የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 16 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 14 ፥ 7 - 17 መልካም ዕለተ ረቡዕ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in TelegramPosts of ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC
የዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 12 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 18 ፥ 15 - 21 መልካም ዕለተ ረቡዕ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 8 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 18 ፥ 10 - 15 መልካም ዕለተ ሠሉስ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም የዮሐንስ ወንጌል ም 19 ፥ 31 - 42 መልካም ዕለተ ቀዳሚት ሰንበት ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 4 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 10 ፥ 32 - 42 መልካም ዕለተ አርብ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ኅዳር 2 ቀን 2019 ዓ.ም የዮሐንስ ወንጌል ም 10 ፥ 1 - 22 መልካም ዕለተ ረቡዕ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 29 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 11 ፥ 20 - 29 መልካም ዕለተ ሰንበት ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 29 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 11 ፥ 20 - 29 መልካም ዕለተ ሰንበት ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 28 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 20 ፥ 37 - 41 መልካም ዕለተ አርብ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 10 ፥ 1 - 12 መልካም ዕለተ ሐሙስ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 25 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 5 ፥ 1 - 17 መልካም ዕለተ ረቡዕ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ የነበሩበትን ሀገረ ስብከት እንደያዙ የቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ሀገረ ስብከትን ደርበው በሊቀ ጳጳስነት እንዲያገለግሉ የመደባቸው መሆኑን የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት አስታውቋል ።
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 24 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 13 ፥ 1 - 24 መልካም ዕለተ ሠሉስ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም የሉቃስ ወንጌል ም 6 ፥ 36 - 49 መልካም ዕለተ ሰኑይ ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramየዕለቱን ወንጌል እናንብብ ! ጥቅምት 22 ቀን 2019 ዓ.ም የማቴዎስ ወንጌል ም 21 ፥ 33 - 46 መልካም ዕለተ ሰንበት ! #ethiopianorthodoxtewahedochurch #የዕለቱ_ወንጌል #tewahedomediacenter
Open in Telegramብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) የጋምቤላ ሀገረ ስብከትን ደርበው እንዲመሩ ተመደቡ ! ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) በያዙት ሀገረ ስብከት ላይ ደርበው የጋምቤላ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኖአል። ብፁዕነታቸው በሰሜን አሜሪካና በሀገረ ኢትዮጵያ የተለያዩ አህጉረ ስብከትን ሲመሩ የቆዩ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የምዕራብ ወለጋና ኢሉ አባቦራ ሀገረ ስብከትን በሊቀ ጳጳስነት እየመሩ ይገኛሉ። የቀድሞው የጋምቤላ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሩፋኤል በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ከሀገረ ስብከቱ ተነስተው በደብረ ሊባኖስ ገዳም በጸሎትና በሱባኤ ተወስነው እንዲቆዩ መወሰኑ ይታወሳል።
Open in Telegramቅዱስ ሲኖዶስ ብፁዕ አቡነ ሰላማ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ መደበ ! ጥቅምት 20 ቀን 2019 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ) በቅርቡ ከዚህ ዓለም ድካም ያረፉት ብፁዕ አቡነ ሉቃስን በመተካት፤ ብፁዕ አቡነ ሰላማ በያዙት ሀገረ ስብከት ላይ ደርበው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሀገረ ስብከትን እንዲመሩ ቅዱስ ሲኖዶስ ወስኖአል። ብፁዕነታቸው በሰሜን አሜሪካና በሀገረ ኢትዮጵያ የተለያዩ አህጉረ ስብከትን ሲመሩ የቆዩ ሲሆን በአሁኑ ወቅት የምዕራብ ጎንደር ሀገረ ስብከትን በሊቀ ጳጳስ እየመሩ ይገኛሉ።
Open in Telegram