📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 2 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ⛔ መስፈርቶች ፦ 📱 100+ Connections 🗓 ከተከፈተ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ 💬 በውስጥ መስመር ➡️ @linkedin_ethiop ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa 😀ስልክ ፦ +251934848429 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.
Open in TelegramPosts of Temari News
#Remedial2019 #OdaBultumUniversity ተጨማሪ መረጃዎች ምስሉ ላይ ተያይዟል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 3,634 |
| 5 h | 5,701 |
| 14 h | 7,574 |
| 26 h | 10,386 |
- After 6 hours5,701
- After 24 hours10,386
- Total to date10,386
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 3,638 |
| 5 h | 5,705 |
| 14 h | 7,570 |
| 26 h | 10,387 |
- After 6 hours5,705
- After 24 hours10,387
- Total to date10,387
#AksumUniversity አክሱም ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የተመደቡለትን ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በመቀበል ላይ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 24 እና 25/2019 ዓ.ም ሁሉንም ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለመቀበል ጥሪ ማድረጉ ይታወቃል፡፡ 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 3,552 |
| 5 h | 5,553 |
| 14 h | 7,334 |
| 26 h | 9,657 |
- After 6 hours5,553
- After 24 hours9,657
- Total to date9,657
#Remedial2019 #DebreTaborUniversity በ2019 ዓ.ም ወደ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ እና የሪሚዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ አዲስ ተማሪዎች የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ህዳር 10 እና 11/2019 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ● የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ● ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ● መጠኑ 3×4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ● የፋይዳ መታወቂያ (Digital ID) ፣ ● አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ ትራስ ልብስ እና የስፖርት ልብስ። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 5 h | 5,963 |
| 8 h | 7,556 |
| 29 h | 10,975 |
- After 6 hours5,963
- After 24 hours10,975
- Total to date10,975
እስካሁን ለ 2019 ዓ.ም ሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያደረጉ እና የተቀበሉ ዩኒቨርሲቲዎች 📅 ጥሪ ያደረጉ 1. Woldia University (ጥቅምት 23 እና 24) 2. Gondar University (ህዳር 1 እና 2) 3. Jinka University (ጥቅምት 30 እና ህዳር 1) 4. Gambella University (ጥቅምት 26 እና 27) 5. Mekdela Amba University (ህዳር 3 እና 4) 🏠 የተቀበለ ዩኒቨርስቲ 1. Kabridehar University 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 5,668 |
| 32 h | 11,679 |
| 47 h | 14,670 |
| 69 h | 16,104 |
- After 6 hours5,668
- After 24 hours11,679
- Total to date16,104
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,134 |
| 7 h | 6,694 |
- After 1 hour2,134
- After 6 hours6,694
- Total to date6,694
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,105 |
| 7 h | 6,666 |
- After 1 hour2,105
- After 6 hours6,666
- Total to date6,666
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,045 |
| 7 h | 6,603 |
- After 1 hour2,045
- After 6 hours6,603
- Total to date6,603
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,015 |
| 7 h | 6,018 |
- After 1 hour2,015
- After 6 hours6,018
- Total to date6,018
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,015 |
| 7 h | 6,049 |
- After 1 hour2,015
- After 6 hours6,049
- Total to date6,049
🗣 ለEntrance ተፈታኞች መልካም ዜና🎉 🚀 ለፈተና ብቁ የሚያደርጋችሁን አፕ እነሆ 🫴 MATRICET ይባላል። ✅ ለSOCIAL እና ለNATURAL: » ከሌሎች በተጨማሪ ለEnglish እና Aptitude ፈተናም ብቁ የሚያደርጉ ✅ ያለፉ አመታት ፈተናዎች ከነማብራርያ : » ከ 2013-2018 ያሉ ፈተናዎችን ከአማርኛ እና ENGLISH ማብራርያ ጋር ✅ በየ ምዕራፉ የተዘጋጁ ጥያቄዎች: » በየ ምዕራፉ ከ 80+ በላይ ጥያቄዎች ከ አማርኛ እና English ማብራርያ ጋር ✅ Daily Challenges: » በየቀኑ ከጓደኞቻችሁ ጋ የምትወዳደሩበት Challenge ✅ በ አዲሱ Curriculum የተዘጋጁ ኖቶች » በምዕራፍ የተከፋፈሉ አጫጭር Notes ✅ ካለ ምንም ኢንተርኔት የሚሰራ: » አንዴ Download ካደረጋችሁ በኋላ ኢንተርኔት አያስፈልጋችሁም ሁሉንም MatricET አፕ ጋ ታገኙታላችሁ🤗 ▶️ ከPlay Store Download አድርጉት👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.abopia.matricet 💬 ለጥያቄ @matricetbot አናግሩን 🤗 💬 JOIN 👉 @MatricET 💬 JOIN 👉 @MatricET
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 1 h | 2,015 |
| 7 h | 5,920 |
- After 1 hour2,015
- After 6 hours5,920
- Total to date5,920
#MoE በወሊሶ ፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቱ የመግቢያ ቀናት ህዳር 01 እና 02/2019 ዓ.ም መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ህዳር 03/2019 ዓ.ም አጠቃላይ ገለጻ እና ህዳር 04/2019 ዓ.ም የመማሪያ መጻሕፍት ስርጭት እንደሚከናወን ተገልጿል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 2 h | 3,841 |
| 8 h | 7,246 |
| 24 h | 9,747 |
| 49 h | 13,616 |
| 71 h | 14,794 |
- After 24 hours9,747
- Total to date14,794
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 4,507 |
| 67 h | 16,123 |
- Total to date16,123
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 4,542 |
| 67 h | 16,210 |
- Total to date16,210
Top 3 Adigrat University Doctor of Medicine Graduates !!! ✅ Dr. Ashenafi Abadi, CGPA=3.75 ✅ Dr. Mearg Welay, CGPA=3.73 ✅ Dr. Nigus Tesfay CGPA=3.68 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 3 h | 4,486 |
| 67 h | 16,121 |
- Total to date16,121
Forwarded from FreshMinds Academy
✨ ታላቅ የምስራች! FRESHMINDS ACADEMY IS HERE! 🎓 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ባለፈው ዓመት በTelegram እና YouTube ቻናሎቻችን በሰጠናቸው ነፃ Tutorials፣ የትምህርት ማብራሪያዎችና ተጨማሪ እገዛዎች በርካታ ተማሪዎችን የረዳው FreshMinds Academy፤ አሁን ደግሞ ይህንኑ አገልግሎት ወደ አዲስ ደረጃ አሳድጎ በራሱ FreshMinds Mobile App ተማሪዎችን በብቁ ሁኔታ ለማዘጋጀት ዝግጅቱን ጨርሷል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📱 MEET THE FRESHMINDS MOBILE APP የFreshman ትምህርቶችዎን በተደራጀና ቀላል በሆነ መንገድ ይማሩ። በApp-ው ውስጥ ምን ያገኛሉ፦👇 🎥 Video Lessons በየChapter-ው የተደራጁ የትምህርት ቪዲዮዎች። 📚 Quality Notes በየChapter-ው የተዘጋጁ ጥራት ያላቸው Notes። 📝 Past Exam Questions ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎች ከዝርዝር ማብራሪያዎች ጋር። 🏆 Competitions & Leaderboard ከሌሎች ተማሪዎች ጋር በመወዳደር ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት Leaderboard። 📴 Offline Learning Internet በሌለበት ጊዜም የወረዱ ይዘቶችን መማር ይችላሉ። ❤️ ALL IN ONE PLACE! Videos • Notes • Past Exams • Competitions ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 📲 DOWNLOAD THE APP👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.freshminds.mobile Telegram👇 @FreshMinds_Academy Support 👇 @Freshs_sup ━━━━━━━━━━━━━━━━ የFreshman የትምህርት ጉዞዎን በተሻለ መንገድ፣ በተደራጀ ይዘትና በትክክለኛ ዝግጅት ይጀምሩ!🎉 @FreshMinds_Academy
Open in Telegram#AksumUniversity አክሱም ዩኒቨርሲቲ ከተማሪዎች ጊዚያዊ ምደባ ጋር በተያያዘ አጠር ያለ ማብራሪያ በተቋሙ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አውጥቷል፡፡ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች፣ በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት መመደባቸው ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ “ተመልሰን በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችንን መቀጠል እንችላለን ወይ” የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች እየቀረቡለት እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ትምህርታችሁን በአክሱም ዩኒቨርሲቲ "መቀጠል የምትችሉ መሆኑን" ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ጥቅምት 24 እና 25/2019 ዓ.ም ሁሉንም ነባር እና አዲስ ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ገልጿል። 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 6,329 |
| 11 h | 7,433 |
| 72 h | 15,071 |
- Total to date15,071
#Remedial2019 #MekdelaAmbaUniversity በ2019 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ህዳር 03 እና 04/2019 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ● የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ (ጊምባ ካምፓስ) ● የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በመካነ-ሰላም ካምፓስ 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 6 h | 7,302 |
| 75 h | 13,040 |
- After 6 hours7,302
- Total to date13,040
#AdigratUniversity ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከተማሪዎች ጊዚያዊ ምደባ ጋር በተያያዘ አጠር ያለ ማብራሪያ በተቋሙ ማኅበራዊ ሚዲያ ላይ አውጥቷል፡፡ በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሲማሩ የነበሩ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲው አዲስ የተመደቡ ተማሪዎች፣ በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች በጊዚያዊነት መመደባቸው ይታወቃል። ከዚህ ጋር በተያያዘ "ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በተናጠል ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ መጥተን ትምህርታችን መቀጠል እንችላለን ወይ" የሚሉ በርካታ ጥያቄዎች እየቀረቡለት እንደሆነ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ በዚህም በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስትማሩ የነበራችሁ ነባር ተማሪዎች እንዲሁም በ2019 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች፣ ወደ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በመሔድ "ትምህርታችሁን መቀጠል እንደምትችሉ" ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ነባር እና አዲስ ገቢ ተማሪዎቹን ጥቅምት 23 እና 24/2019 ዓ.ም ለመቀበል ዝግጁ መሆኑን ገልጿል፡፡ 📚ለትምህርት መፅሐፍት 💻 @Temari_Notes 💻 @Temari_Notes 📣ለትምህርታዊ መረጃዎች 💻 @TemariNews 💻 @TemariNews
Open in TelegramViews growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 4 h | 4,019 |
| 10 h | 8,392 |
| 25 h | 10,084 |
| 70 h | 12,759 |
- After 6 hours4,019
- After 24 hours10,084
- Total to date12,759