🍋 LOMI JOBS | ሎሚ ጆብስ 🍋 🎯 ስራ ፈላጊ ነዎት? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት! የሚመጥንዎት የስራ እድል እንዳያመልጥዎ፤ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs 📌 በየቀኑ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች 📌 ያለ ምንም ደላላ በቀጥታ ከቀጣሪዎች ጋር የሚገናኙበት 💼 በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ 🏭ድርጅቶች በ @lomijobs_support የስራ ማስታወቂያዎችን በመላክ በነፃ ስራ ፈላጊዎች ጋር መድረስ ትችላላችሁ።
Open in TelegramPosts of የመጻሕፍት ዓለም
ሕይወት አጭር አይደለችም፤ እኛ ነን በከንቱ በማባከን አጭር የምናደርጋት። 📘መጽሐፍ፦ On the Shortness of Life ✍️ደራሲ፦ ሴኔካ @Yemesahft_Alem
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 1 |
| 2 h | 2,050 |
- Total to date2,050
ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም። የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ? ተከፍቶ የተቀመጠ የማይጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት አለዎት⁉️ እኛ ጋር ይምጡ ያከራዩት 🏹 ከተከፈተ 1 ዓመት የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ሌሎችን በመጋበዝ ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ። አሁኑኑ @joble224✅ ያናግሩን። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። 💸💵🏦🏦 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 Telegram ; @joble224 0922203272 Join Our Channel👇👇👇 https://t.me/linkdin_growthh https://t.me/linkdin_growthh https://t.me/linkdin_growthh
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 1,030 |
| 3 h | 2,400 |
- After 1 hour1,030
- Total to date2,400
ቴሌግራም እየተጠቀሙ ገንዘብ ይስሩ — ወይም ቻናልዎን በፍጥነት ያሳድጉ! ⚡️💵 Unipromote በ Bot + Mini App የተዘጋጀ ቀላል አሰራር ይዞላችሁ ቀርቧል፦ ✅ ለተጠቃሚዎች: ቻናሎችን Join በማድረግ እና Custom Link በመፍጠር ገንዘብ ይስሩ። ✅ ለቻናል ባለቤቶች: በትንሽ ወጪ ትክክለኛ (Real) ሰብስክራይበሮችን በፍጥነት ያግኙ። ✅ ፈጣን ክፍያ: ገንዘብዎን በ Telebirr እና ባንክ በቀላሉ ይቀበሉ። ምንም አይነት ተጨማሪ አፕሊኬሽን ማውረድ ሳያስፈልግዎ እዚሁ ቴሌግራም ውስጥ ይጀምሩ! 👉 አሁኑኑ ይጀምሩ: [https://t.me/unipromotebot/uniapp?startapp=ref_8505539581] | Bot: [@unipromotebot] ለተጨማሪ መረጃ: 👨🏽💻Support: @unisupportatEt
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 86 |
| 2 h | 1,480 |
| 4 h | 2,660 |
- After 1 hour1,480
- Total to date2,660
እንደምትቀይረው እመን! ጂም ሮን የተባለ ደራሲ ላንተ ብሎ ፑሽ-አፕ (ስፖርት) እንዲሰራልህ ሌላ ሰው አትቀጥርም ስለዚህ ከሌላ ሰው ብዙ አጠብቅ ይለናል። የኛን ሸክም ማንም አይሸከምልንም፣ እንደውም እኛ ከራሳችን አልፈን የሌሎችን ሸክም ማቅለል እንደምንችል ማመን አለብን። አሪፍ ነገር ስናገኝ በልፋቴ እንደምንለው ከባድ ነገር ሲገጥመንም በጥፋቴ ማለት አለብን። የኛ ጥፋት መሆኑን ስናምን ለመፍትሄው ግማሽ መንገድ ተጉዘናል። ሰበብ እንደሚያበዛ ሰው ቆሞ የሚቀር የለም! @Yemesahft_Alem✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 670 |
| 4 h | 1,950 |
- After 1 hour670
- After 6 hours1,950
- Total to date1,950
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 465 |
| 6 h | 638 |
- After 6 hours638
- Total to date638
🍋 LOMI JOBS | ሎሚ ጆብስ 🍋 🎯 ስራ ፈላጊ ነዎት? እንግዲያውስ ትክክለኛው ቦታ ላይ ነዎት! የሚመጥንዎት የስራ እድል እንዳያመልጥዎ፤ ዛሬውኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ! በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ያገኛሉ! ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇 @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs @lomijobs | @lomijobs | @lomijobs 📌 በየቀኑ አዳዲስ የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎች 📌 ያለ ምንም ደላላ በቀጥታ ከቀጣሪዎች ጋር የሚገናኙበት 💼 በተለያዩ የሙያ ዘርፎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን ያገኛሉ 🏭ድርጅቶች በ @lomijobs_support የስራ ማስታወቂያዎችን በመላክ በነፃ ስራ ፈላጊዎች ጋር መድረስ ትችላላችሁ።
Open in Telegramየተማረ ሆኖ እውነቱን የማይገልጽ፣ ባለጸጋ ሆኖ ገንዘቡን የማይሰጥ፣ ደሃ ሆኖ መሥራት የማይሻ ልቡ፣ ሦስቱም ፍሬ ቢሶች ለምንም አይረቡ። 📘መጽሐፍ፦ የዕውቀት ብልጭታ ✍️ደራሲ፦ ከበደ ሚካኤል @Yemesahft_Alem
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 7 h | 1,980 |
| 25 h | 4,180 |
- After 6 hours1,980
- After 24 hours4,180
- Total to date4,180
ገንዘብ መስራት እንደዚ ቀሎ አያዉቅም። የLinkedIn አካውንቶ ገንዘብ መስራት እንደሚችል ያውቃሉ? ተከፍቶ የተቀመጠ የማይጠቀሙበት የLinkedIn አካውንት አለዎት⁉️ እኛ ጋር ይምጡ ያከራዩት 🏹 ከተከፈተ 1 ዓመት የሞላው LinkedIn አካውንት ካለዎት አከራይተው በየሳምንቱ ገቢ ማግኘት ይችላሉ። ሌሎችን በመጋበዝ ኮሚሽን ማግኘት ይችላሉ። አሁኑኑ @joble224✅ ያናግሩን። ክፍያዎትን ባንክ ሆነ በባይናንስ መቀበል ይችላሉ። 💸💵🏦🏦 🚨 አካውንቱ ከአንድ አመት በላይ ያገለገለ መሆን አለበት። 🚨Password በጭራሽ አይቀየርም። 🚨 በፈለጉበት ሰዓት አካውንቶን መልሰው መውሰድ ይችላሉ። 📌 Your Account is Used Only for Business Networking ለተጨማሪ መረጃ 👉 Telegram ; @joble224 0922203272 Join Our Channel👇👇👇 https://t.me/linkdin_growthh https://t.me/linkdin_growthh https://t.me/linkdin_growthh
Open in Telegramበሕይወታችን ውስጥ ማናቸውንም ነገሮች በሙሉ መቆጣጠር አንችልም። ነገር ግን በምናደርጋቸው ነገሮች እና በሚሰማን ስሜት ላይ ሙሉ ቁጥጥር አለን። ብዙ ጊዜ ሰዎች በዙሪያቸው ባሉ ነገሮች ሁሉ እየተጨነቁ እና ሌሎችን ለመለወጥ እየጣሩ ራሳቸውን ያደክማሉ። ትክክለኛው መንገድ ግን ትኩረታችንን በእኛ ቁጥጥር ስር ባሉ ነገሮች ላይ ማድረግ እንጂ፣ በማይለወጡ ውጫዊ ሁኔታዎች ላይ ጉልበትን ማባከን አይደለም። 📚 ርዕስ፦The Subtle Art of Not Giving a F*ck ✍️ ደራሲ፦ ማርክ ማሰን @Yemesahft_Alem✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 21 h | 4,440 |
| 25 h | 4,620 |
- After 24 hours4,620
- Total to date4,620
በሕይወት ውስጥ ብዙ ሰዎች የሚያጋጥሟቸው አደጋዎች ከውጭ በሚመጡ ጠላቶች ሳይሆን፣ ከራሳቸው ውስጣዊ ድክመት፣ ከግድየለሽነት እና ከመጠን ያለፈ ስሜት የተነሳ ነው። አንድ ሰው ስሜቱን ሳይገታ ሲንቀሳቀስ፣ ጠላቱን ሳይሆን ራሱን ለጉዳት ያጋልጣል። በጥንቃቄና በማስተዋል የሚራመድ ሰው ደግሞ ጊዜን፣ ሁኔታንና የሰዎችን ባህሪ ያነባል፤ አላስፈላጊ ቃላትንና ድርጊቶችን በመቆጠብ ራሱን ከጥቃት ይጠብቃል። የማስተዋል ኃይል ጮክ ብሎ አይናገርም፤ ነገር ግን ሁልጊዜም በውጤቱ ይታወቃል።» 📚 ርዕስ፦ የኃይል 48 ሕጎች ✍️ ደራሲ፦ ሮበርት ግሪን @Yemesahft_Alem✅
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 59 h | 5,940 |
| 66 h | 6,180 |
- Total to date6,180
ምርጥ አሥር 10 የአማርኛ ልቦለዶች 1.ፍቅር እስከ መቃብር፤ ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ፡፡‹‹አባይን ያላየ ››አለ ያገሬ ሰው፡፡ ዓለም ፍቅር እስከ መቃብርን አንብቦ ቢሆን ሮምዮና ጂሊየት የልጆች ጨዋታ ይሆን ነበር፡፡ 2. 5ቱ የዴርቶጋዳ ክፍሎች (ዴርቶጋዳ :ራሕማቶሃራ: ዣንቶዣን: ዩራቶራድ: ዮቶድ) በ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ :: 3. የደራሲ አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ድንቅ ሶስት+1 ተከታታይ መፅሐፍቶች:: እመጎ:ዝጎራ እና መርበብት +ሜተራልዮን :: አገር በቀል እውቀትን መሰረት ያደረጉ መፅሐቶች ናቸው:' 4. የታንጉት ምስጢር፤ ብርሃኑ ዘርይሁን ፡፡ታሪከዊ ልቦለድመፃፍ ካማረህ ብልሃቱን የታንጉት ምስጢር ውስጠ ታገኘዋለህ፡፡ 5. ኦሮማይ፤ በዓሉ ግርማ፡፡የኖርክበትንና የምትኖርበትን ሕይወት ትንሽ ቅመም ጣል አድርገህ በከባድ መስዋዕትነት ለመጻፍ ወኔው ካለህ አዲዮስ-ኦሮማይ! 5. አልወለድም፤ አቤ ጉበኛ፤ ማሕበራዊ ኢፍታሀዊነትን የምትዋጋ ከሆነ ‹‹አልወለድም!›› በል፡፡ 6. ጉንጉን፤ ሀይለመለኮት መዋዕል፤ ለኔ ከሀይለመለኮት ድርሰቶች ከወዲያነሽ ይልቅ ጉንጉን ይበልጣል፡፡ በተለይ የቋንቋው ዘይቤው፡፡ 8. ሰመመን ፤ሲሳይ ንጉሱ፡፡ የማይረሱ ገጸ-ባሕሪያት እንዴት እንደሚሳሉ ማወቅ ከፈለግህ በሰመመን ተጓዝ፡፡ 9. ሀሽማል : ከርታታ ኮከቦች....በ ቅኔ ቤቶች መሰረታቸውን የጣሉት ሁለቱ ተያያዥነት ያላቸው መፅሐፍቶች ሲሆኑ በተደራሲያንም ተወዳጅነትን አትርፈዋል:: የደራሲና ባለቅኔ ማዕበል ፈጠነ ስራዎች ተጠቃሽ ናቸው 10. ሜሎሪና :ቴሎስ...... ከወጣት ደራሲዎች መካከል አንዱ የሆነው ናሁሰናይ ፀዳሉ:: ብዙ የሀገራችን ድንቅ መፅሀፍች አሉ ግን እኒህ ይለያሉ ! @Yemesahft_Alem✅
Open in Telegram"ፍቅር የልጅነት ስሜት ነው።" ሲል አሰበ ደስታ። ልጅነት እውነት ነው። ስሜት ደግሞ የማይዙትና የማይቆጣጠሩት። ፍቅር የማይዙትና የማይቆጣጠሩት እውነት ነው። ከተሰማ ሊክዱት የማይችል፤ ከሌለም የማይፈጥሩትና ሊያስመስሉት የማይችል እውነት። "ፍቅር ለምን ተፈጠረ?" ሲል ጠየቀ ራሱን። ሁሉም የተፈጠረው ለመኖር ስለሚያስፈልግ ነው። ያለ ፍቅር መኖር ደመናን እንደመጨበጥ ነው። አለማፍቀር አለመኖር ነው። አለመኖር ደግሞ ያስፈራል። ፍቅርም የተፈጠረው መኖር እውነት እንዲመስለን ይሆናል። ከጥቂት ዓመታት በኋላ እንደማንኖር፣ ከጥቂት ዓመታት በፊትም እንዳልነበርን እያወቅን አሁን መኖራችንን እውነት ብሎ ለመቀበል ማፍቀር አንዱ አስፈላጊ ነገር ነው። ፍቅር አለመኖርን ያስረሳል፤ መርሳትን የመሰለ ደግሞ ምናለ? "ፍቅር ዓመፀኛም ነው።" ሲል አሰበ ደስታ በልቡ። በምክንያት የማይገዛ፣ ለውይይት የማይመች፣ የማያስሩት፣ የማይጋልቡት ልጓም የሌለው ፈረስ። ከፊት ቀዳሚ፣ ጋላቢ ወሳጅ፣ እምቢ ባይ፣ ይቅርብህ አይሆንምን የማያውቅ፣ የፈለገውን እስኪያገኝ የማይተኛ፣ የልቡ ሳይደርስ የማያርፍ። "ማፍቀር ለካስ ጥሩ ነው።" አለ ደስታ፤ ከራሱ ጋር የጀመረውን የፍቅር ውይይት በመቀጠል። ከማፍቀር የሚገኝ ደስታ የራስ ነው። ማፍቀር ምላሽ አይፈልግም፤ የግድ መፈቀርን አይሻም። ማፍቀር በራሱ ደስ ይላል፤ ቀኑን በመልካም ስሜት ሸፍኖ፣ ሌቱን በመልካም ህልም ያሳርፋል። "ደስታን ፍቅር ይዞታል!" ብሎ በራሱ ከት ብሎ ሳቀ። 📘መፅሀፍ: አለመኖር ✍️ ደራሲ : ዳዊት ወንድም አገኘው 📚@Yemesahft_Alem✅
Open in Telegramጠዋት ከእንቅልፍህ ስትነሳ በሕይወት መኖር ራሱ ምን ያህል ውድ እና የማይተመን እድል እንደሆነ አስብ፤ መተንፈስ፣ ማሰብ፣ በነገሮች መደሰት እና ማፍቀር መቻልህ ራሱ ትልቅ በረከት ነው። — ማርከስ ኦሬሊየስ @Yemesahft_Alem
Open in Telegramበአማካይ አንድ ሰው 80 አመት ቢኖር... 👕ይህ ማለት 960 ወራት ብቻ ነው ያለን። 👕 ወይም 4,160 ሳምንታት ብቻ። እስኪ ቆም ብለህ አስብ.. የህይወትህ "ባትሪ" 🔋 ያለው 4,160 ሳምንታት ብቻ ነው። 👕አሁን እድሜህ 30 ከሆነ፣ 1,560 ሳምንታትህ አልቋል! ቀሪው 2,600 ብቻ ነው። 👕እድሜህ 25 ከሆነ፣ 1,300 ሳምንታትህ ተቃጥሏል! ቀሪው 2,860 ነው። ጨዋታው ይሄ ነው፡ እያንዳንዱ ሳምንት አንድ 'Block' ነው አስበው፣ የህይወትህን ሳምንታት በሙሉ በወረቀት ላይ እንደ ትናንሽ ሳጥኖች ብትስላቸው።ከዛ እያንዳንዱ ያለፉት ሳምንታቶችህ በጥቁር ቀለም ቢቀቡና ያንን ምስል ብትመለከተው፣ ምን ይሰማሃል? 👕ምን ያህል ብዙ ሳጥኖች በጥቁር እንደተቀቡ ስታይ ትደነግጣለህ። 👕ምን ያህል ትንሽ ነጭ ሳጥኖች እንደቀሩህ ስታይ ትፈራለህ። ይህ ፍርሃት ግን ጥሩ ነው! ምክንያቱም እያንዳንዱ የቀረህ ነጭ ሳጥን ምን ያህል ውድ እንደሆነ እንድትረዳ ያደርግሃል! ለቀጣዩ አንድ ሳምንት፣ ይህንን አንድ ጥያቄ እራስህን ጠይቅ፦ 👕"ይህ ሳምንት በህይወቴ ታሪክ ውስጥ ቢፃፍ፣ ርዕሱ ምን ይሆን ነበር?" 👕ስለ ቢዝነሴ ያቀድኩበት ሳምንት? 👕በከንቱ ጭንቀት ያሳለፍኩት ሳምንት? 👕"ከምወዳቸው ሰዎች ጋር ጊዜ ያሳለፍኩበት ሳምንት" 👕 "ቲክቶክ ላይ Scroll እያረኩ ያባከንኩት ሳምንት"? ይህንን ጥያቄ ስትጠይቅ፣ ጊዜን እንደ ገንዘብ ማየት ትጀምራለህ። 👕እያንዳንዱን ቀን በዕቅድ ትኖራለህ። 👕ለማይጠቅሙ ነገሮች ጊዜህን መግደል ታቆማለህ 👕የቀሩህን ነጭ ሳጥኖች፣ በህይወትህ ውስጥ ምርጥ በሆኑት ታሪኮች ትሞላቸዋለህ። ጊዜህን እየገደልክ ነው ወይስ ኢንቨስት እያደረክበት ነው? @Yemesahft_Alem✅
Open in Telegramመቃብሬን ስትጎበኝ የምታመጣቸው አበባዎች ለእኔ አይጠቅሙኝም፤ እና በራሴ ላይም እንድታለቅስብኝ አልፈልግም ብቻ ለመቃብር ጠባቂው ሳንድዊች ገዝተህ ስጠው! - ዶይስቶቭስኪ 🔥 @Yemesahft_Alem✅
Open in Telegramየልምምድን እያንዳንዱን ደቂቃ እጠላው ነበር። ነገር ግን ለራሴ እንዲህ አልኩት፤ አሁን ተሰቃይና ቀሪ ህይወትህን እንደ አሸናፊ ኑር። — መሐመድ አሊ @Yemesahft_Alem
Open in Telegram"የውስጣዊ ዓይኖች ካልተከፈቱ በስተቀር፤ውስጣዊው አቅጣጫችሁ በብርሃን የተሞላ ካልሆነ በስተቀር ራሳችሁን ማየት ካልቻላችሁ በስተቀር፤ራሳችሁን ካላወቃችሁ በስተቀር የነቃችሁ እንደሆናችሁ አታስቡ!" 📚ርዕስ፦የመጨረሻው ህግ ✍️ፀሀፊ፦ኦሾ @Yemesahft_Alem✅
Open in Telegramለሰዎች በምታደርገው መልካም ነገር ሁሉ ውለታ አትጠብቅ፤ ዛፍ ጥላውን እና ፍሬውን ለሚያልፉት ሁሉ ሲሰጥ ማንነቱን አይጠይቅም። ደግነት የታላቅ ልብ መገለጫ እንጂ የንግድ ልውውጥ አይደለም። — ካሊል ጂብራን @Yemesahft_Alem
Open in Telegram