Account

Posts of Walia bookstore gallery

newest first

#17009Link preview
Views248−69%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
10 h149
30 h248
  1. After 24 hours248
  2. Total to date248
#17005Photo
Views1,110+39%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#17003Photo

ዋልያ ሳይንሳዊ የውይይት እና የሐሳብ መድረክ "የኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ እና የቴሌኮሙኒኬሽን ኢንዱስትሪ በዕለት ተዕለት ሕይወታችን" በሚል ዐቢይ ርእስ ጥልቅ ውይይት ይካሄዳል። በዚህ የሣይንስ ውይይታችን፣ የኤሌክትሪካል ኢንጂኔሪንግ በቴሌኮሙኒኬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ  ስለሚያከናውናቸው ዋና ዋና ተግባራት አፅንኦት ሰጥተን የሚከተሉትን ጥያቄዎች እያነሳን እንነጋገራለን፦    1. ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ እና የቴሌሌኮሙኑኬሽን ኢንዱስትሪ ምንድን ነው? ምንስ ዐይነት ግንኙነት አላቸው? 2. የድምፅ የመረጃ (ዳታ) እና የቪዲዮ ምልክቶች በኔትወርኮች አማካኝነት እንዴት ይተላለፋሉ? 3. የሞባይል (ሴሉላር) ስርዐቶች እንዴት ያሉ ናቸው? 4. የፋይበር ኦፕቲክስ ቴክኖሎጂን እና የሳተላይት ቴክኖሎጂ ምንድን ናቸው? ምን ዐይነትስ ግንኙነት አላቸው? በእነዚህ እና ሌሎችንም ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ጥያቄዎች እያሰቡ ይቆዩና በፕሮግማችን ተገኝተው ዐሳቦን በማጋራት የጠራ ሣይንሳዊ አስተሳሰብ ይወስዳሉ። የዚህ ልዩ ፕሮግራም ተጋባዥ አቅራቢ፦ ዶ/ር  የዓለም ዘውድ ነጋሽ  የትምህርት ዝግጅት፦ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢትዮጵያ በሚገኘው የቴክኖሎጂ እና የግንባታ አካባቢ (CTBE) ተባባሪ ፕሮፌሰር  ሲሆኑ የኤሌክትሪካል እና የኮምፒውተር ምህንድስና ትምህርት ቤት (SECE) ዲን የነበሩ ናቸው። ‎ ‎አድራሻ፦ ‎ ‎📍 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ‎ ‎ቀን እና ሰዓት ‎ ‎📅 ጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. ‎ ‎🕣 ጠዋት 4፡00 ጀምሮ ‎ ‎ ጠሪ አክባሪ ‎ዋልያ መጻሕፍት ‎

Open in Telegram
Views1,010+26%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#17002Video

Views849+6%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#17000Photo
Views1,050+31%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#16999Video
Views971+22%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#16997Video

‎ቅዳሜ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ ‎ ‎ዋልያ መጻሕፍት እና የሐሳብ መድረክ ‎ ‎የአእምሮ ጤና እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን ‎============================ ‎ ‎ዋልያ መጻሕፍት "የአእምሮ ጤና እና የዕለት ተዕለት ሕይወታችን" በሚል ርእስ በአእምሮ ጤና ምንነት፣ መንሥኤና መፍትሔ ላይ ትኩረት ያደረገ፣ የኅብረተሰቡን የአእምሮ ጤና ግንዛቤ የሚያሳድጉ እንዲሁም ለውጥ ለማምጣት የሚያግዙ ተሞክሮዎች የሚቀርቡበት ልዩ ሳይንሳዊ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። ‎ ‎የዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን በአእምሮ ጤና ላይ የላቀ ዕውቀትና ልምድ ያካበቱ ባለሙያዎች የሆኑት:- ‎ ‎ዶ/ር ዮናስ ባህረ ጥበብ ‎============== ‎ሳይካትሪስት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል መምህር ‎ ‎ ‎ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ ‎=============== ‎ሳይካትሪስት እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሕክምና ትምህርት ክፍል መምህር እንዲሁም በዩኒቨርስቲው የአእምሮ ሕክምና ክፍል ውስጥ የሡሥ  ሕክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ‎ ‎ ‎ለፓነል ዲስከሽን የተመረጠው መጽሐፍ ‎ ‎የአእምሮ ጤና መዛባቶች፤ ምንነቶች፣ መንሥኤዎችና መፍትሔዎች። ‎ ‎ቦታ ‎ ‎📍 4 ኪሎ፣ ኢክላስ ሕንጻ፣ ዋልያ መጻሕፍት አዳራሽ ‎ ‎ቀን እና ሰዓት ‎ ‎📅 ጥቅምት 14 ቀን 2018 ዓ.ም. ‎ ‎🕣 ጠዋት 4፡00 ጀምሮ ‎ ‎ ‎"ያነበበ ይነበባል" ‎ዋልያ መጻሕፍት ‎ ‎ ‎

Open in Telegram
Views1,270+59%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#16996Photo

Views1,140+43%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#16994Photo
Views2,560+221%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#16988Photo
Views2,300+188%vs avg
Forwards—
Reactions31
Comments—