የ2019 ዓ.ም. ሁለተኛ ዙር የክፍላት ተጠሪዎችና አዘጋጆች የጸሎት መርሐ ግብር በሰ/ት/ቤቱ ሥራ አስፈጻሚ መሪነት ህዳር 15 2019 ዓ.ም. ተካሄደ። መርሐ ግብሩ በጸሎት ተከፍቶ የተለያዩ የሥራ አስፈጻሚው ጉባኤ መልእክቶች ከተላለፉ በኋላ ለሁሉም ክፍላት የመወያያ ጊዜ ተሰጥቶ ከክፍል አጋሮቻቸው ጋር ባወጡት Action plan መሠረት በቀጣይ የሚሰሩትን ሥራዎች የተወያዩ ሲኾን በዚያው ተያይዞ የሥራ አስፈጻሚው ጉባኤ ለሁሉም ክፍላት አዲስ ቃለ ጉባኤን በመስጠት እስከ ህዳር 15 2019 ዓ.ም. ድረስ በዕቅዳቸው መሠረት የሠረቱትን ሥራዎች እንዲመዘግቡና ወደፊትም ለሚሰሩት ሥራ አቅጣጫ እንዲያስቀምጡ አድርጓል። ይህ መርሐ ግብር ክፍላት የዓመቱን ወራቶች ተከፋፍለው በየተራ የሚያዘጋጁት ሲኾን የዚህ የህዳር ወር ተረኛ አዘጋጅ የነበረው የልማትና በጎ አድራጎት ክፍል ነበር። በቀጣይ በታኅሣሥ ወርኅ የ__ ክፍል ያዘጋጃል። ወስብሐት ለእግዚአብሔር !! ዜና ቴዎፍሎስ ህዳር 16 2019 ዓ.ም. ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ
Open in TelegramPosts of ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | Theophilusian Media
Views174−9%vs avg
Forwards—
Reactions9
Comments—
Views137−28%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views142−26%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Views growthHide views growth
Views growth
Hours after publication
Show as table
| Hours after publication | Views |
|---|---|
| 0 h | 0 |
| 62 h | 142 |
| 66 h | 142 |
- Total to date142
Views137−28%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views159−17%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views169−11%vs avg
Forwards—
Reactions6
Comments—
Forwarded from ቴዎፍሎሳውያን ሚዲያ | Theophilusian Media
እንኳን ፡ ለመላእክት ፡ አለቃ ፡ ለቅዱስ ፡ ሚካኤል ፡ ዓመታዊ ፡ መታሰቢያ ፡ በዓል ፡ በሰላም ፡ አደረሳችኍ!!!🙏🙏🙏 “ለነገዋ ፡ ቤተ ፡ ክርስቲያን ፡ ዘመኑን ፡ የቀደሙ ፡ አገልጋዮች ፡ ማፍራት” ብፁዕ ፡ ወቅዱስ ፡ አቡነ ፡ ቴዎፍሎስ ፡ ፓትርያርክ ፡ ዘኢትዮጵያ ተክለ ቴዎፍሎስ Telegram ተክለ ቴዎፍሎስ Instagram ተክለ ቴዎፍሎስ Facebook
Open in TelegramViews150−21%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views158−17%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views162−15%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—
Views210+10%vs avg
Forwards—
Reactions8
Comments—
Views217+14%vs avg
Forwards—
Reactions4
Comments—
Views252+32%vs avg
Forwards—
Reactions2
Comments—
Views222+16%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views230+21%vs avg
Forwards—
Reactions3
Comments—
Views266+40%vs avg
Forwards—
Reactions7
Comments—
Views265+39%vs avg
Forwards—
Reactions5
Comments—