ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቐለ ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጊዜው ማቋረጡን አሳውቋል። " በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ ለሚደርሰው መጉላላትም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን " ብሏል። በረራዎቹ እንደገና ሲጀምሩ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል። መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia
Open in Telegram
ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ።
Views317,994+39%vs avg
Forwards1,145
Reactions—
Comments—
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 22,222 |
| 2 h | 93,612 |
| 19 h | 278,896 |
| 28 h | 293,019 |
| 37 h | 308,422 |
| 48 h | 312,209 |
| 61 h | 317,994 |
- After 1 hour93,612
- After 24 hours293,019
- Total to date317,994
Links and mentions
Mentions@tikvahethiopia
More from TIKVAH-ETHIOPIA
- 01Views324KForwards1.07KReactions—Comments—
- 02Views315KForwards1.92KReactions157Comments—
- 03Views315KForwards633Reactions—Comments—
- 04Views314KForwards1.11KReactions388Comments—
- 05Views313KForwards18Reactions—Comments—