በየትኛውም ቦታ፤ በማንኛውም ሰዓት! ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ! የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን በምቾት እና በፍጥነት ለማከናዎን ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አለልዎ! 👉 የዓየር ሰዓት መሙላት፣ 👉 የውኃ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የነዳጅ ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የትምህርት ቤት ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የዓየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የአማራ ክልል ቤቶች ልማት የቤት ኪራይ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የአማራ ክልል የግብር ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 ለነጋዴዎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መፈጸም፣ 👉 ተጨማሪ የፀደይ ባንክ አካውንትዎን ከሞባይል ባንክዎ ጋር ማገናኘት፣ 👉ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ሒሳብዎን ማሥተዳደር፣ 👉 ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቻችን የመተግበሪያውን ገጽ በቀላሉ ወደ አርሂቡ-ገጽ በመቀየር መጠቀም በሚችሉበትና ሌሎች በርካታ አገልግሎቶችን በያዘው፣ ይበልጥ ዘምኖ በቀረበው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ፡፡ ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ለዘመናዊነትዎ…የተስማማ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in TelegramPosts of Tsedey Bank S.C
ስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 750 |
| 14 h | 1,330 |
- After 6 hours750
- Total to date1,330
ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ! ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ላይ! የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን በምቾት እና በፍጥነት ለማከናዎን ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አለልዎ! 👉 የዓየር ሰዓት መሙላት፣ 👉 የውኃ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የነዳጅ ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የትምህርት ቤት ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የዓየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የአማራ ክልል ቤቶች ልማት የቤት ኪራይ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የአማራ ክልል የግብር ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 ለነጋዴዎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መፈጸም፣ 👉 ተጨማሪ የፀደይ ባንክ አካውንትዎን ከሞባይል ባንክዎ ጋር ማገናኘት፣ 👉ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ሒሳብዎን ማሥተዳደር፣ 👉 ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቻችን የመተግበሪያውን ገጽ በቀላሉ ወደ አርሂቡ-ገጽ በመቀየር መጠቀም በሚችሉበትና ሌሎች በርካታ አገልግሎቶችን በያዘው፣ ይበልጥ ዘምኖ በቀረበው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ፡፡ ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ለዘመናዊነትዎ…የተስማማ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramጁምዓ ሙባረክ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!

Open in Telegramየጉዞ ትኬትዎን በፀደይ ባንክ ይቁረጡ! ትኬት ለመቁረጥ የሚባክን ጊዜ የለም። በፀደይ ባንክ ዘመናዊ አሠራር አማካኝነት የጉዞ ትኬትዎን በደቂቃዎች ውስጥ ይቁረጡ እና ለበረራዎ ይዘጋጁ። ✍️ያለምንም ኢንተርኔት፣ በማንኛውም ሞባይል ወደ *616# በመደወል፣ ✍️ፀደይ ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም ወይም በአቅራቢያዎ በሚገኙ የፀደይ ባንክ ቅርንጫፎች የበረራ ቲኬትዎን በምቾት ይቁረጡ! #ፀደይባንክ #የበረራትኬት #ጉዞ #በምቾትይብረሩ #TsedeyBank መተግበሪያውን ከጉግል ፕሌይ በማውረድ በቀላሉ ይጠቀሙበት፡፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.craftsilicon.tsedeybnk #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 48 h | 1,920 |
| 67 h | 2,100 |
- Total to date2,100
ስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramበፀደይ ፖስ ክፍያ ቀሏል! ፀደይ ፖስ! ፈጣን፣ ደኅንነቱ የተጠበቀና ምቹ የክፍያ አማራጭ! የደንበኞችዎን ክፍያ በካርድ በቀላሉ ይቀበሉ፣ ንግድዎንም ያሳድጉ! #TsedeyPOS #POSMachine #POSTerminal #MerchantServices #PaymentSolutions #DigitalPaymen #PointOfSale #CardPayment #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramደጋግመው ያስቡ! ለውሳኔ አይቸኩሉ! ውድ ደንበኛችን! የሞባይል ባንኪንግ ወይም የኤቲኤም የምስጢር ቁጥርዎን በስልክም ሆነ በአካል ለማንም አያጋሩ! ባንካችን በምንም መልኩ የምስጢር ቁጥር (PIN) ወይም OTP አይጠይቅም። አጭበርባሪዎች "ከባንክ ነው የደወልነው፣ ሽልማት ደርሶዎታል" በማለት እንዳያታልሉዎትም ይጠንቀቁ። አጠራጣሪ ሁኔታዎች ከአጋጠሙዎት ደግሞ ወደ ነጻ የጥሪ ማእከላችን 8220 በመደወል ማሳወቅ ይችላሉ፡፡ #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramፀደይ የትምህርት ክፍያ ሥርዓት! ለትምህርት ቤቶች ዘመናዊ የዲጂታል መፍትሔ! ፀደይ ‹‹ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም›› ለወላጆች፣ ለተማሪዎች እና ለትምህርት ቤቶች ታላቅ እፎይታ ይዞ መጥቷል፡፡ • ወላጆች የልጆቻችሁን የትምህርት ክፍያ በፀደይ ባንክ “ስኩል ማኔጅመንት ሲስተም” በቀላሉ መፈጸም ትችላላችሁ! ይህ ብቻ አይደለም፡- • የትምህርት ቤት ክፍያ ዝርዝር መግለጫ እና ደረሰኝ በቀላሉ ማግኘት፣ • የተማሪዎችን የእለት ከእለት አቴንዳንስ መከታተል፣ • የተማሪዎችን ውጤት መሙላት፣ ሪፖርት ማዘጋጀት እና የምስክር ወረቀት (ሰርተፊኬት ማተም)፣ • ደኅንነቱ እና ምስጢራዊነቱ የተጠበቀ የተማሪዎች መረጃ አያያዝ እና ሌሎችንም አገልግሎቶች ማግኘት ያስችልዎታል። #TsedeyBank#TsedeySchoolManagementSystem#SchoolManagementSyste#EdTechEthiopia#DigitalEducation#SchoolFeePayment#SmartSchool #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramመልካም የሥራ ሳምንት ይሁንልዎ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramሞባይልዎ ባንክዎ! ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ይበልጥ ዘምኖ- ለምቾትዎ ቀረበ፡፡ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎን በምቾት እና በፍጥነት ለማከናዎን ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ አለልዎ! ሁሉንም አገልግሎቶች በአንድ ላይ…! በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ፡፡ 👉 የዓየር ሰዓት መሙላት፣ 👉 የውኃ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የነዳጅ ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የትምህርት ቤት ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የዓየር መንገድ ትኬት ክፍያዎን መፈጸም፣ 👉 የአማራ ክልል ቤቶች ልማት የቤት ኪራይ ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 የአማራ ክልል የግብር ክፍያዎን መክፈል፣ 👉 ለነጋዴዎች ልዩ ልዩ ክፍያዎችን መፈጸም፣ 👉 ተጨማሪ የፀደይ ባንክ አካውንትዎን ከሞባይል ባንክዎ ጋር ማገናኘት፣ 👉ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ሒሳብዎን ማሥተዳደር፣ 👉 ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ደንበኞቻችን የመተግበሪያውን ገጽ በቀላሉ ወደ አርሂቡ-ገጽ በመቀየር መጠቀም በሚችሉበትና ሌሎች በርካታ አገልግሎቶችን በያዘው፣ ይበልጥ ዘምኖ በቀረበው ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ ይጠቀሙ፡፡ ፀደይ ሞባይል ባንኪንግ - ለዘመናዊነትዎ…የተስማማ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramመልካም ሰንበት ይሁንልዎ! በእረፍት ቀንዎ...! በፀደይ ሞባይል ባንኪንግ (*616#) ላይ በመደወል ወይም መተግበሪያውን ከ play store በማውረድ፣ በፀደይ ፖስ በኢንተርኔት ባንኪንግ፣ QR እና የኤቲኤም አማራጮች በቀላሉ ይጠቀሙ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramደጋግመው ያስቡ፤ ለውሳኔ አይቸኩሉ! ውድ ደንበኛችን፣ ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ! ·የባንክ የምስጢር ቁጥርዎን ሌሎች ሰዎች እንዳያገኙት (እንዳያውቁት) ያድርጉ፡፡ ·በኤቲኤም፣ ፖስ…ሲጠቀሙ የምስጢር ቁጥርዎ እንዳይታይ በመሸፈን ይጠቀሙ፤ ከግብይት በኋላ ካርዱን መቀበልዎን ያረጋግጡ፡፡ ·በተንቀሳቃሽ ስልክዎ ላይ የሚጭኗቸውን መተግበሪያዎች ከአፕስቶር እና ከፕሌይስቶርን ብቻ ያውርዱ፡፡ ·የምስጢር ቁጥርዎን በየጊዜው ይቀያይሩ፤ ተከታታይ የሆኑ ወይም የስልክ ቁጥርዎን የመጨረሻ ቁጥሮች የምስጢር ቁጥር አድርገው አይጠቀሙ፡፡ ·ሞባይልዎ ከጠፋብዎ ወደ ባንኩ ቅርንጫፍ በመሔድ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎትዎ እንዲቋረጥ ያስደርጉ፡፡ ·ማንኛውም የማጭበርበር ሙከራ ካጋጠመዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሔድ ያነጋግሩ ወይም ወደ ደንበኞች ነጻ የጥሪ ማዕከል 8220 ይደውሉ፡፡ #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramበአንድ ስካን ግብይት ቀለለ! ግብይትዎን በፀደይ QR ቀለል ያድርጉ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn|Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramጁምዓ ሙባረክ! #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramስጦታው ብቻ ኪስን ይሞላል! በእያንዳንዱ የአሜሪካን ዶላር ተጨማሪ 10 ብር ስጦታ ይቀበሉ! ከውጭ ሀገራት የሚላክልዎትን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በኩል ሲቀበሉ እንዲሁም በእጅዎ ያለውን የአሜሪካን ዶላር በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ ከእለቱ የመሸጫ ዋጋ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከባንካችን ይበረከትልዎታል፡፡ #EthiopiaExchangeRate #USDtoETB #EthiopianBirr #DailyExchangeRate #ForexEthiopia #EthiopiaFinance #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegramእስከ 10% ወለድ ያግኙ! አጋር የቁጠባ ሒሳብ! #TsedeyAgarSavings #Gethighestinterestrate #EnjoyTsedeyAgarSavings #TsedeyAgarSavingsforyou #እንወዳጅ! Telegram|LinkedIn |Facebook |TikTok |X | YouTube |Website የሁሉም ባንክ! Bank of all!
Open in Telegram