Account

Posts of Teklu Tilahun - ተክሉ ጥላሁን

newest first

#9280Text

#ቂሎች_እለፉት_ይህ_ፖስት_ለብልጦች_ነው! ዛሬ ብቻህን ሳለህ፦ 1. ቆጥብ 2. ታገል 3. ፍጠር 4. ውደቅ ነገ ከሰው ጋር ስትሆን፦ 1. ሳትጨነቅ 2. ሳትፈራ 3. ሳትነጫነጭ 4. ሳታማርር ትኖራለህ!!! #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101_8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) ጆን ሲ ማክስዌል መጽሐፎቹ ከ40 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጡለት የኒውዮርክ ታይምስ አንደኛ ደረጃ ደራሲ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአመራር ጥበብ ባለሙያ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ መሪዎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መሥራችና የበርካታ መሪዎችና ሥራ አስፈጻሚዎች አማካሪ ነው። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views2,000−26%vs avg
Forwards—
Reactions19
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h1,090
26 h2,000
  1. After 24 hours2,000
  2. Total to date2,000
#9279Photo
Views1,770−35%vs avg
Forwards—
Reactions15
Comments—
Views growthHide views growth

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h0
9 h973
26 h1,770
  1. After 24 hours1,770
  2. Total to date1,770
#9277Text

#ከጠላቶችህ_ሁሉ_የበላይ_ለመሆን_5_ዳርክ_ሕጎች፦ 1. ጓደኛህን እንደ ጠላት ተጠንቀቀው የቅርብ ሰዎች በቀላሉ በምቀኝነት ሊያጠቁህ እንደሚችሉ እወቅ! 2. ጠላትህን ሙሉ በሙሉ አትደምስሰው ጥቂት አቅም አስቀርለት፣ ቀጣይ እንቅስቃሴውን ለመቆጣጠር ይረዳሃል! 3. ድብቅ የቁጣ ስልትን ተግብር ሰዎች በሰው ፊት ሲያናድዱህ አትቆጣ፣ ማታ በዝምታ ዋጋቸውን ስጣቸው! 4. በሽንገላና በውዳሴ አደንዝዛቸው የበላይነት ስሜት ሲሰማቸው የጥንቃቄ መከላከያቸውን ሙሉ በሙሉ ይጥላሉ! 5. ጠንካራ ወዳጃቸውን ወዳጅህ አድርግ የጠላትህን ጥንካሬ ለመስበር መጀመሪያ የቆመበትን ምሰሶ ንቀለው! #የኃይል_ምሥጢር_መጽሐፍ (በአማርኛ) #THE_BLACK_BOOK_OF_POWER (በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views1,980−27%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
#9276Text

#ማንነትህ_የሚለካባቸው_5_ነገሮች፦ 1. በአፍህ ይለካልና እባክህ በጥንቃቄ አውራ! 2. በገንዘብ አያያዝህ ይለካልና እባክህ በብልሃት ያዘው! 3. በሙድህ ይለካልና እባክህ በጊዜያዊ ስሜቶች ቋሚ ወዳጆነቶችህን አትግደል! 4. በአእምሮህ ይለካልና እባክህ ቢያንስ እንደ እድሜህ አስብ! 5. በባህሪህ ይለካልና ጥቅም ባታገኝበት እንኳ ሰዎችን አክብር! #ኢሞሽናል_አልኬሚ_2_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EMOTIONAL_ALCHEMY (በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views2,100−23%vs avg
Forwards—
Reactions17
Comments—
#9274Text

#ሰዎች_ሲያስታውሱህ_ማን_ብለው_ነው_የሚያስታውሱህ? 1. ያ ቦርጫሙ ወይስ ያ ሸንቃጣው! 2. ያ ዝርክርኩ ወይስ ያ ጥንቁቁ! 3. ያ ቆሻሻው ወይስ ያ ጽዱው! 4. ያ ቅሌታሙ ወይስ ያ ኩሩው! 5. ያ ሰነፉ ወይስ ያ ትጉው! ስምህ ዝናህ፣ ዝናህ ደግሞ ሕይወትህ ነው!! ስምህን ጠብቅ! #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101_8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) ጆን ሲ ማክስዌል መጽሐፎቹ ከ40 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጡለት የኒውዮርክ ታይምስ አንደኛ ደረጃ ደራሲ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአመራር ጥበብ ባለሙያ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ መሪዎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መሥራችና የበርካታ መሪዎችና ሥራ አስፈጻሚዎች አማካሪ ነው። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views2,420−11%vs avg
Forwards—
Reactions21
Comments—
#9272Text

#እንደ_እብድ_ሰርተህ_እንደ_ንጉሥ_የምትኖርባቸው_6_ሕጎች ለ6 ወር ጥፋ — ከወሬና ከጭፈራ ርቀህ ዓላማህ ላይ ብቻ አተኩር። በዲሲፕሊን ስራ — «ሙድ አልመጣም» የሚለው የድሆች ቋንቋ ነው። የሚሸጥ ክህሎት ያዝ — ገበያው በውድ የሚገዛውን አንድ ሙያ ተማር። ያገኘኸውን አባዛው — ኮተት ከመግዛት መልሰህ ኢንቨስት አድርግ። በዝምታ ገንባ — ዕቅድህን ለማንም አትንገር፤ ውጤትህ ይናገር። እንዳታድግ የሚያደርጉህን ቁረጥ — ከሰነፍ ጓደኞች ዛሬውኑ ራቅ። አዲሱ #የገንዘብ_ምሥጢሮች_መጽሐፍ (በአማርኛ) #MONEY_UNLOCKED (በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views3,060+13%vs avg
Forwards—
Reactions40
Comments—
#9270Text

#ከልጅ_አስተሳሰብህ_ውጣ! በ20 ዓመትህ 👉 ሀሉም ስለሚያስበው ትጨነቃለህ በ40 ዓመትህ 👉 ማንም ስለሚያስበው መጨነቅ ታቆማለህ በ60 ዓመትህ ግን 👉 ማንም ስላንተ እንደማያስብ ይገባሃል! አሁን በምን ይሉኛል? የታሰርከው በፍርሃት ከምትፈልገው የቀረኸው ልጅ ስለሆንክ ነው። ከልጅ አስተሳሰብህ ውጣ!!! አዲሱ #ታላቅነትህን_አትጠራጠር መጽሐፍ በገበያ ላይ #YOU_ARE_A_BADA** (በእንግሊዝኛ) ሁለቱም መጽሐፍት ጥራታቸውን ጠብቀው፣ በታጣፊ ከቨር ጭምር በውጭ ስታንዳርድ ታትመው በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 👌👌👌 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views3,300+22%vs avg
Forwards—
Reactions32
Comments—
#9268Text

#ስሜቶችህ_አካልህ_ላይ_የሚጫወቱት_እንደዚህ_ነው፦ 1. ቅናት የመከላከል አቅምህን ያዳክመዋል! 2. ብቸኝነት የሆርሞን መጠንህን ያዛበዋል! 3. መራራነት ምግብ የመፍጨት አቅምህን ያዳክመዋል! 4. ከልክ በላይ ማሳብ የነርቭ ስርአትህን ያደክመዋል! 5. የጸጸት ስሜት የደም ዝውውርህን ያዘገየዋል! ቀስ በቀስ ደግሞ ጸጥ ትላለህ! ከዛ በፊት ብታውቅበት አይሻልም? #ኢሞሽናል_አልኬሚ_2_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EMOTIONAL_ALCHEMY (በእንግሊዝኛ) በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views3,230+19%vs avg
Forwards—
Reactions28
Comments—
#9266Text

#በመፈለግ_ቢሆንም_ድመትም_አንበሳን_መሆን_ትፈልግ_ነበር! እስኪ ስኬትህን፦ የምር ከፈለግከው — አቅድለት! የምር ከፈለግከው — ቅድሚያ ስጠው! የምር ከፈለግከው — አተኩርበት! የምር ከፈልግከው — ቆራጥ ሁንለት! የምር ከፈለግከው — መስዋዕት ክፈልለት! የምር ከፈለግከው — እመንበት! እፈልጋለሁ ማለቱ ብቻ ምን ጥቅም? #የሊደርሺፕ_ሀሁ_8_በ_1_መጽሐፍ (በአማርኛ) #EADERSHIP_101 8_IN_1_(በእንግሊዝኛ) ጆን ሲ ማክስዌል መጽሐፎቹ ከ40 ሚሊዮን ኮፒ በላይ የተሸጡለት የኒውዮርክ ታይምስ አንደኛ ደረጃ ደራሲ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተጽዕኖ ፈጣሪ የአመራር ጥበብ ባለሙያ ሲሆን፣ በዓለም ዙሪያ መሪዎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መሥራችና የበርካታ መሪዎችና ሥራ አስፈጻሚዎች አማካሪ ነው። 📖ሌሎች ምርጥ ከለውጥ፣ ከግንኙነት፣ ቢዝነስና ሀብት ከማፍራት ጋር የተያያዙ አዳዲስ የወጡ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የሀይል_ሚስጥሮች_መጽሐፍ #ለዓላማህ_ኑር_መጽሐፍ #የሊደርሺፕ_ሀሁ_መጽሐፍ #በየቀኑ_ኃያል_ሁን መጽሐፍ #የገንዘብ ምሥጢር መጽሐፍ #ኢሞሽናል_አልኬሚ መጽሐፍ #ዘ_ፕሪንስ መጽሐፍ #ፎሬክስ_ትሬዲንግ_ለጀማሪዎች መጽሐፍ #የኃይልና_የገንዘብ_ሕግጋት መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ_ መጽሐፍ #እንደ_ሀብታም_አስብ መጽሐፍ #ሰዎችን_የማወቅ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም ,👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views3,270+21%vs avg
Forwards—
Reactions36
Comments—
#9264Text

#ተመልሰህ_ልትሄድባቸው_የማይገቡ_5_ቦታዎች 1. ፈገግታህን የተነጠቅክበት ቦታ የክፉ ክፉ ደስታህን የሚሰርቅ ነው። 2. በማንነትህ የተናቅክበት ቦታ እንደራስህ ካልተቀበሉህ ምን ይሰሩልሃል? 3. እያለህ የተረሳህበት ቦታ ይሄ ከክፉት ሁሉ ይከፋል። 4. የተገፋህበት ቦታ ያልተቀበሉህ እንዲቀበሉህ አትልፋ። 5. ዋጋህ ያልታወቀበት ቦታ ለላብህና ለጥረትህ እውቅና በሌለበት ስፍራ በመቆየት አትርከስ። አዲሱ #ሳይካትሪስት_ለራሴ_መጽሐፍ በገበያ ላይ። በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛል። 📖ሌሎች ምርጥ  ከስሜት፣ከትራውማና ዳርክ ሳይኮሎጂ፣ ከለውጥ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዙ መጻሕፍት፦ 👌👌👌 #የማሸነፍ_ስነ_ልቦና መጽሐፍ #ዳርክ_ሳይኮሎጂ መጽሐፍ #ለምን_አልተለወጥኩም መጽሐፍ #ስሜትን_መቆጣጠር መጽሐፍ  #የማሳመን_ጥበብ መጽሐፍ #ሰውና_ተፈጥሮው መጽሐፍ #ራስን_የመሸጥ_ጥበብ መጽሐፍ #ኃይልህን_አድስ መጽሐፍ ሁሉም በየመጽሐፍት መደብሩና በአዟሪዎች እጅ ይገኛሉ። 📕📕📕 (በየቀኑ አነቃቂ መልእክቶችን፣ የምናሳትማቸውን መጽሐፍት በ#ኦዲዮ በነጻ ለማግኘት #ዩቲዩብ_ቻናሎቻችንን ሰብስክራይብ እንድታደርጉ፣ ፒዲኤፍ፣ የገንዘብና የመጽሐፍት ሽልማቶችን ለማግኘት ደግሞ የፌስቡክና ቴሌግራም ገጾቻችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛለን።🙏) ቴሌግራም 👉 https://t.me/teklu_tilahun ፌስቡክ ገጽ 👉 https://web.facebook.com/booklandbook/ ፌስቡክ ግሩፕ 👉https://web.facebook.com/groups/2746378002110730 ቲክቶክ 👉 tiktok.com/@anki_page ከአንቂ መጽሐፍት ገጾች 👉https://web.facebook.com/profile.php?id=100089792384640 ዩቲዩብ መጽሐፍ ትረካ 👉https://www.youtube.com/@booklandethiopia ዩቲዩብ ፊልም 👉https://www.youtube.com/@MisaleMedia

Open in Telegram
Views3,660+35%vs avg
Forwards—
Reactions30
Comments—
#9262Text
Views3,910+44%vs avg
Forwards—
Reactions36
Comments—