``ምዕራፍ ሁለት የምራፍ ሁለት የመጀመሪያው ብድን አባላት የትውውቅ ኮፊ ኮርነር በትላንትናው እለት አዘጋጁ። በፕሮግራሙም የቡድኑ አባላት በመገኘት በቀጣይ የሚጠበቅባቸውን ስራዎች እንዴት በመግባባት እና በመተባበር መስራት እንዳለባቸው መክረዋል ። መግባባት እና መተዋወቅ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ይህ የኮፊ ኮርነር ፕሮግራም በተጨማሪም በሌሎች ቡድኖች የሚቀጥል ይሆናል ። "ለበጎነት መስፈርት የለውም "
Open in TelegramPosts of UMMI/ኡሚ
ነገ አይቀርም 🤞🏼 🖤 የጉብኝትና የምስጋና የምሳ ፕሮግራም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ! ውድ የኡሚ ቤተሰቦች፣ ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ ዜሮ ኪሎ እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተካሄደው የእግር ጉዞ ላይ ከእዝነት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ኺድሚያ በትብብር መስራታችን ይታወሳል። ይህንን በጎ ትብብር በማስመልከት የእዝነት ድርጅት የምስጋናና የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጋብዞናል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ 🕕 ሰዓት፦ 6:00 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ሰሜን ሆቴል ዝቅ ብሎ፣ ፖሊስ ጣቢያው ጋር።
Open in Telegram🖤 የጉብኝትና የምስጋና የምሳ ፕሮግራም አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ! ውድ የኡሚ ቤተሰቦች፣ ጥቅምት 8 ከፒያሳ አድዋ ዜሮ ኪሎ እስከ ኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፓርክ በተካሄደው የእግር ጉዞ ላይ ከእዝነት የበጎ አድራጎት ድርጅት ጋር ኺድሚያ በትብብር መስራታችን ይታወሳል። ይህንን በጎ ትብብር በማስመልከት የእዝነት ድርጅት የምስጋናና የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ጋብዞናል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ቅዳሜ 🕕 ሰዓት፦ 6:00 📍 አድራሻ፦ ፒያሳ፣ ሰሜን ሆቴል ዝቅ ብሎ፣ ፖሊስ ጣቢያው ጋር።
Open in Telegram💚💚💚አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ከላይ የምታዩዋት አህታችን ከዚህ በፊት በኡሚ ውስጥ የነበረች ለብዙ የቲም ቤተሰቦቻችን የደስታ ምንጭ የሆነች እህታችን ባጋጠማት የልብ ትቦ መስፋት ምክንያት የልብ ባትሪ ሊገጠምላት ግድ ይላል የኛን እገዛም ትሻለችና ከአላህ በታች በተቀመጡት account የአቅማችንን በማስገባት እህታችን ድጋሚ ተስፋዋ ሚታደስበት እንዲሁም ለብዙ የቲሞች ዳግም ምትደርስበትን ምክንያት እንሁን እንላለን።
Open in Telegramሹክረን ገለቶማ! አለም አቀፉ የሲፒ ቀን " ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ " በሚል መሪ ቃል በታላቅ ድምቀት ተከበሮ ውሎዋል ። ኡሚ ሚዲያ ጥቅምት 8 / 2019 በአለም አቀፍ ደረጃ ለ15ኛ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ3ኛ ጊዜ የሚከበረው አለም አቀፍ የሲፒ (Cerebral Palsy) ጉዳተኞች ቀን "ለሲፒ ጉዳተኞች የነገ ተስፋ እጓዛለሁ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት በታላቅ ድምቀት በአዲስ አበባ ከአድዋ 00 እስከ ኩባ ፖርክ ድረስ በየቤቱ የፀሐይ ብርሃን እየናፈቃቸው ለሚኖሩ ህፃናት ድምፅ የሚሆን ታላቅ የእግር ጉዞ ተካሂዷል።
Open in Telegram