Account

Posts of The Secret (ታላቁ ኃይል)

newest first

#3410Photo
Views1,150−9%vs avg
Forwards—
Reactions11
Comments—
#3409Photo
Views1,180−7%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#3408Photo
Views1,210−5%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#3407Photo
Views1,230−3%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#3406Photo
Views1,360+7%vs avg
Forwards—
Reactions12
Comments—
#3405Photo
Views1,480+17%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#3404Text
Views3,800+200%vs avg
Forwards—
Reactions25
Comments—
#3403Photo

✨ አእምሯችንና እምነታችን እንዴት ሕይወታችንን ይቀርጻሉ? 🧠💥 ብዙዎቻችን እምነት ምርጫችን እንጂ የተወሰነብን ፍርድ እንዳልሆነ እንዘነጋለን። አእምሯችንና ባዮሎጂያችን እኛ የምናምነውን ነገር አምነው ለመቀበልና ለመተግበር ዝግጁ ናቸው! ለአብነት ያህል ከሳይንስና ሳይኮሎጂ የተወሰዱ ጥቂት እውነታዎች፡ 💊 ፕላሲቦ (Placebo) እና ኖሲቦ (Nocebo) ውጤት ፕላሲቦ፡ ምንም ዓይነት ኬሚካላዊ መድኃኒትነት የሌለውን ነገር "ይፈውሰኛል" ብለን በሙሉ እምነት ስንወስደው አእምሯችን ባዮሎጂያችንን አዞ አካላዊ ለውጥና ፈውስ ያመጣል! ኖሲቦ፡ በሌላ በኩል ደግሞ ትክክለኛውን መድኃኒት እንኳ እየወሰድን "አይረባኝም/አይፈውሰኝም" የሚል እምነት ካለን፡ እምነታችን የመድኃኒቱን ጥቅም ያከሽፈዋል። 💡 "ሰው እንደ እምነቱ ነው" የሚባለው ለዚህ ነው! አእምሯችን መረጃዎችን የሚያጣራው በእምነታችን ነው። የነርቭ ሕዋሶቻችን (Neurons) ወደ ከፍተኛ የአእምሮ ክፍላችን መረጃ የሚያስተላልፉት በእምነታችን ማጣሪያ ነው። "አልችልም" ብለህ ካመንክ አእምሮህ የምትችልበትን በርካታ መረጃዎች ይጋርዳል። "እችላለሁ" ስትል ግን አዳዲስ እድሎችን ማየት ትጀምራለህ። 🎯 እምነታችን ከየት ይመጣል? (የእምነት ምንጮች) ✅አካባቢያችንና ከባቢያዊ ሁኔታዎች ✅እውቀትና የዕለት ተዕለት ንባቦቻችን ✅ያለፉ የሕይወት ልምዶቻችን ✅ሞዴል የምናደርጋቸው (የምናያቸው) ሰዎች ✅በምናብ ከምናያቸው ነገሮች 👇👇👇👇👇👇

Open in Telegram
Views3,540+179%vs avg
Forwards—
Reactions22
Comments—
#3401Video
Views5,660+346%vs avg
Forwards—
Reactions44
Comments—
#3400Video
Views4,480+253%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#3399Text

ተመራማሪው እና “ከርታታው” ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋገጡ ነበሩ፡፡'' ኤዲሰን እንደተናገረው፣ በዚያን ወቅት ወጣቱ ባርነስ ለኤዲሰን የተናገራቸው ቃላት፣ እርሱ እያሰበ ከነበረው ያነሰ አስፈላጊነት የነበራቸው ነበሩ፡፡ በመሆኑም ወጣቱን በመጀመሪያ ኤድሰን ቢሮ ውስጥ እንዲሰራ ያደረገው አቀራረቡ ሳይሆን ሀሳቡ ነበር፡፡ ባርነስ በመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ያገኘው ለኤዲሰን አጋር መሆን ሳይሆን፤ በጣም በትንሽ ደመወዝ ተቀጥሮ ለኤድሰን ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑ፣ ለባርነስ ግን የወደፊት አጋሩ ማሳየት የሚችላቸውን ነገሮች ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሆኑለትን ስራዎች መስራትነበር፡፡ ወራት አለፉ፡፡ ባርነስ _ በአእምሮው ያስቀመጠው ወደ እሱ ውስን አላማ… ወደ ድብቅ ግቡ የሚያቀርብ በግልጽ የሚታይ አንዳችም ነገር አልተከሰተም፡፡ ነገር ግን አንድ ጠቃሚ ነገር በባርነስ አእምሮ ውስጥ እየሆነ ነበር፡፡ ያም የኤድሰን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያለማቋረጥ ፍላጎቱን ማጠንከር ነበር፡፡ የሥነ-ልቦና ምሁራን እንደሚሉት “አንድ ሰው በእርግጠኝነት ለአንድ ነገር ዝግጁ ሲሆን፤ ነገሩ ራሱን ይገልጣል፡፡" ባርነስ የኤድሰን የስራ አጋርለመሆን ዝግጁ ነበር፡፡ በተጨማሪም የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ዝግጁ ሆኖ ለመቀጠል ቆራጥ ነበር፡፡ ባርነስ “እዚህ የመጣሁት ከኤድሰን ጋር ለመስራት ነው፡፡ እናም ቀሪ የሕይወት ዘመኔን ቢወስድ እንኳ እስከመጨረሻ አደርገዋለሁ” አለ እንጂ፤ “ ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሀሳቤን ቀይሬ የሽያጭ ስራ እሞክራለሁ፡፡" አላለም፡፡ ሰዎች አንድ ተጨባጭ አላማ ቢይዙና ያ አላማ ትኩረታቸውንና አእምሯቸውን ለመሙላት ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ በዚያ ቢፀኑ፣ ምን አይነት የተለየ ታሪክ ይፈጥሩ ነበር፡፡ የእናንተው ቤተሰብ ✅ @Ela216 👉@the_secret_power

Open in Telegram
Views3,380+166%vs avg
Forwards—
Reactions10
Comments—
#3398Photo

Think and Grow Rich ሀሳቦች ቄሶች ናቸው ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡ ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡፡ ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱን እንዴት እውን ወደ መሆን እንደቀየረው የሚገልጠውን ማብራሪያ በጥንቃቄ ስትመለከት፣ ወደ ሀብት ስለሚመሩት አስራ ሶስት መርሆች የተሻለ አረዳድ ይኖርሃል፡፡ ባርነስ ይህ ፍላጎት ወይም የሀሳብ ግፊት መጀመሪያ በአእምሮው ብልጭ ባለበት ጊዜ ሊተገብረው የማይችልባቸው ሁለት መሰናክሎች በመንገዱ ተጋርጠው ነበር፡፡ አንደኛው ሚስተር ኤድሰንን የማያውቀው መሆኑ ሲሆን፤ ሌላው ደግሞ ወደ ኦሬንጅ፤ ኒው ጀርሲይ ለመሄድ የባቡር ጉዞውን ክፍያ ለመክፈል በቂ ገንዘብ የሌለው መሆኑ ነበር፡፡ እነዚህ መሰናክሎች ለብዙሃኑ ሰው ፍላጎትን ለማሳካት ከሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ለማደናቀፍ በቂ የነበሩ ቢሆንም፤ እርሱ ግን ተራ ያልነበረውን ፍላጎቱን ለማሳካት ቁርጠኛ በመሆኑ ከመሸነፍ ይልቅ በዕቃ መጫኛ ባቡር ተሳፍሮ ወደ ምስራቃዊው ኦሬንጅ ለመጓዝ ወሰነ፡፡

Open in Telegram
Views2,810+122%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
#3395Video
Views2,720+114%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#3394Video
Views3,050+140%vs avg
Forwards—
Reactions20
Comments—
#3393Video
Views2,940+132%vs avg
Forwards—
Reactions18
Comments—
#3392Video
Views2,940+132%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
#3391Video
Views2,740+116%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
#3390Video
Views2,460+94%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
#3389Video
Views2,870+126%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—