Account

Posts of Medical Information

newest first

#56970Photo
Views161−95%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#56969Text
Views896−70%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#56968Photo

የሀዘን መግለጫ በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ መቅደላ ወረዳ የመቅደላ ሆስፒታል የተቀናጀ የድንገተኛ ቀዶ ህክምና ባለሞያ (IESO) የነበሩት አቶ አንዷለም አዛናው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። አቶ አንዷለም አዛናው አቤ ሚያዝያ 1974 ዓ.ም ከአባታቸው አቶ አዛናው አቤና ከእናታቸው ወ/ሮ አስካበች አራጋው በደቡብ ወሎ ዞን፣ ቦረና ወረዳ፣ መካነ ሰላም ከተማ፣ በቆርኪ ሚካኤል 08 ቀበሌ የተወለዱ ሲሆን በሕይወታቸው የትምህርትንና የሙያን አስፈላጊነት በመገንዘብ በትጋት ተምረው የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከወሎ ዩኒቨርሲቲ፣ የሁለተኛ ዲግሪያቸውን (Master's Degree) ደግሞ ከሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አግኝተዋል። ትዳር መሥርተው ከባለቤታቸው ወ/ሮ ወሰን አባቡ ጋር ሦስት ወንድ ልጆችን አፍርተዋል። በሙያ አገልግሎታቸው ወቅት በተለያዩ የጤና ተቋማት በተለያዩ ኃላፊነቶች አገልግለዋል። ከእነዚህም፦ • በማሻ ጤና ጣቢያ በባለሙያነትና በኃላፊነት አገልግለዋል። • በሰሜን ሸዋ ዞን ሞላሌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በባለሙያነት ሠርተዋል። • በአቅስታ ጠቅላላ ሆስፒታል በድንገተኛና በተቀናጀ የቀዶ ሕክምና ባለሙያነት አገልግለዋል። • ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በመቅደላ ወረዳ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተቀናጀ የድንገተኛ ቀዶ ጥገና ባለሙያነት አገልግለዋል። በአቶ አንዷለም አዛናው ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ እና ለሞያ አጋሮቹ መፅናናትን እንመኛለን። ደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ

Open in Telegram
Views921−69%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#56963Link preview
Views3,690+23%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
#56960Text
Views2,910−3%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#56959Text

Forwarded from CPD (F.P)

💥 CPD አስደሳች ዜና ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች በሙሉ የ CPD ስልጠና ማስታወቂያ 💥 🫰የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ ጊዜ አልቆብዎታል? ወይስ የ CEU ነጥብ እጥረት አጋጥሞዎታል? ​አይጨነኩ ! 🫰CPD Info Online Training Centre ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ በሙሉ በጤና ሚኒስቴር እውቅና የተሰጠው የኦንላይን ስልጠና ይዞልዎት ቀርቧል! CPD  Info Online Training Centre  🎓ለመመዝገብ እነዚህን ይጠቀሙ 🫱 Calling = 0974059645 🫱 Telgram = @infocpd 🎓ስልጠናው ሁሌም አለ በአሉበት ሁነው ይመዝገቡ 🎯 ለምን እኛን ይመርጣሉ? ⭐️ በጤና ሚኒስቴር ሙሉ እውቅና ያለው! ⭐️ 24/7 በማንኛውም ሰዓት የሚሰጥ! ⭐️ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የሚሰራ! ⭐️ QR Code ያለው መሆኑ! ⭐️ በፈለጉት ቀን መስልጥን መቻል! ⭐️  በታማኝነት በቅልጥፍና ማገልገላችን!   🩺 ለሁሉም የጤና ዘርፎች ✍️GP ✍️HO ✍️ ANESTHESIA ✍️NURSE ✍️MIDWIFERY ✍️ PHARMACY ✍️ LABORATORY ✍️Other health professional 💰 ልዩ ቅናሽ 🔹 15 CEU 👉 500 BIRR 🔹 30 CEU 👉 1000 BIRR 🔹 45 CEU 👉 1500 BIRR 🔹 60 CEU 👉 2000 BIRR 🔹 90 CEU 👉 3000 BIRR 👌ለበለጠ መረጃና ቴክኒክ ድጋፍ 📞 አሁኑኑ ይደውሉ! ለመደውል ለመመዝገብ :- 0974059645 (ትክክለኛው ቁጥር ይሄ ብቻ ነው!) 💬በቴሌግራምለመመዝገብ ፦ @infocpd 🔗Telegram Group ቻናል ለመቀላቀል ፦ t.me/infocpdonlinetraining 🚀 ባሉበት ሆነው ይሰልጥኑ፤ ሰርተፊኬትዎን ይቀበሉ!

Open in Telegram
Views3,010+1%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#56958Photo
Views3,160+6%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
#56957Photo
Views3,380+13%vs avg
Forwards—
Reactions—
Comments—
#56953Text

VACANCY ANNOUNCEMENT | MAYA HEALTH SPECIALTY CLINIC ​Maya Health Specialty Clinic is seeking qualified, highly motivated, and dedicated healthcare and administrative professionals to join our expanding team. Below are the details for the open positions: ​📆Announced Date: November 20, 2026 📌 Total Openings: 21 positions across 10 roles ​Available Positions ​1️⃣ Internist • Required Number: 2 • Experience: 0 years and above ​2️⃣ General Practitioner • Required Number: 2 • Experience: 1+ year • Gender: Female ​3️⃣ Marketing Officer • Required Number: 2 • Education: Degree in Medicine • Experience: 1+ year of relevant experience ​4️⃣ Clinical Nurse • Required Number: 4 • Education: Degree in Nursing • Experience: 2+ years ​5️⃣ Cashier • Required Number: 2 • Experience: 2+ years of relevant experience ​6️⃣ Accountant • Required Number: 2 • Experience: 2+ years of relevant experience ​7️⃣ Health Informatics Professional • Required Number: 1 • Education: Degree in Health Informatics • Experience: 1+ year of relevant experience • Gender: Female ​8️⃣ Health Officer • Required Number: 1 • Education: Degree in Public Health Officer • Experience: 1+ year of relevant experience ​9️⃣ Laboratory Technologist • Required Number: 3 • Education: Degree in Medical Laboratory Technology • Experience: 2+ years of relevant experience ​🔟 Phlebotomist • Required Number: 2 • Education: Degree in Medical Laboratory Technology • Experience: 1+ year ​General Requirements ​• Must possess a valid and active professional license. • Must be available to start immediately upon selection. • Must be able to provide a legitimate guarantor/guarantee. ​How to Apply: ​Interested and qualified applicants should submit their credentials and applications via: ​✈️Telegram: @MAYASpecialtyClinic ⏲Deadline: November 26, 2026 Nb: Please specify the position you apply. ​ 👍

Open in Telegram
Views4,270+43%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
#56950Text

Forwarded from CPD (F.P)

💥 CPD አስደሳች ዜና ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች በሙሉ የ CPD ስልጠና ማስታወቂያ 💥 🫰የሙያ ፈቃድዎን ለማደስ ጊዜ አልቆብዎታል? ወይስ የ CEU ነጥብ እጥረት አጋጥሞዎታል? ​አይጨነኩ ! 🫰CPD Info Online Training Centre ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ በሙሉ በጤና ሚኒስቴር እውቅና የተሰጠው የኦንላይን ስልጠና ይዞልዎት ቀርቧል! CPD  Info Online Training Centre  🎓ለመመዝገብ እነዚህን ይጠቀሙ 🫱 Calling = 0974059645 🫱 Telgram = @infocpd 🎓ስልጠናው ሁሌም አለ በአሉበት ሁነው ይመዝገቡ 🎯 ለምን እኛን ይመርጣሉ? ⭐️ በጤና ሚኒስቴር ሙሉ እውቅና ያለው! ⭐️ 24/7 በማንኛውም ሰዓት የሚሰጥ! ⭐️ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች የሚሰራ! ⭐️ QR Code ያለው መሆኑ! ⭐️ በፈለጉት ቀን መስልጥን መቻል! ⭐️  በታማኝነት በቅልጥፍና ማገልገላችን!   🩺 ለሁሉም የጤና ዘርፎች ✍️GP ✍️HO ✍️ ANESTHESIA ✍️NURSE ✍️MIDWIFERY ✍️ PHARMACY ✍️ LABORATORY ✍️Other health professional 💰 ልዩ ቅናሽ 🔹 15 CEU 👉 500 BIRR 🔹 30 CEU 👉 1000 BIRR 🔹 45 CEU 👉 1500 BIRR 🔹 60 CEU 👉 2000 BIRR 🔹 90 CEU 👉 3000 BIRR 👌ለበለጠ መረጃና ቴክኒክ ድጋፍ 📞 አሁኑኑ ይደውሉ! ለመደውል ለመመዝገብ :- 0974059645 (ትክክለኛው ቁጥር ይሄ ብቻ ነው!) 💬በቴሌግራምለመመዝገብ ፦ @infocpd 🔗Telegram Group ቻናል ለመቀላቀል ፦ t.me/infocpdonlinetraining 🚀 ባሉበት ሆነው ይሰልጥኑ፤ ሰርተፊኬትዎን ይቀበሉ!

Open in Telegram
Views3,840+28%vs avg
Forwards—
Reactions1
Comments—