Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 533 |
| 10 h | 803 |
| 26 h | 994 |
- After 6 hours533
- After 24 hours994
- Total to date994
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 533 |
| 10 h | 803 |
| 26 h | 994 |
አስላሙ አሌይኩም ወራህመቱላይ ወበረከቱ ውድ የተከባረችሁ ቤተሰቦቼ ፍቅረችሁ ቀንሶብኛል ለማንኛውም በTikTok Live ላይ ነኝ የየቲሞች ደስታ ለማየት ለሚያስደስታችሁ ኑ ሊንክ ከታች ሊንክ አለ👇 https://www.tiktok.com/t/ZP9UotDjG7JBh-AV9Ur/ https://www.tiktok.com/t/ZP9UotDjG7JBh-AV9Ur/
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 553 |
| 10 h | 821 |
| 26 h | 1,010 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 256 |
| 6 h | 539 |
| 10 h | 777 |
| 32 h | 1,190 |
| 37 h | 1,294 |
| 68 h | 1,602 |
Hours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 9 h | 683 |
| 9 h | 684 |
| 24 h | 1,138 |
| 28 h | 1,285 |
| 59 h | 1,776 |
| 67 h | 1,841 |
የጁመዓ ኩትባ በLive በtelegram Live በTikTok Live ላይ ነን ኑኑኑ!! 📡🔴 Official Ustaaz Nuruu Turkii Channel👇👇 https://t.me/Ustaz_Nuru_Turki?livestream https://t.me/Ustaz_Nuru_Turki?livestream
Open in TelegramHours after publication
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 8 h | 2,793 |
| 25 h | 3,768 |
| 59 h | 5,488 |
| 67 h | 5,617 |
አልሃምዱሊላህ የአሹራ ቀን ለነብያት እና ለህዝቦቻቸው ትልቅ መታሰቢያ ነው። ነብዩ ሙሳ ከፈርዖን ነፃ የወጡበት እንዲሁም ነብዩላህ ኢሳ ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን የተረፉበት ቀን ነው ተብሎ ይወደሳል። ነብያችን ሙሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህን ቀን አጽንኦት ሰጥተውበት ህዝቦቻቸውን እንዲጾሙ አዘዘዋል። ዛሬና ነገም በመጾም ያንን ታላቅ ታሪክ በማስታወስ አላህን እናመሰግናለን።
Open in Telegramአላህ ሆይ! በኢብራሂምና በኢብራሂም ቤተሰቦች ላይ እዝነትህን እንዳወረድክ ሁሉ በሙሐመድና በሙሐመድ ቤተሰቦች ላይም እዝነትህን አውርድ አንተ ምስጉንና የላቅህ ነህና።
Open in TelegramForwarded from ህልመኛዉ ልጅ
🌷 ሳምንታዊው የዱዓ ሰዓት ክፍል አንድ ኢላሂ...! ልቦቻችንን በአንተ ፍቅር እና በአንተ መታዘዝ ላይ አጽንተህ አቆምልን። ከሚያስዘነጉን እና ከማይጠቅሙን ነገሮች አርቀን። አላህ ሆይ! በሶላታችን ውስጥ ኹሹዕን በዒባዳችን ውስጥ ቅንነትን በዚክራችን ውስጥ ጥልቅ ማስታወስን ለግሰን። ጌታችን ሆይ...! ፊትህ በቆሙ ጊዜ ልቦቻቸው በፍርሃት እና በተስፋ ከሚሞሉት ነፍሶቻቸውም በአንተ መታዘዝ እርካታን ከሚያገኙት ምርጥ ባሮችህ መካከል አድርገን። ዱንያችንን አሳምረህአኺራችንንም አብራርተህ መጨረሻችንን በኢማን አሳምርልን። አሚን ያ ረብ አልዓለሚን!!
Open in Telegramየናፍቆት ሮሮ 🥀 ውዱ የአላህ መላክተኛ ሆይ! (ሰ.ዐ.ወ) ✨ ዛሬ እንደ ትላንቱ የናፍቆትዎ ማዕበል ልቤን ያጠዋል 💔። ውስጥ በትዝታዎ ቆስላል አይኖቼም እርስዎን ለማየት ባላቸው ጉጉት እንባ ያፈሳሉ 💧። እጅግ በጣም የሚያሳዝነውና ሁልጊዜም ልቤን "ሮሮ" ውስጥ የሚከተው ትልቁ ስብራቴ—በአካል አለማየቴ በዘመንዎ አለመኖሬ እና ያንን ውብ ፊትዎን የመመልከት ዕድል አለማግኘቴ ነው 😔። አንቱ የዓለማት ዝነት! የናፍቆትዎ ስሜት በውስጤ በበረታ ቁጥር ነፍሴ ወደ እርስዎ ትበራለች 🔥። መኖሬ መተንፈሴ እና ጉዞዬ ሁሉ የእርስዎን ፍለግ ለመከተል ቢሆንም የውስጤን ባዶነት ግን ሊሞላው አልቻለም 🥀። ይህ ነፍቅት ሳት ሁልጊዜም በልቤ ውስጥ ይነዳል 🕯️። ለእርስዎ መኖር ምን ያሳዝናል? ያንን ጣፋጭ ድምጽዎን አለመስማት ያንን አንቺባራቂ ፈገግታዎን አለማየት ምን ያበራል? ለገር ግን ትህትናዎ በግነትዎ እና በታላቅ ማንነትዎ ላይ ያለኝ ፍቅር ሁልጊዜም በውስጤ ህያው ነው 💖። የረሱለላህ! 🤲 እርስዎን ማየት ባልችልም ፍቅርዎ ግን በደም ስሬ ውስጥ ይመላለል ። ይህ ስብራቴ ሁልጊዜም የሚሰማኝ የናፍቆት ሮሮ የሚጠገነው እጅዎን ይደረገነትን በረስንኳኳ ብቻ ነው 🤲✨። አላህ በጀነቱ ከእርስዎ ጋር እንድንገናኝ ያንን የተማች ነፍሴን ከምንጭዎ እንድታረካ ያድርግ። ሰለላሁ ላይሂ ወሰለም 🤲 ናንተ ያመናችሁ ሆይ ከጣችሁ ሲሳይ ከመሞታችሁ በፊት ለግሱ! 🌙 መካምነት በእጃችን ነው ለበለጠ መረጃ => @AhlelKheyrBot CBE Ahlel Kheyir 1000721133617 Hijraa Bank Ahlel Kheyir 100006330001 አዋሽ ባንክ Ahlel Kheyir 014250903857100
Open in Telegram"ኢትዮጵያ ለኛ ቀልድ አይደለችም 🇪🇹 ለሌላዉ ዘፈን ማሻሻጫ ነች 🎶 ለሌላዉ ስልጣን ማፅኛ ነች 🏛️ ለሌላዉ የፖለቲካ ካርድ መሳቢያ ነች 🃏 ለኛ ግን የነቢዮ (ሰ.ዐ.ወ) አደራ ነች 🌍 እኛ ነን የመጀመሪያ አንሷሮች። 🤝" Ustaz Yassin Nuru / ياسين نورو
Open in Telegram#መልካም #ጁምዓ! በዚህ በተባረከ ቀን አላህ ጸሎትህን ይቀበልህ፡ ልብህንም በሰላም ይሙላው። ለጁሙዓ የሚሆን አጭር መልእክት ለጓደኞችህና ለቤተሰቦችህ ላክላቸው።
Open in Telegram🌴 ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ 1447ኛው የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሰን። አላህ ከእኛም ከእናንተም ይቀበለን። 🤲 ጌታችን ሆይ! የአቅማችንን ሞክረናል። ያ ረቢ አንተ ድርብ ድርብርብ አድርገህ መንዳን። ስራዎቻችንንም ተቀበለን። ➠ አጫጭር ዳዋዎችን እና መክሮችን ➠ Quality : HD | በሙሉ ጥራት ➠ Size : በትንሽ MB የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ቻናል ለማግኘት 👇 🌏Share @Ustaz_Nuru_Turki 🫵 🌏Share @Ustaz_Nuru_Turki 🫵
Open in Telegram🚨 ሰበር መረጃ 👉 የዒድ አል-ፊጥር በዓል #አርብ ይከበራል ። ዛሬ ጨረቃ ባለመታየቷ ነገ ረመዷን 30 ሆኖ ዒድ አል ፊጥር በዓል ደግሞ #አርብ መጋቢት 11 እንደሚከበር ይፋ ተደርጓል ።
Open in Telegramአታሸመቀቸው አታሰቅቀቸው ምክንያቱም #እናት እና #አባት ናቸው...🥺🤕🤕 ➠ አጫጭር ዳዋዎችን እና ምዕክሮችን ➠ Quality : HD | በሙሉ ጥራት ➠ Size : በትንሽ MB የኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ቻናል ለማግኘት 👇 🌏Share @Ustaz_Nuru_Turki 🫵 🌏Share @Ustaz_Nuru_Turki 🫵
Open in Telegramያ ኢላሂ...ወንጀሌን ማረኝ🥺🤕 በዚህ በረመዳን ሰዓት ልቤ በፀፀት ተሞልቷል። የሰራኋቸው ወንጀሎችና ስህተቶች ሸክመውኛል። አንተ አዛኙና መሐሪው ካንተ ውጪ ይቅር የሚለኝ የለም። ነፍሴን በእምባ አጥባ ምህረትህን እለምናለሁ ልቤን አበርታው በሰላምህ ሙላው። ያ ረብ!
Open in Telegramበዚ ቻናል ስም 100 ቃኢዳ እንነይቲ እስቲ🙂 60×100=6000 ይቺ ታቅተናለች እ🥲 100 ሰዉ 60 ብር ቢያወጣ በጣም ቀላል ነዉ ረመዷንም አይደል ለኸይር ስራ መሽቀዳደም ነዉ አላህ ሰደቀተል ጃሪያ ያድርግልን እንጀምር🙂 1000721133617 Ahlel Kheyir 📌አካውንቱን Copy ለማድረግ አንድ ጊዜ ብቻ ነካ አድርጉት። screen shout @Sorii079
Open in Telegram