሳና ከእዕፅ አልቦ የሆነች ሰፍነግ መጣችልኝ። ሁልጊዜም ወደፊት ነው የማስበው። "ፍዬል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ" አንዲሉ አበው ዝም ማለትና ህይዎትን መታዘብ ሳይሻለኝ አይቀርም።
Open in Telegramይህን "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ የወዳጄ መፀሀፍ በተደጋጋሚ ለእናንተ ያስተዋወቅኩበት ምክንያት በባዶ ተስፋ እንደሌሎቹ የተሞላ ስላልሆነ ነው። ይልቁንም ካነበባችሁት በኋላ የዕድሜ ሌባውን ፍርሃት በቁጥጥር ስር በማዋል፤ በራስ መተማመናችሁን የምትገነቡበትና ወደምትፈልግኩት ከፍታ የምትወነጨፉበት የተግባር መመሪያ ነው። ይሄን መፀሀፍ በማንበባችሁ ምን ትጠቀማላችሁ? የፍርሃትን ሳይንሳዊ ሚስጥር፦ በአደጋና በስነ-ልቦናዊ ስጋት መካከል ያለውን ልዩነት ትለያላችሁ። በፍርሃት ላይ መንገስ፦ ፍርሃት እየተሰማችሁ እንኳን አእምሯችሁን በማዘዝዘ ወደፊት የምትገሰግሱበት ቁልፍ በእጃችሁ ይኖራል። ከዚህ በተጨማሪ ተግባራዊ መሆኑም ለየት ያደርገዋል። በውስጡም በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ የሚተገበሩ ለውጦች ተካተዋል። ታዲያ ይሄን የወዳጄን የአቶ ጌታነህ ebook መፀሀፍ በፒዴኤፍ (PDF) አማራጭ ስለቀረበ በየትኛውም ቦታ ሆናችሁ በስልካችሁ ማንበብ ትችላላችሁ። እመኑኝ፤ ገዝታችሁ አንብቡት - ታመሰግኑኛላችሁ! ዋጋው ፡ 400 ብር ነው። መፀሀፉን @ywpromo ላይ መግዛት ትችላላችሁ!
Open in Telegramእነሆ ቀኑ ደረሰ... ክለባችን ዋንጫ አነሳ 🏆 ፅናት፣ ትዕግስት፣ ብረታት፣ ጥንካሬ በመጨረሻም እንደሚያሸንፍ እነሆ ቡድናችን አርሰናል ለዓለም ሁሉ አሳየ። እንኳን ደስ ያለን፥ እንኳን ደስ አላችሁ 'አርሰናልዊያን'
Open in Telegramየመጨረሻ ጥሪ ሳያመልጣችሁ ይሄን መፀሀፍ ገዝታችሁ አንብቡ! የተሻለ ገንዘብ ለመስራት፣ ሀሳባችሁንም ሆነ ምርታችሁን በድፍረት መሸጥ አለባችሁ። ለዛም ነው "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘውን የወዳጄን ዶ/ር ጌታነህ መፀሀፍ እንድታነቡ አጥብቄ የምወተውታችሁ! በPDF አማራጭ ስለቀረበ በስልካችሁ በፈለጋችሁ ሰዓት እያነበባችሁ ራሳችሁን ቀይሩ...ነገ ቁጭት ከመምጣቱ በፊት ዛሬ ራሳችሁ ላይ ስሩ። ዋጋ : 400 ብር ብቻ! መፀሀፉን በዚህ ያግኙ 👉 @Ywpromo --- ካነበቡት በኋላ ያመሰግኑኛል!
Open in Telegramየፍርሃት በሽታ ካለባችሁ ይሄን መፀሀፍ እንደ መድሀኒት መውሰድ ትችላላችሁ! በወዳጄ አቶ ጌታነህ የተፃፈ "ፍርሃትን ማስወገድ" የተሰኘ መፀሀፍ ነው። በPdf የቀረበ መፀሀፍ ስለሆነ በስልካችሁ በማንኛውም ሰዓት ማንበብ ትችላላችሁ። ፍርሃት ደስታን፣ በራስ መተማመንን፣ ህይወትን የሚነጥቅ ደዌ ነው! መፀሀፉን ለመግዛት : @ywpromo ተጠቀሙ! ዋጋ : 400 ብር ብቻ! ገዝተው ያንብቡት - ያመሰግኑኛል!
Open in Telegram